@erdatxbte9w:

ሸህ አላሙድን እርዳታ ድርጂት
ሸህ አላሙድን እርዳታ ድርጂት
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 19 September 2026 11:07:10 GMT
25276
1234
162
290

Music

Download

Comments

qorichootulluukuyyu
Singitaan Dassalagni :
1000000
2026-10-11 11:43:12
0
samirahadey1
meki.man :
እስቲአቅምለሌላቸውአግዙ
2026-09-30 19:27:47
1
alexfekade
Af 7 :
እኔ ምንም እርዳታ አልፈልግም ነገር ግን እሳቸው ለኢትዮጽያና ለኢትዮጵያኖች አስፈላጊ ሰው ናቸው ሽ አመት ይኑሩልን
2026-10-06 07:11:45
1
user9125785225639
turee :
yodhukubsatee.rabbi.sihafayisuu..garuu.garigarsaa.naminbarbanee.ijiru.garu.ani.manacaraqaatakaa.adamaqababaa..yonagurguramitee.isiningargaruf.yadee
2026-09-27 16:25:59
3
sentayhubalhu2
sentayhubalhu2 :
በስማቸው አትቀልዱ
2026-10-02 13:55:03
1
marta.misganaw3
Marta :
5000000
2026-10-05 08:38:27
1
diribeworkmulat
diribework mulat :
እድሜቸው ይርዘም ጤናይስጥርኝ
2026-09-24 20:52:42
3
zene8391
zene :
ችግሩ እንዴት እሳቸውን እናግኝ ነው ። ሁሉም ተነስቶ እናገናኛለን ባይ ነው ። ለመጨረሻ በናታቸው ስም እለምናችሁዋለሁ ። መስራት እችላለሁ ።ለመነሻ የሚሆን ያግዙኝ ። ዕድሜና ጢናውን ይስጥልኝ ።
2026-10-04 10:07:22
2
salhdnzny96
09 :
ok
2026-09-26 23:06:56
1
belay.asege
Belay Asege :
ለቤተ መሠረት ቢቸ
2026-10-01 07:01:06
1
meseret79601
Messi :
እርዳኝእባክህ
2026-09-30 18:30:48
1
burte.77
burte 77 :
እኔ ምንም አልፈልግም እምፈልገው እግዚያብሄር እረጅም እድሜ እንዲሠጣቸው እፀልያለሁ በዘመናቸው ቡዙወችን ሲታደጉ አይቻለሁ
2026-10-05 19:14:40
1
user682355656622
user682355656622 :
ቤት ነበረኝ ብላን ተቃርኖ ተብሎ መውደቂ የለኝም ወሎ ወረሂመኖ ነው ተወልጀ ያደኩት ሳውድ ትንሽ ሰርቸ ቤት ገዛሁ አሁን ሊፈርስብኝ ነው ይህንን አይተው ሌላው ሱካር ግፊት ታማሚ ነኝ አርዱኝ
2026-09-26 15:08:59
0
.asebe.alayu
Asebe alayu :
ene. bet .bet bet bicha????????????
2026-09-25 07:06:11
1
redi21.21
redi :
ለምን አይመጡም🥰🥰
2026-10-01 09:30:20
1
19gebreladnegn19
21mariamtamaldalech16 :
አዎ በትክክል: ጤና ይስጥልኝ አባታችን ሸህ አላሙዲ 🙏 እኔ የእርስዎ ኩባንያ በሆነው በሳዑዲስታር አግሪካልቸራል ዲ/መንት ሳገለግል ቆይቼ አሁን በአነስተኛ የጡረታ ገቢ ቤተሰብ ይዤ በቀበሌ ቤት ኪራይ የምኖር የሀገር ባለውለታ ነኝ ብዬ በድፍረት መናገር እችላለሁ: ስለሆነም ከበሽታ ጋር ተያይዞ በድህነት የጉስቁልና ሕይወት እየገፋሁ መሆኑ ሳያንሰ የዓይኔ ሽፋሽፊት ላይ ትርፍ ሥጋ በቅሎ ዓይኔን እየሸፈነብኝ በመሆኑ ተደራራቢ ችግር ላይ ወድቄ በመሰቃየት ላይ እገኛለሁ: ስለሆነም እባክዎ የጠቅላላ ሕክምና እርዳታ እንዲደረግልኝ በአክብሮት አጠይቃለሁ።አመሰግናለሁ🙏
2026-09-27 10:17:31
1
solomon.abebe688
Solomon Abebe :
የራሴን ሥራ ለመሥረት እፈልጋለው አባታችን
2026-09-30 07:51:58
1
teyba310
Teyba :
amanual tamami neng.
2026-09-26 09:15:05
1
ehtnensh.birhanu
Ehtnensh Birhanu :
እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
2026-09-26 14:30:15
1
user1097113786025
yohannes :
እጅግ በጣም
2026-09-26 14:18:43
1
esu.tesema3
Esu tesema :
ለሸህ አላሙድን ሠላምና ጤናን እመኛለዉ። በኮረና የከሰረን ሱቅ ለማስፋፋት ድጋፍ እፈልጋለዉ🥰🥰🥰
2026-09-27 10:58:06
1
genet.hagos2
Genet Hagos :
ሼህ አላሙዲን እድሜና ጤናውን እንመኝልሃለን እኔም እንደማንኝውም ሰው የመኖሪያቤት ችግር አለብኝ በአሁንሰአት የቤት ክራይ እየከፈሉመኖር በጣም አሰቸጋሪ እየሆነ የመጣ መሆኑ ይታወቃል ሰለዚህ ለምታደርግልን ቸርነት እናመሰግናለን 🌺🌺🌺🌺🌺🥰🙏🙏
2026-09-27 09:59:31
1
mohammedandbid
Mohammedandbid :
edmahewen allah yaslzemlacew
2026-09-26 12:18:43
1
ifb9202
ifb9202 :
10,000,000 birr bich bet ligazabst mengist seratagn negn
2026-09-25 20:15:55
1
jemal.hadim
Jemal Hadim :
አላህ።ሀያትህ፡ረጅም፡ያድርግለት፡ከኛ፡ከኢትዩጵያዊያን፡ቀንሶ፡ሰጥቶ፡ሀያቱ፡ይጨምርለት፡ገና፡የኢትዩጵያና፡የህዝቧ፡እድገት፡ያያል።ይህነው።የምመኝለት።የስራ፡ማስጀመሪያ፡ይርዱንና፡እሳቸው፡እንድተካ፡ያድርጉ።
2026-10-09 18:09:18
0
To see more videos from user @erdatxbte9w, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About