@argawshuralah1982: #creatorsearchinsights #ፍትህ ለጉራጌ ማህበረሰብ

#ArgawOfficia TikTok🇩🇪🤝🇪🇹
#ArgawOfficia TikTok🇩🇪🤝🇪🇹
Open In TikTok:
Region: DE
Saturday 19 September 2026 08:58:43 GMT
20951
922
177
1210

Music

Download

Comments

melketesfa1
ኢልመ Badhadha :
ወንድም እህቶቼ ከአሰተኛ መረጃ እራሳችሁን ጠብቁ ይሄ ድርጊት ከ6ወር በፊት ሲዳማ እና ጉጂ ኦሮሚያ ድንበር ጭሬ በሚባል አካባቢ በነበረው ግጭት ወቅት የተፈጠረ ነው እንዲ ያለ ጥፋት ሶዶ ላይ/ክስታኔ ላይ አልተፈጠረም አይፈጠርምሰላም ለህዝባችን።
2026-09-19 10:06:23
19
2y2etn
TeN :
ሰው ከመግደል አይተናነስም ያሳዝናል
2026-09-19 21:03:16
18
benjamin_202
Beni man! :
what's going on? the video doesn't show anything apart from the young boys cut the banana leaf, it doesn't say any reason why they're doing it or no one is claiming that they're destroying their property.
2026-09-20 18:55:26
1
abelalemu56
user82146820819428 :
እንዲ አይነት አስነዋሪ ድርጊቶች የሚፈፀሙት በመንግስት እቅድ ትብብር ድጋፍ እንደሆነ እናውቃለን።እንዲ እንደጠገባችው አትቀሯትም።
2026-09-20 10:39:08
14
chazma22
chazma :
የት ነው?
2026-09-19 09:21:35
0
mamushethiopia
mamushethiopia :
አይ ጋላ
2026-09-20 09:40:27
15
sammatofficial
sammatofficial :
ጠግበዋል አይገልፀውም
2026-09-19 21:14:17
8
werky66
werky :
ይሄ ግፍ የት ያደርሳቹ ይሆን እግዚአብሔር ይፈርዳል አይቀርም
2026-09-21 02:50:22
3
eya08446
eya :
እኔ ቃል አጥቻለሁ። ግን በቃ ዉርደት ዉስጥ ነን። ነጌ መጥፎ ጥቁር ታሪክ የሚፃፍልን ትዉልድ ነን። ያሳዝናል።
2026-09-20 05:04:20
8
ermi_erma
Ermi_erma :
መንግስት ነዉ ይሄን እንዲያደርጉ የሚያዛቸዉ።
2026-09-20 07:43:16
9
user8120103383542
girma :
ፈጣሪ የጃቹ ይስጣቹ እኛ አቅም የለንም
2026-09-25 14:32:58
1
tesfayeetachew
dani :
ይሄ የምናየው የወረደ ማህበረሰብ ነው መንግስትም ከዚህ የወጣ ነው
2026-09-20 19:44:25
3
shimelis.teshome8
Shimelis Teshome :
@Shimelis Teshome:ይህን አቅምና ሞራል ለልማት አውለነው ቢሆን ይህን ከምቀኝነት የመነጨ ጥፋት ዛሬ አናይም ነበር።ዛሬ ሀገራችንን እያፈረሰ ያለው ትልቅ የፖለቲካ ልዩነት እና የታሪክ ቁርሾ ኖሮ ሳይሆን ሠርተን ለመለወጥ ታሪክ ለመሥራት ሞራልና ፍላጎት ስለሌለን በቅናት መንፈስ የሌሎችን ለመቀማት ወይም ለማውደም ሰለምንፈልግ ነው።
2026-09-28 16:07:23
1
aklilu376
Atata :
ምን አይነት አስተሳሰብ ነው
2026-09-20 16:20:33
4
user8778158025061
nege lela ken newu :
መንግስት አለ በተባለበት ሀገር ከዚህ የበለጠ ምን ስልጣኔ አለ።
2026-09-20 04:17:22
4
adanu373
adi 21❤❤❤ :
ግን ለምን ምንስ እሆንን ነው የለነው ግን ሰዎች ግራ አልገበቹም 😭😭😭😭😭😭
2026-09-20 13:55:32
2
jamalmuhammed89
Jemal Muhamme :
ትክክለኛው ኢትዮጵያውያን ይህ ነው
2026-09-21 13:45:21
1
efusha44
◈➺€𝖊𝖋𝖗𝖆𝖙𝖆.£ 🎧 :
ምን ይባላል እሺ አሁን መንግስት ባለበት ሀገር ሃይማኖት ባለበት ሀገር እንዲህ መደረጉ እውነት ተገቢ ነው ወይ???
2026-09-20 19:08:53
0
belete.zewdu6
Belete Zewdu :
ፈጣሪ ምን ያህል ታጋሽ መሆኑ አየሁ ግን ትልና ፅዋው ሲሞላ
2026-09-20 05:05:04
3
rocky92981
rocky :
መንግስት ነው ያጠገባቸው
2026-09-20 00:18:48
3
user7530681618613
Dariose :
ምን ማለት ነው ሰው ከመግደል አይተናነስም ማለት በከፋ ሁኔታ በረሀብ ሰው መግደል ነው እንጅ
2026-09-24 15:07:29
1
kitketa1957
kitketa ክትክታ :
ያሳዝናል
2026-09-20 14:35:05
1
mulumebetgetahun
Mulumebet Getahun :
አቤት ግፍ
2026-09-20 04:32:54
1
argerekfuaynkash
የሰው ውሀ ልክ🇪🇹💪🌼👈🏻 :
ይሄ ሚስኪን ጉራጌ ማህበረሰብ ለምን እንዲህ ይጮቀናል ❓ ህግ የለም ኢትዮጵያ ላይ🙅🏾❓
2026-09-19 09:36:11
4
atinkutkebede1
Atinkut Kebede mezmur 3 :
አሁን ይሄ ግፍ የት ነው
2026-09-20 08:16:37
2
To see more videos from user @argawshuralah1982, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About