@haiyen.happy: Đầu tư máy in #mayin #mayinphunbrother #mayinnhiet #brother #haiyenhappy

Hải Yến Happy
Hải Yến Happy
Open In TikTok:
Region: VN
Sunday 20 September 2026 04:00:00 GMT
513
1
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @haiyen.happy, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ሎሬት ጸጋዬ ገብረመድኅን- አብረን ዝም እንበል  መቼስ አይሆንም ካልሽ ቅሪ  ግዴለም አትገደሪ  ልቦናሽ በመተረልሽ ባሳደረብሽ እደሪ  ተስፋ መቀነን ነው መቼም  የሰው ልብ አይችለው የለም። ብቻ ዳግመኛ ሞት ሳንሞት፣ አዲስ ቀን ሳይጨልምብን  ድፍን ደመና ሳይቋጥር፣ ክረምት ውርጅት ሳይወርድብን ኮከባችንን ሳንጠራ፣ ሳንቆጥርባት ሳትቆጥርብን ሞራችንን ሳናስነብብ፣ ሳናሳያት ሳታይብን  ጨረቃን መስክሪ ሳንል፣ ሳናውቅባት ሳታውቅብን አዋሽ ማዶ ቆቃ በረን፣ እባክሽ ጀምበር ትጥለቅብን። ውኃ እንደ ዱታ ሲተምም፣ በድን ሸለቆ ሲናገር በሰማይ ፈረስ ተጭኖ፣ ከአጽናፍ አጽናፍ ሲንደረደር  ሲያጉተምትም ሲያስገመግም፥ ባይነ ህሊና ለመመስከር  ሳንጨነቅ ሳንገደር  ለማንም ምንም ሳናዋይ፣ ሳንናገር ሳንጋገር  ከዐይንሽ ከልብሽ ከልቤ አዋሽ ማዶ አብረን እንብረር። ከሰው ኳኳታ እንነጠል  ለአንድ አፍታ እንኳ እንገለል  በእፎይታ ጥላ እንጠለል  ዝም ብለን አብረን ዝም እንበል።  _______ 1961 ቆቃ #ጸጋዬገብረመድህን  #ግጥም  #ግጥምለምትወዱ  #ግጥም_በግጥም  #ethiopianmusic #habshamusic  #90s #zetnawochu #zefen_music  #musiclyrics #habshatiktok #ዘጠናዎች  #ሙዚቃህይወቴ #slowedsongs #song  #ethiopiansong #ethiopianmusic🎶🇪🇹🎵  #ethiopianmusiclyrics  #fyp #foryou #ethiopian_tik_tok #lovemusic  @🎼Musiclyrics 🎶 @✨🅰️𝗔𝗯𝗿𝗮𝗵𝗮𝗺🅱️✨ @fiyorii getachew

About