@sol_z_tewahido: እንኳን ደስ አላችሁ #viralvideo #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏

Solomon Negash
Solomon Negash
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 19 September 2026 07:33:55 GMT
177841
14390
856
2356

Music

Download

Comments

gt.teklehaymanot
GT Teklehaymanot :
አብዛኛው ሰው አስተያየት የሚሰጠው ከቅናት በመነጨ ነው
2026-09-19 09:40:33
281
user2810316616854
ጊወናዊት :
ስርአተ ቤተክርስቲያን ይከበር ማለት መፍረድ አደለም!!!
2026-09-19 09:48:22
198
tiwabech.abebe
ሕይወት :
እኛ እኮ እየፈረድን አይደለም ያልገባችሁ ነገር ያልነው ስረአተ ቤተክርስቲያን ይከበር ነው ወንድሜ መምህር ማለት በስብከቱም በህይወቱም ማሥተማር አለበት ነገ ለሌሎቹ ምን ብለን እንቃዎም ስረአተ ቤተክርስቲያንን አክቡሩ ነው ያልነው አበቃ
2026-09-19 08:15:31
111
bamlak6740
Bamlak art 🪐🦅🦅🇪🇹 :
1000%ewnet
2026-09-20 07:04:38
0
selamawitahmed88
ሚካኤል አባቴ :
በጣም ስህተት ነዉ እኛ ምን እንማር
2026-09-19 08:03:54
69
user2682479529680
user758948 Asge Asgied :
ewnetenewe endnte newe Amlkaketie
2026-09-20 09:07:03
0
user9560616533615
endalch mulualem :
yedstawa ken new tewachew
2026-09-19 18:30:50
0
bireze
anaye@54$$$ :
ንፁህ ሙሽራ ነች ትድመቅ እምር ትበል ዕድለኛ ነች ክፉዎች እባካችሁ በቅናት አትቃጠሉ
2026-09-19 09:23:01
42
wasihuntamiru511
Waseየቅዱስ ሚካኤል :
ስርዓት መከበር አለበት አስተማሪ ማለት ምን ማለት ነው ?የቤተክርስቲያን አሁናዊ ችግር የሆነባት ነገር ሆኖ መገኘት ችግር ሲኖር መናገሩ ምንም ችግር የለውም ስረዓት ከተጣሰ ማስከበር ግድ ነው ።አሁን ችግር የሆነው ምን ችግር አለው ።ሰው ለሀጥያቱ ምክንያት መፍጠር ነው ትልቁ ችግር ማንም ከቤተክርስቲያን ስለማይበልጥ ችግር ከለ መናገሩ ግድ ነው።ሌላ ሰው አድርጎት ቢሆን በዚህ ሰዓት ስድብ ስንት ንግግር ባየን ነበር!ሀጥያትን ወይም ድካምን እንደ መናጆ መጠቀምም ትክክል አይደለም
2026-09-19 08:08:06
37
beimenatbeyene
Dilara Asli :
ene be hatiyat eytayow aydel ende [Heartwarming][Pray]
2026-09-20 12:13:41
0
user5530822304161
ጺወን :
መጀመሪያ የራሳችንን ሀፂያት ሳናስወግድ የሰውን ስናየው ቀላልነው መጀመሪያ የራሳችንን እናጥራ
2026-09-20 06:22:16
8
bayleyegn.yenesew
Bayleyegn Yenesew :
አዎ ልክ ነህ ግን እንደዚህ ቤተክርስቲያን አታስተምርም 🥰🥰
2026-09-19 08:02:01
32
gojam_27211219
ጐጃም :
iwunet now
2026-09-20 11:58:35
0
alex85539
Alex :
ቄስ ከሌላው የሚለየው እግዚአብሔርን በመከተሉ ብቻ ነው!!
2026-09-19 09:17:23
12
likeabebe8
likeabebe8 :
ቃሉ "ያለ ሥርዓት የሚሔዱትን ገሥጿቸው!" ይላልና ነው 1ኛ ተሰ. 5፤14
2026-09-19 08:22:22
20
user3346912440039
Fasika :
መብቷ ነው
2026-09-19 17:33:07
9
user19063786129660
Abrham Tadesse :
Ewnet new wendma kalehiowet yasemaln
2026-09-19 11:44:07
2
yordanosniguse0
ማሬ :
በትክክል እሔ መንፈሳዊ ጋብቻ ነወ
2026-09-19 08:42:18
5
tiwabech.abebe
ሕይወት :
ለታዋቂ እና ለመምህራን ሲሆን የሚቀየር ቤተክርስቲያን እዳለ ሥላላወቅን ነው አስረዳን?!!!!!
2026-09-19 08:16:04
18
user1518562169769
⭐️ :
ደግ አረገች
2026-09-20 07:23:34
6
asche30
ye teklehaymanot wedag :
እረ ባክህ
2026-09-19 07:54:03
6
meazakdusan
Meazakdusan :
ትክክል ነው እያልክ ነው እሱ ከእኛ በብዙ ይለያል የምንጠብቀውም ከማንም በላይ ነው እደኔ ሃሳብ ቢሆን ሚዲያላይ ባይወጣ በቃ የሰርጉላይ ብናየው ማንም የተሻለ ሆኖ ሳይሆን ለሱ ካለን ክብር ነው
2026-09-19 08:03:52
11
user360889328569
ሳምሪ ጥላሁን :
አረ ለእሳቸው ክብር ስትሉ ዝም በሉ 🙏🙏
2026-09-19 14:00:50
6
fact11ll
Truth :
እንቁ መምህራችን እንኳን ደስ አለዎት። በመቀጠል ለስርዓተ ቤተከርስቲያን ምዕመንም፣መምህርም፣ጳጳስም እኩል ነው። ሥርዓተ ቤተክርስቲያን ይከበር ማለት ምቀኝነት አይደለም። ቤተ ክርስቲያን በ ዓለም የምታበራው አንድም ክርሰቶስ በደሙ የመሠረታት በመሆኗ፣ሁለትም አባቶቻችን ስርዓቷን ጠብቀው ሥላቆዩልን ነው። ቤተክርስቲያን የሁላችንም ነች።
2026-09-19 08:53:11
6
abesaw48
@ ዝርያ 💪💪👌😎 :
ምን ችግር አለው ሁልሽም ከኔ ጀምሮ ይሄን እድል ቢያገኘው ወደኋላ አንልም እረ አንመጻደቅ
2026-09-19 08:12:13
6
To see more videos from user @sol_z_tewahido, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About