@asaf202020: #CapCut አምላኬ ሆይ… ዛሬ ከሰው ሁሉ ተለይቼ፣ ከዓለሙ ጫጫታ እግሬን ሰብስቤ፣ ብቻዬን ከፊትህ ቆሜያለሁ። በሰው ፊት የማልናገረውን፣ ለቅርብ ወዳጅ የማላወራውን፣ በልቤ ውስጥ የተሸሸገውን ሚስጥር ሁሉ አውጥቼ በፊትህ አነጥፈዋለሁ። ምክንያቱም አንተ የልቤን ረቂቅ አሳብ ታውቃለህ፤ ይስቅ በነበረው ፊቴ ስር የበደልንና የጭንቀትን ጠባሳ የምታይ አንተ ብቻ ነህ። גמר חתימה טובה

amenhaset
amenhaset
Open In TikTok:
Region: IL
Saturday 19 September 2026 19:04:32 GMT
2227
35
2
137

Music

Download

Comments

haftem8
הבטם hbetam :
🙏🙏🙏🙏
2026-09-19 22:20:55
0
shalev572_123
Shalve123🥰 :
👍👍👍
2026-09-20 02:12:59
0
To see more videos from user @asaf202020, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About