@ethio.matrix: አሰብኩት የእስዋ እኩዮች ተጫውተዉ ተጀናጅነዉ Facebook Telegram YouTube TikTok ብለው. Snapchat ደርበው .ፍቅረኛ ይዘው ፈተው ex ብለው .ትምህርት ጨርሰው ተመርቀው ተዝናንተው ጨፍረው ተጫውተው ወልደው አግብተው ወ ስራ ተቀጥረው ስራ አተው ስራ አግኝተው ሀላፊ ሆነው ተቀጣሪ ሆነው አለምን ጎብኝተው ከሀገራቸው ወጥተው ከሀገራቸው ገብተው በዓልን አክብረው በተመቻ አልጋ ላይ በአማረ ጣራ ስር ልጆቻቸውን አቅፈው ሲተኙ የኛው ሲሀም ግን በፖለቲከኞች በቀል ምክንያት በኤርትራ በረሀ ኮንቴነሮች ውስጥ ትቃጠላለች ምናልባትም ትደፍራለች ምናልባትም ትደብደባለች .አለም የዛሬ 15 አመት በሯን እንደዘጋችባት ሰአት እንደቆመ ነው .#Free Ciham @Worship Zone💎 #ሲሀም አሊ #siham#ertreantiktok🇪🇷💝💊💝🇪🇹
Ethio Matrix
Region: ET
Saturday 19 September 2026 18:51:10 GMT
Music
Download
Comments
BU ra :
አሜሪካ እንዴት ዝም አለች ዜጋዋ ከሆነች
2026-09-19 21:17:44
2405
Hilina Assefa :
አባትዬው እራስ ወዳድ ነው መጥቶ እጁን ቢሰጥ እሷ ትፈታ ይሆናል
2026-09-20 04:38:12
190
Lij yabu :
much painfull histry
2026-10-09 19:31:53
0
abrhm የግንቢታን 21 :
ከዚህ በላይ አብይ አህመድ አርጉናል ያው ሙሉ ህዝብን
2026-09-19 20:28:08
295
Merry <3 :
አባቷ እንዴት አስቻለው
2026-09-19 18:57:44
3222
menelik :
ዊልቸር ግዙልኝ🥺🥺🥺
2026-09-19 18:54:13
380
🌸 :
so sad story የአባት ለልጅ ተረፈ።🥺
2026-09-19 18:56:48
978
Ts :
why didn't her father gave his hands for her release
2026-10-08 08:26:48
0
Mercy🌹 :
ለምንድነው ፈገግ ያልከው🤔እኔ እኮ ውሸት ነው ልትል መስሎኛል🙆♀️
2026-09-19 19:12:30
217
tasteofdan7 :
Lezi new lek endageban potelican yetewnew bro
2026-10-09 06:37:53
0
Funny videos :
yigermal Tdya Eritrea Hager nw
2026-10-09 05:23:32
0
user1503543432596 :
Is she alive or not....?????🤔🤔🤔
2026-09-19 19:19:30
154
Wedi :
Source:- trust me beya 😂
2026-09-19 20:20:48
23
El_matador 🥀 :
what a world we living in
2026-09-19 19:08:50
491
Siham Muktar :
አረ በአላህ ሲሃም ሲሃም አትበል ልቤ ድው ድው እያለ ነው
2026-09-23 20:31:31
12
@hussen :
ውይ ስታዛዝን
2026-09-19 19:08:59
132
al-sen :
ከዚህ በፊት ሰምቸዋለሁ በጣም ልብ እሚነካ
አላህ ይዘንላት😢😢
2026-09-19 20:16:25
64
ዜድ 🧕(አመቱላህ) :
ኡፍፍ በሂወት ካለች አላህ ያውጣት🥺🥺🥺
2026-09-19 20:04:55
52
𝑑𝑎𝑣𝑖𝑑𝑜..😎 :
ኦኦ ሲሀም
2026-09-19 19:00:31
30
Gigi :
አሜርካ ከተወለደቺ አሜሪካዊ ዜግነት ይኖራታል ብየ አስባለሁ የእሜሪካ ኢንባሲ ምንም ማዲርግ አይቺልም ማሉት ነው።
2026-09-19 19:29:19
82
Dani@ :
ኢሳይያስ አይደለም አላላም ችግሩ እና ማነው
2026-09-20 00:43:31
31
anebetoo :
This is painful kmr🥺
2026-09-19 19:49:11
20
Edi🤍 :
Endet endemtasaznegn
2026-09-19 19:52:15
17
Dani :
Let's be a voice for this innocent girl #FreeSiam 😭😭😭
2026-09-19 19:29:46
30
Futureboy :
I won’t sleep till I know she’s a live please tell us 🥺
2026-09-19 21:24:03
15
To see more videos from user @ethio.matrix, please go to the Tikwm
homepage.