@dawit17178: 🌿🌿👉 OK ለብዙ ወራትና አመት ፦ ዘረ _ደሼት _ዘኢትዮጲያ ትንሳኤ _ በሚል የቲክቶክ ፕላትፎርም የምታውቁኝ ሰዎች ትንሽ ስለ እራሴ ላጫውታቹ 😉😉 🌿👉 ቤተሰቦቼ መቼም ለእህልም ቢሆን ዘር አይጠፋምና ፦ የዘረ _ደሼት _ነገድ ወይም DAN ያለባቸው ። ነገር ግን ይሄ ነገድ በሺ ዘመናት መፈራረቅ ውስጥ የመጣና በመጥፋት ላይ ያለ ሲሆን ////////////////// 👉 ለኢትዮጲያ እጅግ ብዙ ውለታ የዋለ ከኢትኤል ቀጥሎ ታላቅ ስርወ መንግስት ነበር ። በአክሱም ስልጣኔ ፣ በጎሳ ፣ በመደሀኒት ቅመማ ፣ በሂወት ዛፍ ላይ በመራቀቅ ፣ የመካከለኛውን ምስራቅ ስልጣኔ በእጅጉ ያጉለበተ ነገድ ነበር ። 🌿👇 ..... በ ጥንታዊያን ግሪክ ፣ ፋርስ ፣ ሮማ ፣ ምስር ወይም ግብፅ ፣ በውጩዋ ሱዳን ፣ ሀረብ ፣ ወዘተ ሀገራቶች ላይ የተበተኑ ሲሆን በተለይ በጥንቱዋ 😉 ኑቢያ በብዛት የሚገኝና ወደ ኢትዮጲያ የተለያዩ ግዛቶች የተበተነ ሲሆን ። የኔ ቤተሰቦች አንዱ ናቸው ። ///////////// 🌿🌿👉 እኔ ፣ ቄስ ፥ ዲያቆን ፥ መነኩሴ ፥ ወይም የቄስ ልጅ አይደለውም ። ነገር ግን የኔ ነገድ ከመጀመሪያውም ጀምሮ ስልጡንና የጥንቱዋን የኢትዮጲያ የ 2700 አመት እስከ 3000 አመታት ታሪኩዋን ከአባቶች በመቀበል ለትውልድ በተቻለ መጠን እንዲነገረውና 🙌 _ እንዲማር ብሎም ከዛሬዋ ስልጡን አለም የበለጠ ስልጣኔ በኢትዮጲያ እንደነበር የስነፍጥረት መነሻ መክተሚያ ከ አለም ሀገራት በመመስረት ደረጃ ቀደምት ስለሆነችው ኢትዮጲያ እጅግ በብዙ ጠልሰምና ብራና ይዞ የነበረ ነገድ ሲሆን ከተሰጣቸው ለኔ ቤተሰቦች አንዱ ነን ። 🌿🌿👇 🌿👉 በነገራችን ላይ በ ጊዜ ወይም በታይም ትራብል ወደ ሁዋላ 3000 ሺ አመት እንድንመለስ እና ያን ጊዜ ምን እንደነበር የሚያሳዩ ብዙ መፀሀፎች አሉ 🤯 እኔ በራሴ ወደሁዋላ በመጉዋዝ የጥንቱዋን የኢትዮጲያ ስልጣኔና ከዚህ በፊት ስለኖሩት ፍጥረታት ለማየት ችያለው ። 🌿👉 ለወደፊት የምትመጣዋን የ አውሬውን አለምም አይቻለው ፤ እመቤታችንም ኢትዮጲያዊ እንደሆነች በታይም ትራብል ወደሁዋላ ሂጄ አይቻለው ። ......ቀጣይ ስለምትመጣዋ የ ዲያቢሎስ አለምም አይቻለው ። ለዚህ ነው አጀንዳ _20_30 ን_የምቃወመው ✋✋✋ ፦ አዲሱ የአለም ስረአትን ለመቃወም ኦርቶዶክስ ፣ ሙስሊም ፣ መሆን ሳይሆን ፦ ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው ። ምክንያቱም ፦ ሳጥናኤል ሊመራን ይፈልጋልና 🌿🌿👉 እኔን እንደ ቄስ ፣ ዲያቆን ፣ አቲውኝ ፣ በቃ ዝም ብዬ የገባኝንና እውነት የሆነውን ነገር ለማስረዳት የምሞክር 🥺 ተራ ሰው ነኝ አለቀ ..........አመሰግናለው ። 🌿👉 ታሪክና ሚስስጥራትን ማወቅ እንቀጥል ወይስ ላቁም ? ? ? ? 🤔 ?
