@underratedthoughts: #underratedthoughts #blurredman

Underrated Thoughts
Underrated Thoughts
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 19 September 2026 11:13:49 GMT
38759
2582
43
43

Music

Download

Comments

derara1994
DH :
He didn’t say all of this the main problem with religious people has always been ማስፈራራት and ውሸት በማውራት ማወናበድ using fear and lies to manipulate people🥺🥺🥺
2026-09-19 15:39:49
6
apostolicsuccession27
አቡ የክርስቶስ :
good points. he Moroff was raising objections directed at the followers of the religion rather than at the religious teachings themselves.
2026-09-19 13:40:13
44
gech.z.maryam
Eagle Eye 🦅 :
የልጁ intention በልጁ እይታ ልክ ብታየው ሚዛን ይደፋል መፅሀፍ ቅዱስ እንደሚለው ሳይሆን መፅሀፍ ቅዱስን ተቀብለው እንደሚኖሩት ሀይማኖት consider አድርጓ ነው የተናገረው ልጁ ደሞም ልክ ነው ሀይማኖተኛ ህዝብ ያንፀባረቀውን ህይወት አይቶ ነው ልጁ✌️
2026-09-19 13:05:33
27
sas198912
7 :
the current genration is like this
2026-09-19 18:29:32
0
ice_berries126
movie_zone :
Mn podcast nw ??
2026-09-19 16:03:55
0
biruk.bura.cr7
Biruk bura cr7 :
agnost4forever
2026-09-19 20:39:15
2
qendash
<ቀንዳሹ> :
ልጁ ትክክል ነው የኔም እይታ እንደ ልጁ ነው ።
2026-09-19 18:00:47
6
genet5238
Genet Christian✨💛 :
ከሃይማኖት ውጪ ያሉ ሰዎች የተቸገሩት ሩጫችንን ያልጨረስን የእኛን ህይወት እየተመለከቱ ነው መመልከት የሚገባቸው ግን የክርስቶስን ህይወትና እርሱን መስለው በእምነት ያሸነፉ ሰዎችን (ቅዱሳንን)ነበር😔
2026-09-19 17:13:32
8
davidark16
David Ark :
ምንም ኣይገናኝም የተነሳበት ሀሳብ ላይ!😂😂😂
2026-09-20 06:46:04
2
user6195049750047
user6195049750047 :
ማጣቀሻ ብለህ ያስቀመጥከው እኮ ሰዎች የፃፉት ነገር ነው። ለዛውም ከኛ ጋር ምንም የማያገናኛቸው
2026-09-19 19:57:50
2
one.day4376
One Day :
ምንም አይገናኝም ሀሳብህ
2026-09-19 16:27:40
1
ggi2744
Glam by TG 💄💅 :
ልጅ ባኘሳዉ ሀሳብ በጣም ብዙ የሚያስማሙ ነገሮች አሉ ቤተክርስቲያኗ ስልጣን በሰጠቻቸዉ ዲያቆናት እና ቀሲሶች መፅሀፍ ቅዱስን ቲዉስት እያረጉ አዉደ ምህረት ላይ ሳይቀር የማይሆን አስተምሮ የሚያስተምሩ ቄስ እና ዲያቆናትን ማነዉ ሀይ የሚላቸዉ ሴትን ከ 25 አመት በኋላ ኤክስፓዬር ዴት ታረጋለች በ12 እና በ13 አመቷ ማግባት አለባት እያሉ አፋቸዉን የሚከፍቱ ዲያቆናትም ተፈጥረዋል ሶ እነዚህን ሰዎች ማነዉ ሀይ የሚላቸዉ ስልጣኑን የሰጠቻቸዉ ቤተክርስቲያንም ዝም ብላለች
2026-09-19 20:40:17
1
josi.man59
abush man :
በትክክል
2026-09-19 14:33:45
0
tiza_tesfaye
tiza :
wow
2026-09-19 19:23:20
