@mahberemaryamm: ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ግሸን ማርያም 📅 የመነሻ ቀን፦ መስከረም 17 የመመለሻ ቀን፦ መስከረም 24 📍 የመነሻ ቦታዎች 1ኛ. ፒያሳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን 2ኛ. እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን 3ኛ. መገናኛ ደራርቱ ህንፃ አጠገብ 4ኛ. ጣፎ አደባባይ 🌟 የፓኬጁ አገልግሎቶች 🚌 ምቹና አስተማማኝ ትራንስፖርት 🏠 ግሸን ላይ ምቹ ማረፊያና ሙሉ መስተንግዶ 🏠ግሸን ላይ በማረፊያ ቤታችን የፀሎት የዝማሬና የትምህርት መርሀግብር የጉዞ ዋጋ 11,000ብር ⛪ በመንገዳችን የምንሳለማቸው አድባራትና ገዳማት፦ ሐይቅ እስጢፋኖስ ሽብሻቦ ማርያም እና ሌሎች በርካታ ታሪካዊ ቦታዎች 👉 ፈጥነው ይመዝገቡ! 📞 ለበለጠ መረጃና ለመመዝገቢያ፦ 0925 55 2030 0959 56 1621 አዘጋጅ:- ማህበረ ማርያም መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር #ግሸንደብረከርቤ🙏🙏 #መንፈሳዊ_ጉዞ#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ማህበረ ማርያም መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር
Region: ET
Friday 18 September 2026 17:43:31 GMT
Music
Download
Comments
fanta :
maryam maryam maryam elllllllllllllllllllllllllllllllll
2026-09-19 11:21:49
0
zeamanuall :
እናቴሆይ ለደጅሽ አብቂኝ
2026-09-19 04:56:52
5
kidst :
Ellllllllllllllllllllllllllllllllll🙏🙏🙏💋💯💯
2026-09-19 09:47:37
0
haymi ወሎየዋ :
እመብርሀንእናቴ ለደጅሽአብቂኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-19 07:05:27
2
አሴ ብረቱ ሸ ለጥላቱ አድ ለናቱ :
እእእእልልልልል
2026-09-19 13:04:51
1
🔱ቶኔቶር 🔱 :
የዛሬ 100 አመት ሁላችንም እንሞታለን 🥰🥰
2026-09-19 09:55:37
1
መኖር እንደ ጊዜው :
ድንግል ማሪያም ለደጅሽ ያብቃኝ
2026-09-19 09:30:51
1
እህተማርያም :
እመብርሀንየ ለደጅሽ አብቂኝ❤️❤️❤️
2026-09-19 09:26:05
1
user1925675860303 :
እመቤቴ ማርያም አንች ጠብቂን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
2026-09-19 04:28:55
1
Tekalgn :
ግሸን ማርያም
2026-09-19 03:59:04
1
Biruk,21 :
አሜን ሁላችንንም ለደጇታብቃን🙏🙏
2026-09-19 08:23:10
1
kelem :
ግሸንማረያምደረሠቺ
2026-09-19 04:53:17
0
አለሁ በለኝ ውድም😭😭😭😭😭😭😭 :
ለደጅሽአብቂን እመብርሀን ያምላክእናት
2026-09-19 14:22:43
0
Mule ጠቅላላ የድለላ/0912922174/ስራ :
እልልልልልል
2026-09-19 05:46:21
1
አሥማር አሥማር :
21@😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️ማርያም እናቴ 😍😍❤️
2026-09-19 14:28:51
0
solomonsolomon3155 :
እልልልልልልልልልልልልልል
2026-09-19 13:04:15
1
ተመስገን :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-19 13:16:22
0
አልጠራጠርም ምልጃሽ ይረዳኛል :
ማርያሜ ማርያም እልልልልልልልልልልል
2026-09-19 12:43:58
0
ምህረት የሚገባት :
የመንገድሽ ነገር አይወራ
2026-09-19 11:20:19
0
silu sayinitewa 💚💛❤️ :
እናቴ ለደጅሽ ታብቃኝ🙏🙏🙏🙏
2026-09-19 12:18:50
0
Gebeyehu,A :
ድንግ እናቴ እድሜ ሰጥተሽኝ ደጅሽን እድረግጠው ፈቃድሽ ይሁንልኝ
2026-09-19 11:02:02
3
ይሁን :
ማሪያእናቴ
2026-09-19 12:22:33
0
እናቴ አርሴማ :
ማርያም፣እናቴ
2026-09-19 13:48:14
0
D&M :
እደኔ ቀኑ አልደረስ ያለዉ❤️❤️❤️❤️❤️
2026-09-19 12:20:10
0
baye gonderew :
🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-18 23:27:26
0
To see more videos from user @mahberemaryamm, please go to the Tikwm
homepage.