@cewekbanget.id: Suaranya bagus banget dari awal sampe akhir 😭😭🫵🏻 Emang gak kaleng-kaleng lah Mbak Tiffany Young ini! Kamu paling suka lagu yang mana nih?? #CewekBanget #IdolnyaCewekBanget

CBID
CBID
Open In TikTok:
Region: ID
Sunday 20 September 2026 02:07:59 GMT
2248
203
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @cewekbanget.id, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

እንደዚህ አይነት ሴቶች አሁንም አሉ❤🙌 ይህ ምስኪን መካኒክ ከዚች ቆንጆ ልጅ ጋር ኢንተርኔት ላይ ይገናኛሉ።  አንድ ቀን ልጅቷ እሱ ጋር ለመምጣት የትራንስፖርት ገንዘብ እንዲልክላት ጠየቀችው።  ምስኪኑ መካኒክ ተገረመ።  ልጅቷ የምታታልለው መስሎት ነበር።   እንደዚች አይነት ቆንጆ ልጅ ወደ እሱ ልትመጣ እንደምትፈልግ ማመን አልቻለም። ግን ቢሆንም አመናት  ከሁለት ቀን በኋላ ከአለቃው ገንዘብ ተበድሮ ወደ ልጅቷ ላከ።  በጣም የሚገርመው ልጅቱ እሱን ለማየት ከአቡጃ ወደ ሌጎስ ናይጄሪያ በረረች። እሱ ግን ያላወቀው ይህች ቆንጆ ልጅ በጣም ሀብታም ከሆኑ ቤተሰብ የተገኘች እና እውነተኛ ፍቅር አሁንም እንዳለ እና ሁሉም ሴቶች የወንዶችን ገንዘብ እንደማይፈልጉ ለወንዶች እውነቱን ለማሳየት ፈልጋለች።   መጀመሪያ ሰውዬው ወደአላት አድራሻ ሄዳ ፍቅረኛዋ ባለ አንድ ክፍል አፓርትመንት ውስጥ ከሌሎች 7 ወንዶች ጋር እንደሚኖር አወቀች።  ፍቅረኛዋን የት እንደምታገኝ ጠይቃቸው መንገድ ላይ ስራ ላይ እንደሆነ ነገሯት።   የሚሠራበት ቦታ ድረስ ሄዳ ሰርፕራይዝ ለማድረግ በራይድ ሄደች ። የሚሰራበት አካባቢ ስትደርስ መንገድ ላይ ልጁን እየጠየቀች መጣች እና ሰዎች 'ያ አስቀያሚ ልጅ በሰው መኪና ስር አንድ ቦታ ተኝቷል ሙሉ በሙሉ ልብሱ ቆሽሾ ያለው ' እያሉ ያሾፉባት ጀመር።   ልጅቷ ፍለጋዋን ቀጠለች በመኪናቸው ውስጥ ያሉት ሀብታሞች ትኩረቷን ፈልገው ሲያፏጩም እሷ ግን በመጨረሻ የቆሸሸውን ልጅ ፍቅረኛዋን ከመኪና ጀርባ ተቀምጦ ስታገኘው እቅፍ አድርጋ ሮጣ ሄዳ ተጠመጠመችበት ልጁ ማልቀስ ጀመረ።   እናም እንዲህ አለ፡- ‘ከሟች እናቴ በስተቀር በአዋቂነት ህይወቴ በሙሉ ልታቅፈኝ ይቅርና እጄን ለመጨበጥ የተስማማች ሴት አንድም የለችም።  ሁለቱም ማልቀስ ጀመሩ።  በኋላ ልጅቷ ለ 5 ዓመታት በከተማ ውስጥ አፓርታማ ተከራይታ ለሥራው የሚጠቀምበት ሞተር ብስክሌት ገዛችለት.  አሁን ሁለቱም ወደ ካናዳ ለመጓዝ አቅደው ዝግጅት ላይ ናቸው ።  እንደዚህ አይነት ሴቶች አሁንም አፍሪካ ውስጥ አሉ?🤔😟 (ከማሕበራዊ ሚዲያ የተገኘ)

About