Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@kiyuuuuuuuu: #copylinkplease💗
ድንአድ ሰለሞን
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 20 September 2026 10:38:20 GMT
51410
7044
396
6419
Music
Download
No Watermark .mp4 (
3.69MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
3.56MB
)
Watermark .mp4 (
10.28MB
)
Music .mp3
Comments
ግሩም የ ቱቱ ልጅ 💊❤💛 :
ኪያ ፈጣሪ ልጅህን ይማርልህ የሐረርንና የአካባቢውን ሰው ደሞ እናውቀዋለን እንኳን ለዚች አንድ ፍሬ ልጅ አይደለም ለየትኛውም ለተቸገረ ሰው ፈጥኖ ደራሽ ነው እና ሌላ ነገር ማድረግ ባይቻል እንኳን ለዚች ልጃችን መንቀሳቀሻ ጋሪ እንኳን መግዛት እንችላለን ስለዚህ ይሄንን ሀሳብ የምትቀበሉ ሁሉ አለን በሉ🙏
2026-09-20 13:55:08
60
waan ofii :
ዬትነክ ወድሜ ልረዳክ እፈልጋለሁ 🙏🙏🙏
2026-09-20 16:03:50
28
leti :
🥺🥹🥹🥹🥺አታልቅስ በናትህ ❤️❤️❤️ቻሌንጅ ይጀመር ከጎንህ ነን❤️❤️❤️❤️
2026-09-20 16:20:57
24
shega :
አይዞን ኪያ ከጎንህ ነን ከሀይሌ ጋር ከተጫወትን ከማገኘው እኔም አግዘሀለው ፋይቱም ካልተከናወነ በማንኛውም ነገር ከጎንህ ነኝ ጓደኝአ አንተ አትፋ💪ለምም እኔ ለአንተ እፋየትለሀለው 💪💪💪
2026-09-20 15:31:20
24
ኪሩ🔔.s.COMPANY :
ኪዩዩዩ አይዞን አባቴ.....አብረን እናረገዋለን....
2026-09-20 15:44:58
24
user7659871541682 :
ኪዳነምህረት እናቴ ሳይውል ሳያድር ትማርልህ
2026-09-20 15:51:41
9
ቁልጭ ፈርኒቸር :
ኪዩ በርታልኝ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ ግን የሆነ ቻሌንጅ ብጀምር ጥሩ ይመስለኛል ለምሳሌ የአንድ ብር ቻሌንጅ ብጀምር 1 ሚሊየን ሰው በቀላቀል ብሩም 1 ሚሊየን ነው የሚሆነው ለተመካችም የሚከብድ አይመስለኝም
2026-09-20 13:14:08
8
Kal Pictures Harar :
eshi le kiya maderg bemnchelw nger hulu enaderg hareroche.... ebakachehu
2026-09-20 21:16:12
6
Alazardegu :
ኪያ ወንድሜ በእውነቱ በጣም ነው የደነገጥኩት ፈጣሪ ልጅህን ጨርሶ ይማርልህ ድንግል ማርያም ከአንተና ከልጅህ ጋር ትሁን በቃ እኔ አቅቶኛል ፈጣሪ ይማርልህ 🙏🥺
2026-09-20 15:39:46
8
🦋Aksu🦋 :
እግዚያብሄር የምህረት አምላክ ነው ጌታ ይርዳህ
2026-09-20 11:46:56
18
Lmenew Yemata :
ኪያ ወንድማችን አይቀርም ይሳካል ፈጣሪ አለ 🙏
2026-09-20 16:24:02
5
Âbíťý 🤫🤴🤫 :
አብሽር ወንድሜ🥺🥺🙏🙏
2026-09-20 10:49:42
7
Zed Dinka ice :
kiyu egzehabher yimarilik ayzok wendme egzehabher bekalu yetamene amlak new
2026-09-20 11:39:18
6
Martha Kassahun :
የሐረር ቲክቶከሮች ይህንን ኃላፊነት ብትወስዱ ምን አለበት አብሽር ወንድሜ የሚሆነው ሁሉ ለበጎ ይሆናል
2026-09-20 16:59:41
8
Abigya cr7 :
ኪዩዬ የኔ ጀግና 💪💪 እግዚአብሔር ሁሌም በህይወታችን አንድ ነገር ሲያመጣ ሊያስተምረን የፈለገው ነገር አለ በትዕግሥት እሱን መጠበቅ ነው ቀን አለው።🙏🙏🙏 ቃል የለኝም የዚ ምድር ከባዱን ስራ ነው እየሰራህ ያለህው በርታ 💪
2026-09-20 11:29:28
11
💙Ŝáďïñá🦋🦋 :
ኪያ አንተ ጠንካራ አባት ነህ ትችላለህ የምር ትችላለህ🥺
2026-09-20 12:37:36
5
ዘ ብሔረ ዘወልዴ :
ኪያ የምታመልከው አምላክ ለልጅክ ፈውስ ያርግላት ጌታ እየሱስ ቀደሙ ይዳስሳት እግዚአብሔር መልካም ያረጋል አሜን
2026-09-20 11:46:54
5
eyobfantahun0 :
kiya ወንድሜ አይዞን ኤግዚያብሔር ይርዳህ አባቴ
2026-09-20 15:10:05
2
belaye gejera :
አይዞን
2026-09-20 15:09:31
2
mesi :
ኡፍ😢 ማንም በልጅ አይፈተን ፈጣሪ ይርዳህ 🙏🙏🙏
2026-09-20 13:31:22
2
Aster Assefa :
ayezoke wendeme geta ale
2026-09-20 15:29:30
2
Teku ቀላዳ አንባ 📷 👑 :
ወንድማችን አይዞህ እግዚአብሔር ይማርልህ 🙏
2026-09-20 23:23:26
2
ፍሬ የገብርኤል :
አታልቅስ ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርልህ በእግዚአብሔር ቻሌንጅ ይጀመር
2026-09-21 08:10:18
1
kun :
አይዞንወንድም
2026-09-20 16:24:37
1
selamawit Girma :
ወድሜ እግዛብሄር መልካም ነው አይዞህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏ይችላል ጌታ
2026-09-20 18:03:20
1
To see more videos from user @kiyuuuuuuuu, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Que rabia dan😂
@Ariana🥺❤️ @Donne tv7📺 #debloquemessvues🥲🙏🏿
ဆေးတွေထပ်ဖြည့်ထားပါတယ်ကွယ်#တိုင်းရင်းဆေး #လက်လီလက်ကားဝယ်ယူအားပေးလို့ရပါတယ်ရှင့်
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy