@alexdecor:

ALEX DECOR & EVENT
ALEX DECOR & EVENT
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 20 September 2026 11:40:29 GMT
173276
29602
431
1364

Music

Download

Comments

user6916380384114
መዳኔ ሲገርመኝ :
ሰዉ 30 መጽሐፍ ፅፎ ያገባል እኔ 10 መጽሐፍ ሳላነብ ሴት ፍለጋ ሆ ቴቸዋለህ የመፈለግ ሀሳቤን እራሱ ረጋ ማለት ይጠቅማል👍
2026-09-20 12:16:33
350
emi81035
emi :
ሙሽሪት በረከትሽ ለህቴ ይደርባት
2026-09-20 12:37:09
130
zwengel12
zwengel12 :
በእውነት የእግዚአብሔር ሰው እድሜ እንደማቱ ሳላ ትዳራችሁን የአብርሃም የሳራ ያድርግልን።
2026-09-20 12:16:10
118
kibrom212712
KB :
እህቶቻቺን ክብራቹን ጠብቁ እድህ ያለ የተከበረ ቦታ እድደርሱ 🥰🥰🥰
2026-09-20 13:34:35
21
httpsvt.tiktok.comzsxf1r
user9065947753963ማራናታ :
ክብር መጠበቅ ክብር ያሰጣል በእውነት።❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
2026-09-20 12:39:25
116
user5973556570904
ወይ አለመማር :
የሆነ ድርጅት እየተቃጠለ ነዉ
2026-09-20 14:22:59
6
user5961344807292
Alemseged Tareke :
መምህራችን እንኳን ደስ አለህ ጋብቻችሁን የአብርሃም የሰራ ያድርግላችሁ!!!
2026-09-20 12:41:49
21
user2961393206155
user2961393206155 :
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ መጨረሻችሁን ያሳምረልን
2026-09-20 11:54:20
23
selam.lehagere89
selam lehagere :
ይገርማል ሊቁ ዶክተር ሁኖ ሰላሳ መጽሐፍ ጽፎ ያገባል የቤተክርስቲይንን ትምህርት ጥንቅቅ አድርጎ ሲያገባ እያየን እኛ ምነው ሰላሳ ገፅ መጽሐፍ ሳናነብ ለማግባት እምንቸኩለው ይገርማል ትዳር ከእግዚአብሔር መሆኑን አሁን ገና ገባኝ
2026-09-20 13:59:18
10
user491585076
እናቴ ስውሩዋ ማርያም❤️❤️❤️🤲🤲🤲🙏🙏 :
መልካም ጋብቻ[Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart]
2026-09-20 14:55:15
0
seble4121
ያማራይቱ ልጅ 🧒🧒 :
ጠቅላላ ብሮግራሙ ስት ፈጅቶ ይሆን
2026-09-20 13:35:25
5
destafetahi10
Destaዳዉንቴዋ የ9 ልጅ :
የተዋህዶ አይንና ጆሮ የሆንከው ወንድማችን መጋቢ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ጋብቻችሁ የአብርሃም እና የሰራ ይሁንላችሁ::
2026-09-20 13:04:03
21
user3640971309
use yalemsew mesganaw :
እግዚአብሒር ይባርክ [Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart]
2026-09-20 14:36:12
0
yich6150934373062
የመኖሬ ሚስጥር እናቴ ናት ሃብቴ❤ 🙏🙏 :
እፁብ ድንቅ የሆነ ሰርግ የአብርሃም ሰሀራ ጋብቻ ይሁን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-20 13:39:58
9
user17524639982317
ኢትዮጵያ ትቅደም :
yeh sewyyyy bka bitmestjn llilkbew nw
2026-09-20 12:43:26
0
genet.ayele69
Tsion 24 B :
መልካም ጋብቻ እግዚአብሔር ቤታችሁን ይባርክ
2026-09-20 12:19:22
12
abe70288
Abe :
እንዴት ደስ ይላል ለዚህ ክብር መድረስ። እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ።በኑራችሁ ሁሉ መልካም ይግጠማችሁ ።
2026-09-20 12:54:08
7
user3096918363350
Efrata🦅EM🇨🇬👑 :
ድንቅ ነው
2026-09-20 14:36:18
0
netanethaile2
Netanet Haile :
እስከ መጨረሻችሁ የድንግል ልጅ ይጠብቃችሁ የዲያቢሎስ ሴራ አያግኛችሁ የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ አሜኤን
2026-09-20 12:34:19
9
kurazepoxycraftwallpap
WorkuA :
መልካም ጋብቻ መምህራችን[Pray][Pray][Pray]
2026-09-20 11:44:00
9
user1015903636903
ኪያ ዘ ደ/ምህረት :
ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ልጆቻነ ስታከበር እንደዚህ ነው መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
2026-09-20 12:27:46
6
user3126090214246
ትዝአለች አገሬ :
የአብርሃምእናየሣራይሁንላችሁ፣እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎሎልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-20 12:13:16
5
giremay.wasihun
Giremay Wasihun :
እንኳን ደስ አለህ መጋቢ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እንቁ መምህራችን የዛሬ ደግሞ ሙሽራችን ትዳራችሁን እንደ አብርሀም እንደ ሳራ እድሜና ጤና እንደ ማቱሳላ እግዚአብሔር ያድላችሁ።💓💓💓💓💓❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-20 12:27:54
6
mulugoja
mulugoja :
በረከታችሁ ይድረሰን
2026-09-20 12:23:30
2
user3004323061581
Ela@ :
እፁብ እፁብ ብለናል ያከበርካት ቤተክርስቲያን አከበረችህ።
2026-09-20 14:30:04
3
To see more videos from user @alexdecor, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About