Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@.man2383: መለየት ቀላል የሚመስል ቃል ነው ግን በውስጡ ብዙ ህመም ይዞ ይቀራል። ያን ጊዜ የነበረው ሳቅ ወሬ እና ቅርበት ወደ ትዝታ ሲቀየር ልብን ይሰብራል። ተለያየን ግን ያንቺ አሻራ አሁንም በልቤ ውስጥ አለ። መለየት ከባድ ነው በተለይ ልቤ ገና አንቺን መውደዱን ሲጀምር። ከህይወቴ ራቅሽ ግን ትዝታሽ በልብህ ውስጥ ቀርቶ በየቀኑ አንቺን ያስታውሰኛል። መለየት ቃል ብቻ አይደለም በልብ ውስጥ የሚቀር ጥልቅ ህመም ነው። የሆነ ጊዜ ላይ በየቀኑ የማይሽ አንቺን ድንገት ከህይወቴ ስትርቂ ተከትለውሽ መተው የነበሩን ቆንጆ ቀናቶች ሁሉ ወደ ትዝታዎች ተቀየሩ። ሳቅሽ፣ ድምፅሽ፣ ቃላቶችሽ ከእኔ ርቀው ቢሄዱም በአእምሮዬ ውስጥ ግን አሁንም አሉ። ተለያየን ግን ልቤ ገና አንቺን መተው አልተማረም። አንዳንድ ሌሊቶች ትዝታሽን ወደ እኔ መልሰው ያመጡልኛል አንዳንድ ቀናቶች ደግሞ በአጋጣሚ ካንቺ ጋር ያሳለፍኳቸውን ነገሮች ያስታውሱኛል። ጊዜ ሁሉንም ያስረሳል ይላሉ ግን አንዳንድ ሰዎች ከህይወትህ ቢወጡም ከልብህ ፈጽሞ አይወጡም። ያ ነው የመለየት እውነተኛ ህመም MAN✍️መስከረም/8/2019 #personalthoughts #foryou #📸 #deepthoughts #habeshatiktok
MAN
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 18 September 2026 19:37:57 GMT
3358
168
5
23
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Zinet :
💞💞ረስተነው ሳይሆን ተላምደነው እየኖርን ቢሆን እንጅ 👌👌
2026-09-20 21:30:45
1
🦅ኤድ🦅 :
Meleyayet eko kebad nw 🥹 endet chalew gn
2026-09-19 02:54:33
1
mahlet tekeste :
alresam
2026-09-21 08:42:35
0
😇sewasew mac :
Gn ewnet nw👌
2026-09-18 22:32:50
0
k :
🥺🥺🥺 ahun yalhubet mood
2026-09-18 20:20:05
0
To see more videos from user @.man2383, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#tunisia🇹🇳 #haifawehbe
Sentro Single Attached Estate unit.. Brgy. San Crispin San Pablo Laguna. #Ovialand #Ovialandambassador #titovincent #sentro #EmpireRealty
Love hosting d&d #dungeonsanddragons #dnd #charcuterie #medieval #FoodTok
alxouran moo nékh allah
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy