@yayaye917: #❤️❤️❤️ #ከባልሽ_ጋር_ሊኖሩሽ_የሚገቡ_አደቦች‼️ ❤️❤️❤️ ========================== 1. ባልሽን ከማስቆጣት እግዚአብሔርን ፍሪ። 2. በክብሩ፣ በገንዘቡና በልጆቹ ላይ ታማኝ ሁኚ። 3. የግል ችሎታዎቹንና ተሰጥኦዎቹን አወድሽለት። 4. እሱ ከቤት እያለ ያለ ፍቃዱ እውጭ አትውጭ። 5. ልጆችሽን በስርዓት እንዲያድጉ ተንከባከቢያቸው። 6. ምክንያትሽ ምንም ቢሆን ያለ ፍቃዱ ከቤት አትውጪ። 7. ቅርብ ዘመድ ቢሆንም ያለ ፍቃዱ ሌላን ሰው ወደ ቤቱ አታስገቢ። 8. በቁጥር አንድ ላይ ትኩረት የምትሰጭው ሰው ባልሽ ይሁን። 9. እግዚአብሔርን ከማመፅ ውጭ በሆነ ነገር ሁሉ ታዘዢው። 10. ካንች ጋር የሚቆይበትን ሁኔታ አመቻችለት። 11. በውበትሽ ሁሌ አድስ ሙሽራ ሁኚ። 12. ገንዘቡን ያለ ፍቃዱ አታባክኚበት። 13. አብሮሽ ሲቀመጥ ፀጥ አትበይ። 14. መልካም ሲሰራ አመስግኚው። 15. በመልካም ንግግር ቀልጅው። 16. ወሬ አታብዢ። 17. ግልፅ ሁኚ፣ አትዋሺ። 18. ከባልሽ ውጭ አትመልከቺ። 19. ሲስቅ ሳቂ፣ ሲያለቅስ አልቅሺ። 20. የሚወደውን ምግብ አዘጋጅለት። 21. የሚያስደስተውን ንግግር ተናገሪ። 22. ሀሳቡን አክብሪ፣ በተለይ ከሰዎች ፊት። 23. የማይችለውን ነገር በመጠየቅ አታስቸግሪው። 24. ከቤት ሲሆን ከሱ ጋር ተቀመጪ፣ ሲወጣ ወደ ስራሽ ሂጂ። 25. ያሉሽን ችግሮች ለመናገር አመቺ ወቅት ምረጪ። 26. ጭንቀቱን በመልካም ንግግር አስወግጅለት። 27. ከሱ እንደምትበልጪ አይነት አትሁኚ። 28. ስታጠፊ በፍጥነት ይቅርታ ጠይቂ። 29. ያለ አግባብ ከመቅናት ተጠንቀቂ። 30. ሚስጢሩን አታውጪ። 31. ሳይተኛ በፊት አትተኚ። 32. ቀድመሽው ከእንቅልፍሽ ተነሺ። 33. ብዙ ነገር ሲያመጣ አመስግኝው። 34. ትንሽ ነገር ሲያመጣ አበርክችው። 35. ሲያለቅስ አትሳቂ፣ ሲስቅ አታልቅሺ። 36. ሲታመም እንቅልፍሽን ትተሽ እደሪ። 37. ሲወጣ ሸኚው። 38. ሲቸገር ከጎኑ ቁሚ። 39. በእምነቱ ላይ እገዢው። 40. ሲገባ በፈገግታ ተቀበይው። 41. ቀጠሮ ሲኖረው አስታውሽው። 42. ስለ ሌላ ሴት ባህሪ አታውሪው። ❤️❤️❤️ ሕያው ድንጋይ Living Stone ❤️❤️❤️
🗣13🎉𝕪𝕒𝕪𝕒🎉21🌹
Region: ET
Sunday 20 September 2026 10:40:37 GMT
Music
Download
Comments
@L :
des yemil new qetlibet [Pray][Pray][Pray]
2026-09-23 15:46:44
0
Tigrt Getachew :
እኔ እእመብርሀን በምታውቀው ይቼ ሴትነኝ ግን በጣም ነው እምፈተነው በብዙነገር ግንም አለፈውለሁ አስቀድሚ አውቀዋለሁ እግዚብዠሄር የሚመጣብኝን ፈተና አሁንም ወደፊትም በትግስት እዳልፍ ሚስት ሆኔ እደኖር አግዘኝ የኔንም ሀሳብ ያነበባችሁ በፆሎታችሁ አስቡኝ እግዚብሄር ሆይ ሚስት አርገኝ በፈተና አዳትጥለኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-22 01:16:45
18
Lebgonew shumet@543211 :
like her so smart
2026-09-23 14:04:01
0
Jerry :
ቀኝ ግዛት ነው😳 ተረዳዱ የሚባለው የቱ ጋር ነው
2026-09-20 16:08:32
28
mesi :
እደዚህ የማደርግ ሚስት አድርገኚ🥰
2026-09-20 12:14:17
27
tigist teklu :
ዋው ምክርሽ ጥሩ ነው ነገር ግን ይቺን ሚስት ማን ያገኛታል ????????
2026-09-20 18:26:27
7
kal የአብ :
በ31ኛው ብቻ አልስማማም
2026-09-20 18:19:22
5
Selina Selina :
ግን ለምንድነው ሁሉም ነገር ለሴት ልጅ ብቻ ሁሉን ነገር እሷ አድርጊ ቻይ ነው
2026-09-20 20:23:01
4
Woder :
እግዛብሔር ማስተዋሉን ይስጠን🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-20 22:51:36
9
Mekdi :
እሱስ ለእኛ?
2026-09-21 04:48:18
3
Brave :
በጣም እውነተኛ ምክር ነው።ቃለህይወት ያሰማልን!!!
2026-09-20 16:34:58
9
hihab :
ፈጣሪ እደዚአይነት ልብ ያድለን
2026-09-21 17:16:27
1
Wbante :
ቃለወት ያሰማልን
2026-09-21 16:42:24
1
Aklilu Terefe :
ወደድንም ጠላንም እኛ ወዶች ፈጣሪ የፈቀደውን ይሰጠናል ለመቃጠለም ሆነ በደስት ለመኖር ለማንኛዉ ለሴቶች እህቶቻችን ልቮና ያድላችሁ።
2026-09-21 12:36:43
3
Hellen የድንግል ማርያም ልጅ 21 :
እ/ሔር ይርዳን ወንዶችም እንደዛ ማለት ነው
2026-09-21 11:45:43
2
አሜን :
እኔ እደዛ ነኝ
2026-09-21 16:22:49
1
ela :
እናመመግናለን
2026-09-21 11:28:32
1
haymi :
እግዛብሔር ማስተዋሉን ይስጠን🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-20 13:41:58
4
ባርች ነኝ ያባቷ ናፋቂ :
እመብርሀን ይህን ሁሉ እሟሟላ እሴት አድርጊኝ ቃለህይወት ያሰማልን
2026-09-20 20:08:06
10
Msgina :
ብዝት በይልን
2026-09-21 18:08:56
1
Milla 🫅 :
🥰
2026-09-21 08:28:16
1
B :
እሸ
2026-09-21 08:34:08
1
#𝑤𝑜𝑛𝑑𝑒𝑎 :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2026-09-20 18:50:47
2
@eyu. :
egziabiher yibarkih memihr Eyob
2026-09-21 13:32:52
1
@10203040 :
እግዚአብሄር ይርዳኝ አሜን
2026-09-21 12:16:37
1
To see more videos from user @yayaye917, please go to the Tikwm
homepage.