Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@yeterarawa: #በእውነት ቃላት አጣሁ በምን ልግለጻቸው እውነት ቦታውን ስትይው እንዲህ ነበረች
Am
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 18 September 2026 20:49:06 GMT
34645
6779
140
2276
Music
Download
No Watermark .mp4 (
3.48MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
3.49MB
)
Watermark .mp4 (
7.68MB
)
Music .mp3
Comments
minilik king :
Ewnet new Abate 🥰🥰🥰🥰
2026-09-20 00:50:40
0
ሰዉ ከንቱ :
አቤት የዘመናችን ኤርሚያስ እንደርሶ ያሉ መምህራንን ጠያብዛልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏
2026-09-19 20:10:28
6
yeሚካኤል :
ማን ያውጋ የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ ማን ይናገር የተማረ አባታችን ፈጣሪ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጦት
2026-09-19 08:07:45
15
user8158169031290 :
ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልዎት ያርዝምልዎት
2026-09-20 05:30:20
5
መ/ር ተውህቦ ካሳ :
አፈር ልብላልዎት የኔ አባት የኔታ ገብረ መድኅን እንኳንም አባቴ መምህሬ ሆኑ።የዘመኔ የቢዩ ኤርምያስ
2026-09-19 06:14:08
5
meron :
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ነው
2026-09-20 12:16:04
1
ma :
ምንም አላወቅነው አባታችን እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጠን🥰🥰🥰
2026-09-20 10:28:46
2
a b e, :
እዉነተኛ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰
2026-09-21 15:31:28
0
ተረክበ ፍንታሁን :
እዬንታ ገብረ መድኅን ቃለ ህይወት ያሰማለን በድሜ በፀጋ ያኑርልን እባካቹህ በእርሳቸው አካባቢ የምትኖሩ ልጆቻቸው እንደ ዐይን ብሌናቹህ ጠብቋቸው
2026-09-19 09:53:15
2
ሰናይ ዘግዮን :
የኔታ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
2026-09-19 05:46:26
1
መሀረነ አብ :
አረ እዴው ምን ልሁንልዎት የኔ አባት ድንግል ማርያም ትጠብቀዎት💞💞💞💞💞💞💞💞
2026-09-19 11:12:06
1
zemikael :
የዘመናችን ኤርምያስ ወይስ ሙሴ ልበልዎት ብቻ እመአምላክ ትጠብቅልን ቅዱስ ሚካኤል አይለይዎት😭😭😭😭😭😭
2026-09-21 13:14:36
0
Bekalu Aragaw :
የኛ አለኝታ እንቁ አባት እረጀም ጤና ይሰጥልን🥰🥰🥰
2026-09-19 04:26:47
1
Getaye Fiseha :
እንዴት አድርጌ ይህን ክፉ ጌዜ ላሳልፈወት
2026-09-20 08:16:53
1
አለም ብዙ ታውራ :
አንድነት የለንም
2026-09-19 05:38:01
1
Beza Tezera :
እውነተኛ ህዝባቸውን ሀገራቸውን ሀይማኖታቸውን የሚወዱ መምህር እንደናንተ ያሉትን ያብዛልን እግዚአብሔር ይቅር እንዲለን
2026-09-19 05:53:11
1
user10000234565432 :
[Red heart][Red heart] ዘመነ ሠማዕታት ዘመነ ሠቆቃ ዘመነ ዋይታ ።
2026-09-21 09:51:10
0
user10000234565432 :
[Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy] እግዚአብሔር ከፊት ሁሉ ዕንባን ያብሳል ።
2026-09-21 09:51:55
0
መኑ ከመ አምላክ :
@❤️የዘመናችን ኤርሚያስ እንደርሶ ያሉ መምህራንን ጠያብዛልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏
2026-09-21 09:33:09
0
Mo K Db :
እኔ ግን በትውልድ አማራ ባልሆንም እድሜ ዘላለሜን እስክሞት ድረስ የአማራን ስነ ልቦናና ሞራል ተሸክሜ እኖራለሁ፣እየኖርኩም ነው።ክብር ለአማራ ህዝብ።
2026-09-21 14:52:23
0
ትጋት አጠቃላይ የድለላ ስራ :
እውነት ነው እግዚያብሔር ይፈታዋል!!!
2026-09-21 16:20:53
0
Truth :
ሊቅነት መልክ ሢኖረው እውነትን ይገልፃል።
2026-09-21 17:09:06
0
user10000234565432 :
[Red heart][Red heart][Red heart] እግዚአብሔር በጊዜው ይፈርዳል ።
2026-09-21 09:50:12
0
user7147961374654 :
ኢትዮጵያን ሀገሩን ይወዳል ማንኛዉንም ሰዉ ይወዳል ያከብራል ፈሪሀ እግዚአብሔር ያደረበት ህዝብ ነዉ።
2026-09-21 09:48:56
0
@Ale0104🇲🇱🇲🇱🇲🇱 አፍሪካዬ🇲🇱 :
እግዚአብሔር ይጠብቀዎት አባታችን
2026-09-19 00:16:03
0
To see more videos from user @yeterarawa, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
mèo cam :))) #catlovers #catoftiktok #cutecat #tabbycat #cute #viral #fyp #xuhuong #xuhuongtiktok #cat #mèocam #orangecat #tuxedocat #cosplaycat #blackcat #fatcat #funnycats #whitecat #haihuoc
乌拉!!!#chiikawa #猛女必備 #吉伊卡哇 #烏薩奇 #吉伊 #小八 #wolink #funny #wolink #foryou #fyp
Если Всевышний дал тебе сердце, которое может так глубоко любить значит он также приготовил кого-то, кто знает как это сердце ценить. #05
#vellprest : bismillah moga aja ke ACC🗿 #clanuzumaki #fyp #masukberanda #presetalightmotion🎟️
#serdarkuzuloğlu
የኔ አላህ 🥺 @Abudi Al-menan
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy