@banoz200: #rek #точикдухтар #fyp

malima
malima
Open In TikTok:
Region: TJ
Friday 18 September 2026 17:52:13 GMT
429
22
4
0

Music

Download

Comments

user27999328126906
Назарногир :
бвардонен лигона бугу
2026-09-20 09:42:07
0
hadiatulloh.boqiz
Мухаммадчон 22222 :
🥰🥰🥰
2026-09-18 17:57:11
1
To see more videos from user @banoz200, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🌍​ብዙ ሴቶች የጡት ህመም ሲሰማቸው በመጀመሪያ አእምሯቸው ውስጥ የሚመጣው
🌍​ብዙ ሴቶች የጡት ህመም ሲሰማቸው በመጀመሪያ አእምሯቸው ውስጥ የሚመጣው "የጡት ካንሰር" ነው። ነገር ግን እውነታው ከ 90% በላይ የሚሆነው የጡት ህመም ከካንሰር ጋር ምንም አይነት ግንኙነት የለውም! 🌍​የጡት ህመም ዋና ዋና ዓይነቶች እና ምክንያቶች፦ ​1. ከወር አበባ ጋር የተያያዘ ህመም (Cyclic Breast Pain)፦ 👉​ባህሪው፦ ከወር አበባ በፊት ባሉት ቀናት ሁለቱም ጡቶች ላይ የመወጠር፣ የማበጥ እና የመክበድ ስሜት ይፈጠራል፤ የወር አበባ ሲመጣ ደግሞ ህመሙ ይቀንሳል ወይም ይጠፋል። 👉​ምክንያቱ፦ በሰውነት ውስጥ ባለው የ ኤስትሮጅን እና ፕሮጀስትሮን ሆርሞኖች መዛባትና ለውጥ ምክንያት የሚከሰት ተፈጥሯዊ ሂደት ነው። ​2. ከወር አበባ ጋር ያልተያያዘ ህመም (Non-cyclic Breast Pain)፦ 👉​ባህሪው፦ ከአንድ ጡት ላይ ብቻ (በተወሰነ ቦታ) የሚሰማ፣ የወር አበባ ቢመጣም የሚቀጥል የማቃጠል ወይም የመውጋት ስሜት ነው። 👉​ምክንያቱ፦ የጡት እጢዎች (እንደ Fibroadenoma ወይም Cysts)፣ የጡት ቲሹ መቆጣት፣ ከስፖርት ወይም ከስራ በኋላ የሚመጣ የደረት ጡንቻ ህመም፣ ወይም የማይመች የውስጥ ሱሪ (Bra) መልበስ ሊሆን ይችላል። ​3. የእናት ጡት ማጥባት እና ኢንፌክሽን (Mastitis)፦ ​ሚያጠቡ እናቶች ላይ የጡት ወተት ማከማቸት ወይም ባክቴሪያ ሲገባ የሚከሰት የጡት ማበጥ፣ ቀላ ማለት እና ከፍተኛ ህመም ነው። 🌍​ወደ ህክምና ቦታ በፍጥነት መሄድ የሚያስፈልጋቸው የማስጠንቀቂያ ምልክቶች (Warning Signs)፦ 👉​ከሕመሙ ጎን ለጎን የማይንቀሳቀስ እብጠት ወይም እጢ ሲኖር 👉​ከጡት ጫፍ ደም ወይም ግልጽ የሆነ ፈሳሽ ሲወጣ 👉​የጡት ቆዳ መሸብሸብ፣ የቆዳ ቀለም መለወጥ ወይም የጡት ጫፍ ወደ ውስጥ መግባት ሲኖር 👉​ህመሙ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየባሰ ሲሄድ እና ዕለታዊ ስራን ሲያስተጓጉል። 🌍🌍​የእኔ ምክር ፦ የጡት ህመም ብቻውን የካንሰር ምልክት የመሆን እድሉ እጅግ አነስተኛ ነው። ነገር ግን ጭንቀትዎን ለማስወገድ እና ትክክለኛውን ምክንያት ለመለየት በባለሙያ ታይተው የጡት አልትራሳውንድ (Ultrasound) ማድረግ አስፈላጊውን ሙሉ እረፍት ይሰጥዎታል። #ዶክተርኢድሪስሀሰን #ጤና #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

About