@jezireact: @Ethio Fight Night 🇪🇹 #jezireact #jezireactcinema #fypシ゚viral🖤tiktok #ethiopian_tik_tok #fypシ゚vira

🤫 Jezireact 🧡🤍🖤
🤫 Jezireact 🧡🤍🖤
Open In TikTok:
Region: GB
Sunday 20 September 2026 03:57:37 GMT
157220
15855
244
437

Music

Download

Comments

user3181739182676
ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ :
ግን ለምን ሀገረ ሠላም አሳዘነኝ
2026-09-20 06:30:27
125
sa_sa7575
sa sa :
ወለሂ ጆኒን አችለዉም
2026-09-20 06:31:34
64
amarr.ayum
amarr ayum :
ሀገረ ይቺላል የባላንስ ቺግር ነው ባይወድቅ አይሸነፍም
2026-09-20 06:30:23
45
.20191035
ኑር 2019💪 :
እኔ የቢኒያም ደጋፊ ነኝ ግን ሀገረሰላም ዉላሂ ምርጥ ፋይተር ጀግና ጠንካራ ወደር የሌለው ጀግና ነው ለሁለተኛ ግዜ ቢኒያም ጋ ከገባ እንደሚያሸንፍ 100℅ ጥርጥር የለኚም
2026-09-20 09:11:42
26
user73228020679248
user73228020679248 :
Biniiiiiiiiiiii [Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray] [Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart]
2026-09-20 11:15:44
0
haile7408
@haile7408 :
@@haile7408:jo is king
2026-09-20 10:45:36
0
user15136391381531
እያሙ ወዳጂ? ሰሜናዊ🇨🇬 :
እረ ጆኒን አይችላትም
2026-09-20 04:55:13
35
mubarjamale
Yaya man :
Wow strong 💪 man
2026-09-20 04:00:35
9
hermi_51
hermi :
huletachihum mrt mma fighter🥰🥰🥰
2026-09-20 10:25:51
0
addisabeba485
🙌 Blessed :
ሀገረ ሰላም አመናቹም አላመናቹምሀገረ ብቃት አለው 💃
2026-09-20 11:52:14
3
abuki.bale.tesfa
Abuki bale tesfa✍ደግነቱ ኢየሱስ አለ :
የምር ሀገር ሠላም ይችላል
2026-09-20 08:43:49
22
banch833
Baንች🫶🏿✍🏿 :
ሁለትም ጀግና ናቸው 👌🏿🥰
2026-09-20 11:53:24
2
www.millon.com
milon milon :
ቢኒ አንተን የሚችል የለም ጎበዝ ነህ
2026-09-20 08:57:02
9
baba60866
teka wolanasa :
ሀገረ ሰላም ትችላለ🙏🙏
2026-09-20 09:47:25
8
user3838104656798
user3838104656798 :
[Heartwarming][Heartwarming]እወድሀለዉ
2026-09-20 09:18:25
0
aboneshmekuria940
Abonesh Mekuria :
Jonny 1gna
2026-09-20 11:07:04
0
haniyus4
ሀኒ ዩስ :
he runaway
2026-09-20 09:43:09
0
user7984740447779
ኢሳቅ ጃ ኮማንዶ :
ሀገር ይችላል ያባላንስ ችግ ናው
2026-09-20 07:18:31
9
shikor006
ልብ ውልቅ🦋 :
ሀገረ ሰላም ስረአቱ ዋው ደሞ ፈገግታው 😍
2026-09-20 08:59:19
7
user2476012762180
ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ንች :
ባአላህ ሀገር ሰላም አሳዘንከኝ ኡህህ
2026-09-20 07:06:04
6
samer77s2
👤seya 🔐👤 :
ጆኒ በአገራችን ማንም ልያሸንፈው አይችል እውነታው😎
2026-09-20 05:48:18
9
mseid39
Mame :
የቢኒ ደጋፊ ነኝ ነገር ግን ሀገረሰላም ጎበዝ ነህ ወንድሜ
2026-09-20 08:00:10
4
adamalife23
Adama23 :
በዚህ ብቃትህ ጆኒ በደንብ ያሸንፋል ነገር ግን ቢኒ ከጆኒ ሲጋጠም እስትራይኪንግ ብቻ ነው ሚጠቀመው እንጂ ጆኒ ያሸንፋል ግራውንድ ካረገ 100%
2026-09-20 10:19:24
2
kalkidan580382
eyerusalem :
@eyerusalem:ቢኒ እዚህ ውስጥ የገባው ለማሸነፍ ነው እንጂ ሀገረ ሲመታው መልሶ ለመማታት አይደለም ከጨዋታው በፊት በማትችለው በኩል ነው የምመጣብህ አለው ሀገረ ደግሞ የማይችለው ይሄን ነበር ይሄን ተጠቅሞ አሸነፈው ቢኒ ከዚህ በፊት አሜሪካ ላይ ሲወዳደር እንደ ጆኒ መሬት የሚችል ተጋጣሚ ሲያገኝ በ6 second መሬት ሳያደርሰው ነበር የዘረረው የተጋጣሚን ደካማ ጎን ተጠቅሞ ማሸነፍ ብልህነት ነው ሀገረሰላምም ግን ክብር ይገባሃል best striker ነህ 👏👏
2026-09-20 11:46:26
2
user1035878461539
user1035878461539 yosi ethio :
ቢኒ ከልቡ ሰዉ
2026-09-20 11:15:45
1
To see more videos from user @jezireact, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About