@mekdes66037: ለ21 አመት መዉለድ አችይም ተብዬ ተስፋ ቆርጨ ተቀምጨ ነበር ነገር ግን አንድ ደግና ታምር ሰሪ አባት አግንቸ ልጅ መዉለድ እደምፈልግና መዉለድ ባለመቻሌ ከምወደዉና ከሞቀዉ ትዳሪ ልለያይ እደሆነ እያነበሁ አማከርኋቸዉ እሳቸዉም አንች ብቻ በእምነትሽ ፀንተሽ በፀሎት አግዤኝ እንጅ የልጅ ፀጋ አድልሻለሁ አሉኝ እኔም ዬሁን እያልሁ እማፀን ጀመርሁ ምኞቴም ተሳካ ቀኑ ደረሰና በሰላምም ወለድሁ የኔ አይነት ወይም ማንኛዉም ነገር ለጨለመባችሁ በዉስጥ አዉሩኝ አድራሻና ስልክ እልካለሁ
mekdes የድንግል ባሪያ
Region: ET
Sunday 20 September 2026 02:13:49 GMT
Music
Download
Comments
Hiwete Tena :
Ebaksh agzy Enem erezm amet techegrehalew Ehite
2026-09-21 14:30:28
1
ASMERET HABESHA & CIHIFON :
Ebakishin silkachewn
2026-09-20 19:57:18
1
Teka H/mariam :
ወድአህታችን እንኳን ደስአለሽ እያልኩ እኔም ትዳር ከያዝኩ 16ዓመት ሆኖኛል ነገርግን የመዉለድ ህድል አልተሰጠኝም ዉን ላኪልኝና እባክሽ አኔም እግዚአብሔር ቢፈቅድ ልሞክር ስልካቸወ
2026-09-22 14:06:20
1
ale1627 :
የኔ እናት እባክሽ ስልካቸው ላክልኝ
2026-09-20 09:36:56
5
Teklay Teklayy :
እንዴት አድራሻ እናግኝ
2026-09-22 11:08:26
1
zed :
ለሁሉም ጊዜ አለው አምላኬ ምንይሳነዋል የሞተን ያስነሳል
2026-09-20 14:43:19
4
ሲ የማርያም :
ስልካቸውን እና አድራሻ ለኔም ላኪልኝ
2026-09-20 18:39:36
1
Mesi2727 :
እማ እኔም እዳንች አይነት ነገርነዉ የገጠመኝ እባክሽ አግዚኝ
2026-09-21 11:56:16
0
bayushmelka :
ውድ።እህቴ።እንኳን።ደስ።አለሽ።እባክሽ።ስልኩን።ላኪልኝ።ፈጣሪ።ምን።ይሳነዋል።እንዳች።ከዚህ።ጭንቀት።ልወጣ
2026-09-20 13:11:09
2
mimi27 :
ትግሰት ካለ በጌታ የማይቻል የለም ተመሰከን ከዝህ በላይ ምን አለ
2026-09-20 07:36:39
3
ሰላም ለሁሉም :
መታደልሽ 😭😭😭😭
2026-09-21 11:31:17
1
naymesichiffon :
የኔመቤት ተቸግሪያለሁ ያንቺ በረከት ይድረሰኝ
2026-09-22 07:01:52
2
lij mike :
እባክሽ የኔ እህት ላኪልኝ በማርያም ተስፋዬን አለምልሚልኝ
2026-09-21 18:05:18
1
BT Mena :
እባክሽን ፀልይልኝ እኔ7አመት እንቢ ብሎኛል
2026-09-21 09:02:46
1
Burtye :
እልልልልልልልልልልልይህ ስልጣን የፈጣሪ ብቻ ነው ይችላል እሚሳነው ነገር የለም የድንግል ልጅ🙏🙏🙏🙏
2026-09-20 17:03:29
1
Muna Muna12 :
እልልልልልልልልልልልልል
2026-09-22 02:18:49
0
mesret :
የኔ ቆንጆ እባክሽ ስልካቸውን ላኪልኝ
2026-09-20 13:11:22
1
Tigest Debalke :
21212121
2026-09-20 07:37:37
4
Yery2121 :
የኔ እናት የት ነሽ ድረሽልኝ
2026-09-21 08:45:20
1
ፍንቱ :
ፈጣሪ የሜሳነው የለም እኳን ደስ አለሽ እህቴ
2026-09-21 19:29:37
1
lidetye :
እባክሽ ስልካቸውን እህት አለም
2026-09-20 14:54:23
1
የአይነ አበባ ነኝ የማዳም ቅመም :
🥰🥰
2026-09-21 05:48:07
1
arsemawit2121 :
ስልካቸውን ላኪልኝ
2026-09-20 08:59:15
1
Laza Aregay Lazi :
ተመስገን 🙏🙏🙏
2026-09-20 09:55:32
1
tg :
እልልልልልልልልልልል አሰይ የኔናት ያለፍሽው ሰነገር ስንትአለ ለሁሉም ጊዜአለው
2026-09-20 13:14:21
1
To see more videos from user @mekdes66037, please go to the Tikwm
homepage.