@gabcha.tube: ሥራ አለመስራት በራሱ ትልቅ በሽታ ነው! ሥራ የሌለው ሰው በአእምሮውም፣ በስሜቱም፣ በሰውነቱም ላይ ሰላም ያጣል:: ሰላምና ጤና የሚገኘው በመሥራት ውስጥ ነው፤ ስለዚህ ተነስተህ ሥራም! #marriagecounseling #melhkpodcast #yetdaramakari #melhkmedia #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ጋብቻ ቲዩብ - Gabcha Tube
ጋብቻ ቲዩብ - Gabcha Tube
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 19 September 2026 11:12:51 GMT
246329
23534
164
3318

Music

Download

Comments

mesita2128
ኤሴቅ :
መምህር ስራ የለኝም ብዬ ላግዛት ብሄድ ገላምጣ ላከች
2026-09-19 13:53:27
86
alemtsehaymulat1
alemtsehaymulat1 :
እሽ ስራ ፈልግልኝ
2026-09-19 17:16:07
13
ewenet359
ewenet359 :
መቼ አንሰራም አልን የቤቱም የውጭውም ሰራ ያለ እድሜአችን አጎበጠን እንጂ
2026-09-19 21:26:58
13
sade_cho2
sade_ሰአድቾ✅ :
ስራ ከለለኝ እራሴን መከባከብ ነዋ ለምን ብየ ጓደኛ አግዛለው ምስግና ላያመሰግኑኝ ለዛውም
2026-09-19 14:25:27
69
tegist.tt
TT 292112 :
ስራ ሳገኝ ነው ባሌ የጠላኝ ምክንያቱም እንደድሮ ብር ስለማለምነው
2026-09-20 20:06:31
8
mazameskele7
ABSALAT :
አረ ተዋ የቤቱስ ስራ ወድሜ
2026-09-19 16:59:33
21
yad5658
yad@07 :
ewenet new
2026-09-19 20:10:59
4
almaze130
ልኑር ተደብቄ ከስወች እርቄ :
ስውጋር ለመሔድም ሥራ ግድ ይላል ይሄው ስውጋር ባዶ እጄን ላለመሔድ አድል ተቆራርጨ የቀረውት
2026-09-19 17:31:41
6
123justdoit1
sweet :
ሰርቼ አላቅም ደስተኛ ነኝ
2026-09-21 20:35:52
0
marben942
MARBEN :
ማንም አያስጠጋም ያየ ነው የሚያውቀው !!!!!!!!
2026-09-21 09:29:21
2
tete26476
tete :
ስራ ከሌለኝ ብፈልጋቸዉም አይፈልጉኝም
2026-09-20 11:36:42
2
rodas5059
Rodas :
እውነት ነው 49 ኪ. ግ ነበርኩ አሁን 63 ተመስገን 🙏🙏🙏
2026-09-19 14:45:49
5
mihiret1619
Mihert :
ከየት ይምጣ መናገር ቀላል ነው መፍረድ ብቻ ጎደኛ ከሌለንስ
2026-09-20 08:16:19
3
salemcakee
salem :
ስራ ሳይኖረኝ ቢዚ የሆንኩት እኔ😁😁😁
2026-09-20 06:35:36
1
mamush12345
mamush12345 :
exactly 100% 👌👌
2026-09-19 19:35:05
2
nunukiya
መስኪ ማር እና ቅቤ :
ewnet new👍👍
2026-09-19 12:14:05
3
genet.abera83
Genet Abera :
ewunet newu
2026-09-19 16:37:41
1
mar804820
mar :
አውነት ነው
2026-09-19 19:36:00
1
menen_bonda
MENEN BONDA :
tikik 👍👍👍👍
2026-09-19 14:47:49
1
lina60390
lina :
አንተ ሰውዬ ምንህን ነካሁህ በገዛ ቤቴ 24እቀመጣለሁ ሆሆሆሆሆ !!!!በቃ ስራ የለኝም ተስፋ ቆርጫለሁ መኖር ከብዶኛል
2026-09-23 04:48:55
1
dammech
Dame chura :
ewenat new
2026-10-26 10:54:53
0
user9527918414699
Alhamdulilah every thing :
አውነት ነው በጣም
2026-11-16 15:23:40
0
mesretgetenet
Mesret Getenet :
ewontehe
2026-10-28 21:08:04
0
kahsa.kk
Kahsa Kk :
ነበር
2026-11-12 12:08:22
0
user7860095151471
user7860095151471 :
🥰🌹🥰
2026-09-19 12:10:34
0
To see more videos from user @gabcha.tube, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About