0
the_makarov27
𝚖𝚊𝚔𝚊𝚛𝚘𝚟 :
🙌 thanks
2026-09-19 11:20:03
0
yoti77
YTAGESU DEMISSIE :
2026-09-19 12:05:01
0
user6188190825325
sofi dh :
አዎ ይከለክላል ! ምክንያቱም ልቅ የሆነ የግብረስጋ ግንኙነት ብዙ የጤና ችግሮች ያስከትላል ሳይንሳዊ ማስረጃዎች ስላሉት ሰርች አድርገህ መመልከት ትችላለህ በተጨማሪም በተደጋጋሚ የሴክስ ግንኙነት ማድረግ ጣዕሙን ለማጣት ምክንያት ይሆናል ከሴክስ የሚገኘውን እውነተኛ እርካታ በማጣታቸው ምክንያት ነው ሰዎች ዛሬ ለተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ ግድ ያልሰጣቸው የሰው ልጅ በባህሪው የሆነ ነገር ሲሰለቸው በአዲስ መተካት ይፈልጋልና ! እውነተኛው አምላክ የማያምኑ ሰዎችን ጥሉ አይልም በለዘብተኛ ቃልና በመልካም ስነምግባር ጥሯቸው ግን ይላል, ወደውና ፈቅደው ካመኑ እሰየው ካልሆነ ግን በሃይማኖት ማስገደድ የለም መብታቸው ነው ዓለማችን ሁሌም ቢሆን የጦርነት ምክንያቷ እምነት ነው ዛሬም ድረስ አሜሪካና እስራኤል የተለያዩ የውሸት ነገሮችን እውነት እንዲመስል በማድረግ Brian wash እየታገሉ ያሉት በመፅሃፋቸው የሚያምኑት ነገር ስላለ ነው ለሌላው ግን እምነት አላስፈላጊ እንደሆነ ይሰብካሉ ካላስፈለገ ዓለም ላይ ያሉ ትልልቅ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰዎች ለምን እስራኤል እየሆዱ የአምልኮ ተግባር ይፈፅማሉ ? ማንም ሰው ከሞት በኋላ ባለው ህይወት ምን እንደሚያጋጥመው ማወቅ አይችልም ግን ወደድንም ጠላንም ከሁለቱ አንዱ አይቀርልንም በደንብ አብራራልህ ነበር ግን በዛብኝ......
2026-09-19 12:56:23
5
mariamawittt3
Mariamawit :
Did he really say this 🤭
2026-09-19 14:36:06
0
homerm404
Home-Rm-404 :
ሲነገራቹ ነው ጸሎቱም መዝሙርም ትዝ እሚላቹ ኦሪት ዘፍጥረት 6:6 እሚፀፀት ፈጣሪ ሙሉ እውቅና የሌለው አምላክ exist አያረግም ልጁ ልክ ነው እውነት አያስፈራም ውሸት ደግሞ እሩጦ ሀይማኖት ስር ይገባል
2026-09-19 17:44:16
1
dawithagos17
مريم أمي☦️ :
ማርያምን እኔ ልጁ ገና ሳየው ስላልተመቸኝ አስቀድሜ block አርጌው ነበር
2026-09-19 15:41:48
1
invisible.thought0
the BEAST :
የክርስቶር ምራላዊ አስተምሮትን አጋነው ሀይማኖት ወደ ሚል መንጋ ድርጅት ቀየሩት ...እንጂ እየሱስ ክርስቶስን መስሎ መኖር ለsurviving ግዴታ ነው። ማንም ሰው የክርስቶስን ግብር ካልተከተለ ዘር መቀጠል አልችልም ። ሀይማኖት ግን ጨቋኝና በዝባዥ ነው። የሚያስፈልገው ሞራላዊ ትምህርት ብቻ ነው። ሌላው ስርዓት የውሸት ነው
2026-09-19 16:24:10
0
siraw_dev
__ didn't exist __was a Dream :
endezi eyalki erasikin eyamogneh ende tota zilel eski
2026-09-20 00:14:42
0
john_doe_52
John Doe ♈ 🔥 :
@DAVE MBN
2026-09-19 18:51:38
1
user4761416325697
ሔኖክ ዘቂርቆስ :
😭😭😭
2026-09-19 19:34:18
0
hustel19
... :
🙏🙏🙏
2026-09-19 11:46:11
0
To see more videos from user @underratedthoughts, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About