Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@firaoletcha71: #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹
0982264284 ፍራኦል ኢትቻ
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 20 September 2026 11:10:19 GMT
151
16
4
5
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.55MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.55MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
tema :
60000
2026-09-21 00:22:06
0
tsgayesetu :
5555000
2026-09-20 12:56:23
1
leulom mesele :
ፍርኦል በመጀመርያ በምታደርጋቸው እርዳታ ታለቅ ምስጋና ይድረስህ እኔ ከ 2 ወር በፊት ያንተ ስልክ መስሎኝ ደውየ ነበረ የሆነ ልጅ አነሳና የፎርኦን አስፈፃሚ ነኝ አልኩት ከዛ ከሳምንት በኋላ ደውሎ እረዳታ ፈልገህ ነበር አዎ አልኩት መደመርያ ችግርህ ምንድነው ሲል ጠየቀኝ ችግሬ ነገርኩት እኔ የምኖረው ትግራይ ውሰጥ ነው ሁለት ልጆች የማስተዳድር መምህር ነኝ አሁን 3 ወር አርገናል ደሞዝ የለም ሲጨንቀኝ ነው ወደ ፎርኦን የደወልኩኝ አልኩት እሺ አለኝ አካውንት ላክ ሲለኝ የወጋግን ነው ያለኝ ስለው ችግር የለውም ላክ ብቻ አለኝ እሺ ብየ 0993000130101 ስሜ ልእሎም መሰለ ትኩእ ብየ ላኩለት ከዛ ወረፋ ላስዝልህ 1500 ላክ አለኝ ወንድሜ ስማ ፍርኦን እኮ ይረዳል እንጂ የሰው አይፈልግም አልኩት ስለዚ እኔ ለፎርኦን ይረዳኛል ብየ በማስብ ነው የደወልኩኝ ስለው የሆነ ኮድ ይልክልሀል ከዛ ደውለህ ኮዱ ፈጥነህ ላክልኝ ስለኝ እሺ ስለው ልክ የላከው የባንክ ነው የሚመስለው የላከልኝ ወደ ወጋግን ባንክ ሂጄ ሳረጋግጥ ይህ ያአጭበርባሪዎች ነው ሲሉኝ ከዛ ተውኩት ስለዚ አንተ በቅንነት ሰዎች ለመርዳት ነው ግን አንተ መስለው ባንተ ስም የሚያጭበረቡሩ ቡዙ ናቸው ስለዚ ሰዎች ወደአንተ ሲመጡ በቲክቶክ እያሳወቅ ብትረዳ ጥሩ ነው ብየ አስባለው ይቅርታ በሰዎቹ ተናድጄ ነው ፅሁፍ አበዛሁልህ ፎርኦል መንገድህ ቀና ይሁን
2026-09-21 11:27:44
0
tsgayesetu :
🙏
2026-09-20 12:56:48
1
To see more videos from user @firaoletcha71, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Phiên bản này là dành cho ae đây 😎 #nuochoanam #nuochoa #apaniche
WISHLIST ON STEAM — LINK IN BIO Discover a legendary sword in ALKIMYA, inspired by Dhulfiqar—the iconic sword associated with Ali ibn Abi Talib. #IndieGame #HorrorGame #ALKIMYA #alibinabithalib #علي_بن_ابي_طالب
Thân phận nghèo. Bạn chọn bên nào #bolero #truonghuytv #nhacxua #thanphanngheo #sanchienbolero
#pcx160 #pcx160แต่งสวย
ទៅណាក៍មានអ្នកសួរ #MeowTomneung #catlover #foryou
HQ Yara Clarissa - BELI 1 FREE 3 PCS INAI (Total 4 PCS) - Inai Kuku - Tak Perlu Buffer, Tahan Lama, Sah Solat.
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy