@dubushamedi: #creatorsearchinsights #trendingtoday "አገረሰላም በጣም ፈጣንና ጠንካራ ነው" 🥊🥊 🇪🇹 ቢኒያም ሽብሬ ለማስተር አገረሰላም ያለውን አድናቆት ገልጿል። ሁለቱ ከዛሬ 15 ዓመት በፊት የሚተዋወቁ መሆኑን በመጥቀስ ማስተር አገረሰላም ድንቅ ተፋላሚ፤ ዛሬም በጣም ፈጣንና ጠንካራ መሆኑን ተናግሯል። ቀጣይ በሚገባ ተዘጋጅቶ ሻምፒዮን ይሆናል በማለትም ለአገረሰላም ያለውን ክብርና አድናቆት ገልጿል። Agereslame Arba #ethiofightnight #አገረሰላም_አርባ #ቢኒያም_ሽብሬ
Dubusha Media Network
Region: ET
Sunday 20 September 2026 05:32:28 GMT
Music
Download
Comments
Wonde :
Really A good Fighter🥰
2026-09-20 13:21:15
0
ye gebrel lij :
አገረሰላም ጀግናነዉ
2026-09-20 09:29:26
25
King of King :
bini king of king bro
2026-09-20 06:05:36
5
kcrish :
አገረሰለም ጎበዝ አሸነፊ ነው
2026-09-20 08:55:47
22
bezi👱♀️ :
betam a good fighter
2026-09-20 06:21:02
4
Gere Paul, MD :
ሀገረሰላም ጀግና
2026-09-20 06:01:36
25
mule :
ሃገረሰላም ጀግና ነው በእውነት
2026-09-20 10:14:28
7
aumer :
ሀገረሰላም ይቺላል
2026-09-20 08:15:43
9
Ramu Agaro :
yes bro good
2026-09-20 09:14:58
1
Amanueal abonhe :
dess yemele mekebaber
2026-09-20 09:51:18
5
Genet :
💪💪💪💪💪ሀገረሠላም
2026-09-20 05:58:34
7
eyerusalem :
@eyerusalem:ቢኒ እዚህ ውስጥ የገባው ለማሸነፍ ነው እንጂ ሀገረ ሲመታው መልሶ ለመማታት አይደለም ከጨዋታው በፊት በማትችለው በኩል ነው የምመጣብህ አለው ሀገረ ደግሞ የማይችለው ይሄን ነበር ይሄን ተጠቅሞ አሸነፈው ቢኒ ከዚህ በፊት አሜሪካ ላይ ሲወዳደር እንደ ጆኒ መሬት የሚችል ተጋጣሚ ሲያገኝ በ6 second መሬት ሳያደርሰው ነበር የዘረረው የተጋጣሚን ደካማ ጎን ተጠቅሞ ማሸነፍ ብልህነት ነው ሀገረሰላምም ግን ክብር ይገባሃል best striker ነህ 👏👏[Victory][Victory]✍️✍️✍️
2026-09-20 13:33:24
2
Selam..❤️❤️❤️ :
💪💪💪💪💪💪💪💪
2026-09-21 07:13:29
0
👸ኡመር የሱፍ :
2026-09-20 14:07:35
0
Jordan :
2ጋሞ King 👑💖
2026-09-20 20:14:21
0
የጌታ ልጅ :
ok
2026-09-21 11:36:10
0
ባርች የናቲና የዳጊ እናት❤🐝 :
2026-09-20 06:37:46
0
ምስክር አቻዬ :
waw
2026-09-20 05:48:15
0
addis Saka :
አገረሰላም ይችላል
2026-09-20 10:58:39
0
BESRAT 444 :
ቢኒያም ጀግና
2026-09-20 10:53:38
0
My Lord❤👏👏 :
እንድ ነው መከባበር [Heartwarming]
2026-09-21 16:37:05
0
Elyas Mulugeta :
[Like][Like][Like]እሰፓርታዊ ጨዋነት[Like][Like][Like]
2026-09-20 10:32:27
0
Kindu Shimelis :
አገረ ጀግና
2026-09-20 12:03:27
0
andu sietial forcy of etc :
king of big bonjo
2026-09-20 06:22:05
2
pirol :
Ere check my video guys make me famous
2026-09-20 18:50:11
0
To see more videos from user @dubushamedi, please go to the Tikwm
homepage.