Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@ethiopiaaa_1: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp #drrodastadese #viralvideo
Ethiopia
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 20 September 2026 07:41:53 GMT
120443
10883
106
718
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.41MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.77MB
)
Watermark .mp4 (
4.97MB
)
Music .mp3
Comments
zeኪ man :
የተዋህዶ ፀጋዋ ብዙ ነው🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-20 08:59:08
58
Yamiral ye 21 :
ኦርቶዶክስ መሆን መታደል
2026-09-20 10:00:03
19
ማርማራታን :
ቃለህይወት ያሰማልን
2026-09-20 09:07:33
21
ወመኑ መሀሪ ዘከማከ :
ኧረ ሙሉውን
2026-09-20 08:37:11
14
yoni man :
ግሩም ይበል ነው🙏🙏🙏🙏
2026-09-20 09:00:31
14
toda :
This Church is amazing.
2026-09-20 11:28:34
1
Abinet getu Demisse :
ፀጋዉ አይጓደል
2026-09-20 09:48:48
8
አዳ አመለ ቢሱ የአማራይቱ ልጅ💪💪💪💪 :
የኔን አይን ነበር ለአንተ መስጠት
2026-09-20 17:07:08
2
gech :
እልልልልልልልልልልል አባታችን
2026-09-20 09:08:46
5
Shambel Selomon :
እሱ ነው እመ ኣምላክን
2026-09-20 12:03:32
2
noba :
አቤት አቤት መታደል ክብር ለአምላኬ!!
2026-09-20 09:25:38
4
user1004998203867 :
እድሜና ጤና ይስጣችሁ
2026-09-20 13:36:42
1
ወንደወሰን2123 :
ክርስቲያን በመሆኔ በጣም ደስስስስስ።።።።።ሲል
2026-09-20 16:06:50
1
19 አባቴ 💚💛❤️ :
2026-09-20 09:18:34
4
አማራውውው :
እልልልልልልል አባታችን እድሜና ጤና ይስጥሕ
2026-09-20 16:15:07
2
Kaleab :
የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
2026-09-20 11:45:43
1
ኢቶሪካ :
የተዋህዶ ፀጋዋ ብዙ ነው
2026-09-20 12:29:43
1
king :
ከዶክተር ጋር ቅኔዉ ይሄዳል
2026-09-20 12:11:10
1
God knows :
ደስ ይላል ቆዩልን።
2026-09-20 11:42:57
1
𝗕𝗶𝘇𝘂𝗧𝗶𝗯𝗲𝗯(𝗚𝗢𝟯𝟲𝟱) :
መጋቢ ሐዲስ እሸቱ ጥሩ የቅኔ ባለሙያ እንደሆኑ ድሮ ከሚያውቋቸው መምህር ሰምቼ ነበር። ሶሻል ሚዲያ ትክክለኛ መክሊታቸውንና ብዙ የደከሙበትን ሙያ ካጠፋባቸው ሰዎች አንዱ ናቸው። ግን አይፈረድባቸውም ፤ በእኛ ዘመን ረቂቅ እውቀት እንጀራ አይሆንም። ምክንያቱም የቅኔ ሙያ በጣም ከባድ ከሚባሉትና የተለያዩ መምህራን ጋር በመሔድ የሚማሩትና የሚያዳብሩት ፥ አሁን ግን በእጅጉ እየተዳከመ ያለ የቤተክርስቲያን ትምህርት ነው። ሙያው ጥንቅቅ ያለ የግእዝ ቋንቋ ፣ መጻሕፍትንና ታሪክ ማወቅ የሚፈልግ ፥ ከዚህም በላይ ፈጣን የድርሰት ጥበብ የሚጠይቅ ጥልቅ የፍልስፍና እና የሃይማኖት ትምህርት ነው። በነገራችን ላይ የትርጓሜ መጻሕፍት ጉባዔ ለመቀጠል የቅኔ ትምህርት እጅግ አስፈላጊ ነው ይባላል። 🤜🤛💙
2026-09-20 11:38:14
3
mg :
🥰
2026-09-20 10:14:35
1
user8774665519658 :
2026-09-20 08:12:48
4
berta seifu :
👍 መጋቢ እናመሠግናለን። ዶ/ር ሮዳስ መልካም ጋብቻ።👍
2026-09-20 09:41:10
3
Tigist✨🌸 :
ግሩምና ድንቅ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
2026-09-20 09:28:09
2
@sami 21 :
ይበል ነው
2026-09-20 10:17:53
1
To see more videos from user @ethiopiaaa_1, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
gato rindo meme #cat #gato #rindo #laugh #barulho
how many frogs did you find? 🐸 check out tiktok’s #Minecraft community today! @Gorillo
#techno #progressivehouse #korolova #rosou
DARREN GRABS MY CAMERA 🚨 Aggressive Guy Instantly Regrets It 💀 #audit #1stamendment #1stamendmentaudit #bodycam #fyp
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy