@serawite_gedeon: መልካም… "…ፈጣሪ ይይላቸው እና እነ ብላክ የአዶናይ የሌለ አጀንዳ አምጥተው ሙዳችን ቢሰርቁትም። እኔን ለመስደብ፣ ለማዋረድ፣ በጥፍራቸው ቆመው ስለት ተስለው የሚጠባበቁኝም፣ በአንድ ጊዜ እስላም ክርስቲያኖቹ ባለ በሌለ ኃይላቸው ቲክቶክ ቪድዮ ሠርተው በስድብ እልሃቸውን ስለተወጡብኝ፣ እኔም የበለጠ የኦቲዝም ተጠቂ ልጆች ቤተሰብ የሆኑ ጀግና እናትና አባቶችን፣ ከሴረኞቹ ጋር በመነታረክ ዳግም መጉዳት፣ ማሳዘን ስላልፈለኩኝ፣ ለእኔ ብቻ ሳይሆን እኔን የጎዱ መስሏቸው ይሄን ከዐውዱ ውጪ ቪድዮውን ቆርጠው የተጠቀሙትን ወንጀለኞች በእነሱ ስም ይቅርታ ጠይቄአለሁ። አምላኬ ያስተማረኝም ይህንኑ ነው። "የሚያደርጉትን አያውቁም እና አባት ሆይ ይቅር በላቸው" አይደል ጌታም ያለው። እንደዚያ ነው። "…እንግዲህ ከይቅርታው በኋላ ወደ መደበኛው የቅዳሜ ከሰዓት መርሀ ግብራችን እንመለሳለን። "…ከእኔ ቀጥሎ ሌላው ማኅበራዊ ሚዲያውን ያጥለቀለቀው የአባ አሮን ጉዳይ ነው። አባ አሮን ማን እንደሆነ አስቀድሜ የነገርኳችሁ የእኔ ልባሞች እንዳላችሁ ተስፋ አደርጋለሁ። ስለ አባ አሮን የነገርኳችሁ የዛሬ ሦስትና አራት ዓመት ጀምሮ እንደነበረም ታስታውሳላችሁ። "…የሐረርጌ ሰው ስለሆንኩ እንደ ነቢይ አልቆጥር ብላችሁኝ እንጂ፣ መቼም ከኢዩ ጩፋና ከዳንሳ ሳልበልጥ አልቀርም አይደል? አልሰማ ብላችሁኝ እንጂ ይሄ ሰው አስቀድሞ ማን እንደነበር፣ ምን ሲያደርግ እንደነበር ተንትኜ ነው የጻፍኩላችሁ። "…እናም ዛሬ በዚህ ሰው ምክንያት አንዳንዶች ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ሲሳደቡ እያየሁ ነው። ሲጀመር መንበረ ሰላማ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያንን ለማፍረስ አጀንዳ ተቀብሎ ወደ ትግራይ በመሄድ በዚያ የመሸገ ነው። ሳይዘገይ የኢትዮጵያን የቅድስት ቤተ ክርስቲያንም አምላክ ፍርዱን ሰጥቷል። "…ለማስታወስ ያህል ትንሽ ልሂድበት ወይስ ነገ በሰፊው በቴሌቭዥን ልምጣበት? • ምረጡ…
ሠራዊተ ጌዴዮን
Region: ET
Saturday 19 September 2026 16:14:28 GMT
Music
Download
Comments
አብሮኮሮስ :
አንድ ደስ ባይለኝም የሚገርመኝ ነገር ዘመድኩን ያለው ነገር ሁሉ ጊዜ ጠብቆ እውነት የሚሆነው ነገር ነው።
2026-09-19 19:34:37
62
የእመቤቴ ማርያም :
liyu nehe zemede
2026-09-20 04:13:41
0
BlackRoss :
ልጅቷ ምን አስባ ነው
2026-09-20 08:32:53
6
ታላቁ ኬኩን ሀሰን ቡታ⚔️✨️✝️🇪🇹🇺🇲 :
ዘመዴ ዘመድ 🥰🥰🥰
2026-09-20 07:52:05
7
ኢትዬሪካ :
አይ ኢትዬጵያ በተለይ አማራ ስቃያችን እና መከራችን በዛ
2026-09-20 08:06:26
5
🥇🏆@ethio_deshet :
አቡነ የፉ[Tears of joy][Tears of joy]
2026-09-19 19:25:08
3
በረከት :
ሰው መቼም አይፀዳም ባካቹ አግቡ
2026-09-20 03:42:07
0
melkam tirru sew :
እግዚአብሄር ይቅር በለን
2026-09-19 20:52:32
2
እያደር አዬለ (ከሆድ ባሻገር) :
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤተክርስቲያን #አራት አይናው መመህር ዘመድኩን በቀለ ከነ ቤተሰቦችህ በሰላም ያኑርህ።
ፈጣሪን እንጅ አስመሳይ ሰወችን አትፈራ።
2026-09-20 11:37:58
2
ኤሊያና Ethiopia :
🥰🥰🥰ዘመዴ
2026-09-19 18:21:14
2
user85029525658 :
ኧረ ዘመዴ ዘመዳችን ለኛ ለዘመዶቹህ ንገረን ደግሞ ምን አጀዳ ተፈጠረላት ለታሪክ ተፈጥረነናልና
2026-09-20 09:33:04
1
teke boss :
ባርካት😁😁😁 ወይ
2026-09-19 20:05:17
1
' :
እሪ እኮን ቀመሱ አምሮወት💪💪💪💪
2026-09-19 21:15:09
1
user1504936943913 :
ዘመዴ እግዚአብሔር ለቤቱ ሲል እድሜና ጤና ይስጥህ
2026-09-21 04:04:49
0
H.Grace :
gif sibeza fetari ba adababay yawaridal hulum yitankek.
2026-09-20 16:35:38
0
Getachew Mengstie :
እረ ተው በተሳሳተ መረጃ ስህተት ውስጥ አትግቡ
2026-09-20 07:46:32
0
mulusew :
አቤቱ ማሀረነ!
2026-09-20 17:30:21
0
besufekade :
ፈጣሪየ ሆይ ካስመሳይ ሰዎች ጠብቀኝ ሀጢያተኛው ልጅህንም ይቅር በለኝ
2026-09-20 16:20:47
0
Endalk.H :
ዘመዴ አንተ ባትኖርልን እኮ አልቀናል
2026-09-19 19:25:32
9
Berex ነኝ እማየን ናፋቂ :
እውነት ነው ዘመደ
2026-09-20 09:14:35
0
ዳህላክ :
ማርያምን እኔ አስታውሳለሁ በጊዜው ገርሞኝ ነበር[Embarrassed]
2026-09-20 14:30:55
0
የሙሴ በትር!!! :
ነብዩ ዘመዴ
2026-09-20 10:54:44
0
seni :
አቤቱ ይቅር ይበለን እኔስ ፈራሁ 😥😥😥😥
2026-09-20 09:25:56
0
Mivo💪 :
ዘመዴ☺️
2026-09-20 11:16:18
0
Gebremariam :
በትክክክል
2026-09-20 04:15:51
0
To see more videos from user @serawite_gedeon, please go to the Tikwm
homepage.