@yygijtohvijihof9ru: #creatorsearchinsights #creatorsearchinsights #viralvideo #foryou #tiktok

የ husu ፋሚሊ🎧💫🌸
የ husu ፋሚሊ🎧💫🌸
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 19 September 2026 10:55:24 GMT
61737
2736
162
815

Music

Download

Comments

hayuu.silxe
ሀያት😍 :
በትክክክክክል[Heart eyes][Heart eyes][Heart eyes][Heart eyes]
2026-09-19 18:30:54
0
maryame8222
ሁትዪሂር :
አክብረናቸው ካልተከበሩስ
2026-09-19 11:23:23
30
sada.sani90
ብቸኛዋ🍒🍇 :
የኔማ በጣም ነበር እህቱ ያሰቃየችኝ😥😥😥😥ወላሂ
2026-09-19 16:24:34
7
user7803216139855
user7803216139855ኢማን :
ወላሂ.በጣም.ነውየምወዳቼው..እነሱም.ይወዱኝ.ነበረ..እሱጋረ.ተጣላን..ያለቀሰኩት.ለቅሶ.ሰንለያይ..ሰወደው.ነበረ.እሱንም..እኔም.በንደት.ሳውድ.መጣሁ.እሱም.አገባ.ልጅም.ወለደ.ልጅም.ሞተ..ሳውድም.ሊመጣ.ነበረ.ምረመራ.ወደቀ...አሁን.ይቅረታ.ይለኛል.ይቅረ.ብየሀለሁ.ግን.ሁለተኛ.በሂወቴ.አገባም.አልኩት..ተቼገረህ.አግዚሀለሁ.በህትነት.አልኩት..የትነበረክ.ሰለምንህ.እሰከድህነትህ.ወድጀህ.አሁን.ገዘብ.ስላለኝ.አተ.አወደኝም..እደው...እዳይሞት.አረጎ.ፈተናውን.ያብዛበት.እኔስ.በሰአቱ..ተጎድቼ.ነበረ.ግን.አለፈልኝ.የስስስ.ሰው.አትበድሉ.በቻ..እባየን..ቆጥሮልኛል..አላህይይለት
2026-09-19 17:47:38
7
dxb0468
መዬ.ነኘ.❤❤❤ :
እኔ.በጠም.ነው,ምወዳቻው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-19 14:10:53
3
s7332211
አማራ ደሜ ነው 🇨🇬🥰🇪🇷🕌🥰 :
እውነት ነው ወላሂ ትዳሬን አፍረሰውታል መቸም ይቅር አልላቸው 😥😥😥😥💔💔
2026-09-19 13:31:52
4
user9338522573543
ዚነት መሀመድ :
አማት ከመቶ አምስት ፐፐርሰትነው የሚወደው
2026-09-19 13:47:16
3
sis31578
🌷Mነኝታዛቢዋ🌷 :
ወላሂየኔአማቱችአይወዱኝምእኔግንወላሂበጣምነውእማከብራቸውአሁንግንልፈታውነውግን2ልጆችአለን[Teary eyed]በነሱምክናየትነው[Teary eyed]እሱይየወደደኝእነሱበጣምይቀኑብኛል[Teary eyed]
2026-09-19 13:34:50
1
jameela661
JMEቲ🐆🐆💐🔐 :
እዉነትነዉ መከባበረ ካለ መዋደዲ የኖራል ግን ኡሰታዝ ምክራቸዉን እናመሰግናለን ለምን ሁሱን አብራችሁ ትፖሰታላችሁ ሁሱ ምን ያደረጋችሁ
2026-09-19 20:37:30
1
euuru20
ስደት ያደከመኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ 😢🥺 :
እና ሁሱ ለምን ተለጠፈ እዚህ 🤔🤔🤔😳😳
2026-09-19 14:05:44
1
a..m6249
ወሎየዋ ነኝ :
እውነት ነው ብዞዎቹ በሚባል😥🥰🥰🥰🥰
2026-09-19 13:37:34
