@betsalel328: #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ #protestantmezmur_ethiopiangospelsong #chrstiantiktok @ቆርጠሽ👸ላኪላቸው @Agape⭕🛐-ἀγάπη @Orthodox 24 you tube @behumble @𝖌𝖑𝖔𝖗𝖞አብ ✥⭐ @hiwot @Telkom @የተመረጠች ንፁህ አበባው @Betisha🤎✝️ @𝕖𝕟𝕠𝕔𝕙_𝕗𝕦𝕝𝕝𝕖𝕣™ @No more Pro-Max🫧 @NOESIS @የተቤዠኝ ኢየሱስ ነው

The Jurist
The Jurist
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 20 September 2026 08:57:14 GMT
30411
609
268
171

Music

Download

Comments

ineer_fire
ብርጋዴል ጀነራል :
ለአምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ለአምላኬ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይለያያል ለአምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ማለት ሲተረጎም ለቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ምስጋና ይገባዋል ማለት ነው ያ ደሞ የቅዱስጊዮርጊስ አምላክ እግዚአብሔር ነው❤
2026-09-20 10:22:38
247
meaza548
Meaza :
የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እኛ እናውቀዋለን ❤️❤️❤️❤️
2026-09-20 16:38:55
34
zewdezema
Zewde Zema :
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ፤ አምላከ አብርሃም፤ አምላከ ሙሴ አምላከ አማልክት አምላከ ቅዱሳን ክብር ምስጋና ይሁን። አሜን❗️
2026-09-20 15:44:37
86
editwithdan4
EditWithDan :
ለአምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ማለት ለቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ ማለትነው የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ደግሞ እግዚአብሔር ነው
2026-09-20 15:19:51
25
konjit7540
konjit :
ኦርቶዶክስ አይደለሁም ደጋፊዋም አይደለሁም ግን አምላከ ጊዮርጊስ ማለት የጊዮርጊስ አምላክ ማለት ነው like መዝሙረ ዳዊት :-የዳዊት መዝሙር መፅሐፈ ኢያሱ:- የኢያሱ መፅሐፍ እንደሚባለው
2026-09-20 17:12:22
30
tommmass5
tommymass☦️ :
"አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ" የሚለው የግዕዝ ሐረግ ወደ አማርኛ ሲተረጎም "የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ (ፈጣሪ)" ማለት ነው።
2026-09-20 11:26:29
39
christ10055
christ100% :
[Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy] Alemawek Eko Andande Amlaኬ Ena Amlaከ[Tears of joy] hooo betam eko yleyayal
2026-09-20 17:13:22
0
boaz.47
꧁BOAZ꧂ :
she said la giyorgis amlak
2026-09-20 18:50:48
0
rasmule211
Ras~Mu~le😎 :
ለአምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነው ያለቺው ምንም ስህተት የለውም ግን ለአምላኬ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብትል እንኳን እሷ ተሳሳተች እንጂ ኦርቶዶክስ እንደዚ ትላለች ማለት አይደለም እያሰብን
2026-09-20 15:02:01
16
gebresilassiegeta
GG :
she sied አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ =ለቅዲስ ጊወርጊስ አምላክ
2026-09-20 14:58:43
16
glam.glow378
glam :
ምንም እኳን ለእግዚአብሄር ለምን እንደማይሉ ባይገባኝም ግን አምላከ ነዉ ያለችዉ
2026-09-20 11:49:43
6
taye.seifu1
Taye Seifu :
mis understanding
2026-09-20 20:14:59
0
yonasget3
Yonas Getachew :
geez new yalechiw yekidus giyorgies amlak
2026-09-20 19:55:37
0
biru.tsegaye
biru tsegaye :
lack of grammar
2026-09-20 20:03:58
0
samselsamri
samselsamri :
አምላአ ቅዱስ ጊወርጊስ ነው እኮ ያለችው እንጅ ቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ ነው አላለችም።
2026-09-20 16:32:43
7
woldeakilog
aendi :
አስተካክላችው መስማትም ነዋ ማችሉት😁😁 ለአምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ማለት ለቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ(ለጊወርጊስ አምላክ ማለት ነው) አምላከ እና አምላኬ በግእዝ ይለያያል
2026-09-20 17:10:44
5
seifezemic
Mura'el- Minater-Abyater :
በጣም ጎበዝ ልጅ ያለችውንም የምትለውን በደንብ ታውቃለች
2026-09-20 14:18:47
9
pt_mahilet
ማኅሌት 🏋️ :
she said "ለአምላከ ቅ/ጊዮርጊስ" meaning ለቅ/ጊዩርጊሱ አምላክ
2026-09-20 17:42:54
5
user9683928631656
እጠብቅሀለሁ!.... :
አረ ተዉ ካልገባችሁ ዝም ማለት ልመዱ ለአምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ነዉ ያለችዉ ይህም ለቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ ማለት ነዉ
2026-09-20 11:32:52
5
apostilalemayehu0
አለማየሁ ሳና :
ምስጋና ለኢየሱስ
2026-09-20 16:23:34
0
antigun8
antigun@ዘሀበሻ :
ለአምላከ ቅ/ጊዮርጊስ ማለት ለቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ማለት ነው የጊዮርጊስ አምላክ ደግሞ ፈጣሪ አምላክ እየሱስ ክርስቶስ ነው
2026-09-20 19:31:32
2
fafizema
F Rem :
ምን አይነት ነገር ነው? በጌታ ስም
2026-09-20 16:39:45
1
lorensobegena
ዲ/ን ዘላለም ዘሪሁን ( በገነኛ ) :
መጠየቅ ማንን ገደለ "ለአምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ" ነው ያለችው ትርጉሙም ለቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ማለት ነው
2026-09-20 18:47:04
4
lemat_tube
Lemat Tube :
2026-09-20 17:28:38
4
user6872414561393
የድግል ባሪያ :
ለቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ምስጋና ስጡልኝ ነው ያለችው
2026-09-20 20:47:07
2
To see more videos from user @betsalel328, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About