ዘ_ረ_ ደሸት _ዘ ኢትዮጲያ ትንሳኤ 🤴
Region: ET
Saturday 19 September 2026 16:19:04 GMT
Music
Download
Comments
victoria :
ዘረ ደሸት ምን ማለት እንደሆነ ጠይቄ ተረዳሁ አንተም ዛሬ ላይ አስረዳኸን እናም ወንድሜ ብዙ ነገር አሳዉቀሀናል እዉቀትን አግኝተናል አሁንም ብዙ እንጠብቃለን ለነቁት እንደኔ የሀገር ፍቅር ላለበት ታሪኩን ማንነቱን ሚስጥራትን ማወቅ ለሚፈልጉ ታስፈልገናለን እንቁአችን ነህ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
2026-09-19 20:59:12
15
Mesi Hailu :
ዘር አንተንና አንተን የመሰሉ ለዚች አገርና ለዚህ ትውልድ የሚያስቡ ያወቁትን ለማሳወቅ ለማስረዳት የሚታትሩትን እግዚአብሔር ለአገራችን ያብዛልን🙏ዘርዬ በርታልን እግዚአብሔር ያበርታክ🥰🥰🥰🥰
2026-09-19 17:02:26
12
girmish01 :
ኤረ ቀጥል ስለራስህ ማንነት ስለዘረደሸትና ጥንታዊ አመጣጥ ስላስረዳሄን ከልብ እናመሠግናለን 🙏🙏 ካንተ ብዙ አንቂ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ዕውቀቶችንና ስለቀጣይ የሚትመጣው ዓለም ምንነት የሚትሰጠን ዕውቀት በገንዘብ ቢተመን ቀላል አይደለም ግን ውለታህንና ድካምህን እግዚአብሔር ይክፈልህ🙏🙏🙏
2026-09-19 16:46:52
11
welde :
ጥበብ ገቢር ካለህ መለዋወጥ እንችላለን እኔም ዘረ ደሸት ነኝ የጎጃም ልጅ
2026-09-23 11:29:30
2
Hanan :
be time travel temeliseh ayichalew nw mitilew 😳endet?ihe ngr ewunet bw ende?
2026-09-19 16:40:48
0
ብርቱካን :
ቀጥልበት፡የኛጀግና፡👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍እንቁ፡መምህርነህ
2026-09-21 09:37:43
2
@sisay1221 :
እቀጥል ወድሜ እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን🥰🥰🥰🥰
2026-09-20 19:21:07
1
joojevdo :
እንቀጥል በጣም ማወቅ እፈልጋለሁ
2026-09-27 14:12:06
1
freweyni-hadush :
እንቀጥል እኔ በበኩልየ ካንተ ቡዙ ተምርያለው ኣመስግናለው 🙏🙏🙏🙏
2026-09-19 16:41:39
3
444777888 :
እንቀጥል ወንድሜ
2026-09-19 16:45:27
2
Aynalem Tadele :
የመትሰጠን ታሪክ ኢቶዮጵያ ቀደምት የሰልጣኔ ፈር ቀዳጅ መሆኗ ጥር ጥር የለውም እባክህን ሳትሰለች ሁሉንም ነገር አሳውቀን በተረፈ ተባረክ
2026-09-21 13:13:01
2
My :
አይ ቀጥል የምን ማቆም ነው በረታ
ከትልቅ አክብሮት ጋር
2026-09-19 16:45:05
2
Ethiopia :
አሁን ያልከዉን መረዳት ይከብዳል ወደሁኋላ ና ወደፊት መጓዛህ እንዴት ማለት ነዉ time-travel ጥበቡስ እንደሆነ?
2026-09-19 17:01:00
1
🕎፯፪፻ ፩፬፻፩፴ 369✝️ :
አይ ዘሩ በእርግጥ ትንሽ መገረምና መደነቅ ቢፈጥርብኝም ስጠብቀው የነበረ ነገር ነው ብቻ አንተ ምርጡ የሴም ዘር ኢትዮጵያዊ ነህ በርታልን እናመሰግናለን ወዳጄ ጥበብን በረቂቅ የመለኮት ስልጣን ለመጋራት ያብቃን🙏
2026-09-19 17:45:29
1
Orange abe :
አረ በርታልኝ እኔ ካንተ ብዙ ተምሪያለው ሁሌም እከታተልሃለው አመሰግናለው@🙏🙏🙏
2026-09-20 03:02:53
1
327613 :
ቀጥል ወንድሜ መልስ እዲሰጡህ አትጠብቅ በድሮው ዘመን የሚሰማህን ሰው ለማወቅ በድምፅ ነበር ሰምቶ ሲመልስልህ አሁን ዘመን ላይ ግን የሚሰሙህን የምታውቀው በዝምታቸው ነው የሚያወሩትን ተዋቸው ።?
2026-09-19 17:44:03
1
user4280378335051 :
ቀጥል
2026-09-19 16:29:35
1
user936572867798 :
ቀጥል
2026-09-27 07:46:26
0
Jerry :
ኸረ ቀጥልልን ማን አለን ተባብረን እንዳን 🥰
2026-09-19 16:57:49
4
ሰይፈ ስላሴ :
2026-09-30 13:31:14
0
selam :
አረ እኛም እናንብባቸውና ትራቭል እናርግ እርዱን???
2026-09-27 10:40:40
0
ጠቃሚ ትውልድ(useful generation) :
በአካል ለግኝህ ወዳጄ
2026-09-27 18:20:22
0
user7298694219528 :
ቀጥል
2026-09-30 07:33:41
0
Thoughts :
ቀጥል
2026-09-27 13:36:08
0
Abel Abela :
continue🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2026-09-19 16:34:35
1
To see more videos from user @dawit17178, please go to the Tikwm
homepage.