1
aummohammed28
ብዙ ያስታመመ ሲቀብር አያለቅስም :
ወላሂ እኔ የወንድሞቸን ሚስቶች በጣም ነዉ የምወዳቸዉ የኔ ስስቶች🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-19 15:11:42
4
user795222086614
zed :
እህቶቼ ማክበር ግድ ነው አላህ ዘንድ ትከበሪያለሽ
2026-09-19 19:22:09
0
begesetua
ጎጃሜዋ🤳⭐️🌙 :
የሆነ ነገር ተዝ አለኝ ግን ተውኩት[Crying]ነገር ግን አሁን ሥለገባቸው ደሥ ብሎኛል❤
2026-09-19 19:34:47
3
no140939
መንዳዱ ለይቀር ጭሱ ገደለኝ💝 :
በትክክል ወላሂ አላህ ይጠብቀን
2026-09-19 18:01:44
3
igdcg.rdvh
እምየ ሀገሬ❤🌹 :
🥰🥰🥰🥰ሱብሀንአሏህ አይኛ ክፈቱን
2026-09-19 11:06:12
1
.a79019
እሙ ሀልድ ነኘ ሰለ ሁሉም አልህምዱሪላ💐💐 :
አልህምዱሪላ አክብራቸው አለሁኘ ያክብሩኘል ንብሴ እሰክሚወጣ ነው ምወዳቸው የአባት ጣቅም ያወኩት ባባቱ ነው እኔ አባቴ ወደ አሄራ ሄደብኘ እሳቸው አደልጆቸው ያዩኘል ሺ አመት ይኑሩልኘ እህቶቹም እደዛው እህት የለኘም እህቴ ናቸው አልህምዱሪላ ለአላህ ምሰጋና ይገባው የኔ ውዶቸ ይኑሩልኘ🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️
2026-09-19 19:24:08
1
semute.ywolowa.ke
አላህ በቂ ዬ ነዉ :
በረካሁኑ ዉስታዝዬ
2026-09-19 22:46:43
1
.allah190
Z,,,,,🌹🌹🌹 :
ኢኔ ኢወደድኩወቸዉ እነሱ ጊን አይወዱኙሙ በተለይ እነቱ ወለይ ኢኔ በጠም ነበር የምወደት ጊን ኢሱወ መቼም ብዮን የፈኩት ነገር በረጊለት ከሏጆቹወ አንድ አተረገኝም ከዘን በጠም ይከፈኝ ነበር 🥹🥹 ሰአስብ እነቴ በትኖር አልቅሼ ኢሞት ነበር ብዬ አስብ ነበር ብቸ አላህምዲሊላ በቶደኝም ኦደተለዉ😒😒
2026-09-19 20:21:32
1
seada4225
barich.yaልብkowa🌻 :
አላሕይጠብቀን👏
2026-09-19 15:29:21
1
.ar6626
Ⓡቾ🤙ፀይሟ❤ :
እውነትነው ስናከብራቸውስ🥺🥺🥺😥😥😥ትዳራችንንለፈረሰው
2026-09-19 15:19:22
1
lij2690
alhamedulillah :
ታከበሩኝ ሁሌም አከብራቸዋለሁ 🥰 ከተውኝ ገረን አሌለማመጣቸውም ወላሂ 😏😏
2026-09-19 16:01:11
2
z960093
ዙዙ የወድሟ❤ :
የባሌ እናት ለኔም እናቴ ናቸው ሞቼ ነው የምወዳቸው ኢሻአላህ😍
2026-09-19 15:35:42
2
hameera.hameera4
📿አላህ እያለ ምን እሆናለው☝️🎆📚 :
መኮመት ፈለኩኝ ግን ተውኩት የፍረዱ ቀን ባለቤት አላህ ስለሆነ በስ[Teary eyed][Teary eyed]
2026-09-19 18:42:02
1
f881621
እርግቧ💋🌹 :
ያረብ ሢወዱኝሥወዳቸዉ አልሀምዱሊላ
2026-09-19 17:06:36
1
To see more videos from user @yygijtohvijihof9ru, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About