@abel._abel:

d/n abenezer wubshet
d/n abenezer wubshet
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 20 September 2026 06:45:01 GMT
57462
24070
137
8116

Music

Download

Comments

abient.belachew
Abient 21 :
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ❤❤🙏
2026-09-20 06:53:40
65
haset.tayegmail.com
@haset@tye#nunu :
endante yetadele yelem egizaber yebark
2026-09-20 09:42:49
0
search2014
Helo :
ወንድሜ ክዚህ የበለጠ ብርታት ይስጥህ
2026-09-20 07:44:57
28
bre668899
mo.mo.mo :
ብቻውን ሀገረ ስብከት የሆነ ወንዲማችን🥰🥰🥰
2026-09-20 09:10:34
12
user7734771146150
ሽልማት :
እንዳንተ የታደለ ማን አለ?
2026-09-20 12:28:06
6
zemed9
zemed9 :
ሰላም ላንተ ይሁን ዳግማዊ ጳውሎስ
2026-09-20 17:21:58
2
firyat.wale
friyat :
የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ[Pray][Pray][Pray]
2026-09-20 07:55:54
5
hlina1919
@hlina :
እግዚአብሄር ያበርታህ እመብርሀን ከፊትህ ትቅደም
2026-09-20 19:47:14
0
getu5200
getu :
እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ በርታ ወንድሜ።
2026-09-20 09:48:04
1
meri14397
Meri@143 :
bereketk ydiresegn
2026-09-20 10:35:37
1
hilina.tsegaye71
Hilina Tsegaye :
ተመሰገን ነዉ ምን አይነት መባረክ ነዉ ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ🥰🥰🥰
2026-09-20 10:16:12
1
borchek3
ልጇ ነው አምለኳ :
እመብርሀን ትጠብቅክ ወንድሜ
2026-09-20 18:16:59
0
adi.add5
Adi Add :
መባረክ እንዳንተ😍🙏🙏🙏
2026-09-20 18:02:48
0
papa39415
rt :
የክፍለዘመኑ ጀግና ሪስፔክት!!!!
2026-09-20 18:14:40
0
mamoshmamosh375
tesfaye :
እሱማ ብቻውን አይደለም በፈረሰብን በኩል ይቆም ዘንድ የተመረጠ የዘመናችን ነህምያ ነው ሁልጊዜም አምላኩ በፊቱ ነው ስራውን ሲጀምርም "የሰማይ አምላክ ያከናውናል እኛም ባሪያዎቹ ተነስተን እንስራለን " ፀሎቶ ነው ከኔ ከማልረባው ሰው ዕድሜ ቀንሶ ይስጠው እኔ ብቆይም ከክፋት ውጫ ምግባር የለኝምና እሱ ግን ለቤተክርስቲያን ያስፈልጋታል
2026-09-20 18:23:05
0
kiyahana28
HanaA :
ብዙ ያልተነገርልክ ድንቅ ሰው 🙏🙏🙏
2026-09-20 18:05:29
0
mamababa8785
🌍 ☀️ :
ለማገልገል መመረጥ ያስፈልጋል።ተባረኩ
2026-09-20 16:49:22
0
gebeyawalamrew
gebeyaw alamrew :
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን የዘመናችን ጳውሎስ
2026-09-20 16:28:22
4
user9757395127488
@mimichuchu :
❤️❤️
2026-09-20 13:29:14
0
tadyurale
ቴዲ ዑራኤል :
እግዚያብሄር ይመስገን
2026-09-20 12:39:12
0
bayaticktack
Baya@Ticktack :
ተባረክ አርአያ የሆንከ ሰው🙏🙏🙏
2026-09-20 20:18:58
0
nohe011328
ኖህ :
አቤኒ በጣም እወድካለው እባክህ ከተማ ከሚኖሩ ሰዎች ጋር አትቀቀራረብ ይኤን ወርቅ የሆነውን ፀባይክንና ስራክን ያበላሹብካል እነሱ አሜት እንጂ እንዳንተ ስራ አያቁም ወንድሜ አደራ
2026-09-20 14:40:53
0
user7007221690805
እናቴ ማሪያም 21 :
በቤቱ ያፅናህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
2026-09-20 13:25:37
0
sparkitd
abyot belay :
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ሁሌም ሰርተህ ለማስፈፀም ያብቃህ🥰🥰🥰
2026-09-20 13:15:49
0
barok002
baroka :
fetari yitebekih 🥰🥰🥰 tsegawun yabezalik 🥰🥰🥰
2026-09-20 06:48:49
0
To see more videos from user @abel._abel, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About