@felegegion5: ካሚል ሰባት ጊዜ ወድቆ ዳኞቹ ዝም ማለት አልነበረባቸውም:: ልጁ ