@damot_post: ኢትዮ ፍይት ናይት አልተመቸኝም። ይቅርታ ይደረግልኝ መድረኩ በጣም ምቾት ስለነሳኝ አቋርርጬ ወጥቻለሁ!! እልህ እና ባዶ ጉራ ትርፉ መዘባበቻ መሆኑን ከዚህ አይቻለሁ።የ ebs አስተዋዋቂዎች በጣም አይችሉም "are you readyyyyyyy" እያለ የሚያደነቁረን መሀይም ሰው የምሽቱ ተጨማሪ አስቀያሚ ክስተት ነበር። ጌታቸው ETFC ትችላለህ አባቴ በርታ!! ደህና እደሩ! ቻው!

ኢትዮጵያዊው ትራዎሬ  ፖስት
ኢትዮጵያዊው ትራዎሬ ፖስት
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 19 September 2026 22:03:06 GMT
14601
104
3
5

Music

Download

Comments

user284071309924
user284071309924 :
Nice try. This one is much better and it will come out on top. Give it two years and we will see which one will survive.
2026-09-20 06:39:25
0
endeshawabera325
endeshawabera325 :
🥰🥰🥰
2026-09-20 01:05:57
1
To see more videos from user @damot_post, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About