@semerekaleab7: #onthisday @Mukemil Bedru

Semere Biz&Economics 📈
Semere Biz&Economics 📈
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 20 September 2026 06:36:40 GMT
72908
3497
52
487

Music

Download

Comments

elhanaway
Awolselam :
The fact that There is no real Murabaha Financing in Ethiopia Interms of sharia principle.
2026-09-20 10:33:35
12
blacksoil24
ቆንጆወቹ :
አልሸሹም ዘወር አሉ ነው
2026-09-20 09:28:38
13
abd3174
AbSu :
ባንክ ዖውን ያላደረገውን ንብረት ወይም ላንድም ቀን ሪስክ ያልወሰደበትን ንብረት ንግድ ነው ማለት እንዴት እንችላለን?
2026-09-20 17:01:05
4
tumahule
Naim Ababor :
What about penalities to be imposed if the buyer fails to pay at the due date?
2026-09-20 14:54:13
2
sefa.muzemil
sefa muzemil :
but how do you explain that the cost is not estimated by current value?
2026-09-20 14:20:20
2
user7528721361547
Te#& :
intrest eko it is a Rental whay its you define its,related to sin
2026-09-20 08:41:46
1
fakneess
fakenees :
free interest banking but but betezewawari riba nw 🥺 sile riba kalawek masjid hedeh teyik 😳
2026-09-20 13:42:20
0
sambecoffee
Addisu Yasin :
እንደሱ ልክ ሊሆን ይቻላል ግን ባንኮቹ የሌላቸዉን ዕቃ እየሸጡ ነዉ በቅድሚያ ዕቃዉ ሊኖራቸዉ አይገባም ትላለህ ወይ አንተ?
2026-09-20 18:49:09
4
princes15553
Princes-1 :
Interestin sishewiduat
2026-09-20 17:22:05
2
fugugboy
Hulloo Waday :
What about facilitation fee that levied on small loans by banks? is that haram
2026-09-20 16:05:55
1
user8323386901278daniel
daniel debebe dd :
ማንኛውም ሰው እኮ ወደባንክ ሚመጣው የሆነ ሀሳብ ይዞ የሆነ ነገር ለመግዛት እንጂ ጥሬ ገንዘቡን ተቀብሎ ወደቤቱ ለመውሰድ አደለም ከወለድ ጋር ምን ልዩነት አለው ቀጥቅል ትርፍህን መናገር እና በየወሩ ተንትነህ ትርፍህን መናገር ነው ልዩነቱ
2026-09-20 12:44:55
1
wagrishussein
Wagris Hussein :
ልዮነታቸው :- ወለድ (ገንዘብ ይሰጡሃል ከወለድ ጋር ትመልሳለህ ) ችግሩ በኢኮኖሚ ሁኔታ ያንተም ወለድ ያድጋል ስቃይ ነው ። ከከሰርክ ከየትም ፍጭው ዱቄቱን አንጭው ነው ። እቃ ( እቃ ትገዛቸዋለህ በስምምነት ከፍለህ ትጨርሳለህ ። መጀመርያ ከተስማማችሁበት ውጭ የሚጨመር ገንዘብ የለም ። ( ማሽን:መኪና : ..) ከፍለህ ስትጨርስህ በለቤትነቱ ይሰጥሃል ። ከከሰርክ የእቃ በለቤትነቱ ስለሌለህ ያለ ስቃህ እቃዉን ትመልሳለህ ።
2026-09-20 13:46:46
3
siyumba23266gmail.com
vissionary Leader :
please express detail for murabah users
2026-09-20 10:10:36
1
hasen.shemsu0
Hasen Shemsu :
Englizenga abezachu sew indet yireda?
2026-09-20 16:31:34
1
nurhassenasfa
ሰሚር 23 :
🥰🥰🥰
2026-09-20 18:46:18
1
getahunberiye
Getish@21 :
no interest
2026-09-20 11:52:54
1
user5795713948167
John Gedefa :
thankyou
2026-09-20 12:28:11
1
user7528721361547
Te#& :
sel intrest wondimchin bedenb tabraralinalk?
2026-09-20 09:07:56
1
zemaye23
zema ye kasa :
alsheshum zor alu
2026-09-20 11:23:57
1
abuawad0180
ABU AWAD :
እንዴ ከConventinal አሰራሩ እኮ የሙራበሀ አሰራር ለመረዳት ቀላል ነው። ምክኒያቱም ባንኩ የብድር አገልግሎት ለጠየቀው አካል ባንኩ እቃውን ይገዛና ለተበዳሪው /ለፈለገው አካል ትርፉን ጨምሮ ይሸጥለትና አከፋፈሉ ግን በስምምነታቸው መሰረት ይሆናል።
2026-09-20 13:16:15
2
jemalseid456
JEMAL SEID :
አሰራሩ አንተ እንዳልከው ቢሆንም አሁን አጉራችን ላይ እየተሰራ ያለው ግን ፍፁም ከእውነታው የተለየና Conventional ባንኮች የሚሰሩትን አይነት ነው። ምክኒያቱም ሙራበሀ ለተበዳሪው የሚሰጠው ጥሬ ገንዘብ ሳይሆን ባንኩ ጋር ሊሰራ የሚመጣን ግለሰብ ለሚፈልገው እቃ ፕሮፎርማ እንዲያመጣ ያደርግና ባንኩ ትርፉን ጨምሮ ለአቅራቢው ይሰጥና ግለሰቡ እቃውን እንዲረከብ ያደርጋል
2026-09-20 13:25:19
1
great8yt
GreaT YT8 Barca- Chelsea :
🥰🥰🥰99
2026-09-20 06:54:51
2
abakiya30
Sador :
አታሳምረው ስም ነው የቀየረው
2026-09-21 17:16:53
0
user256281859708
keria kedir :
ተባረክ ግልጽ አደረክልኝ አይገባኝም ነበር
2026-09-22 07:55:41
1
gedakee1
FB :
murk up
2026-09-20 09:40:13
1
To see more videos from user @semerekaleab7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About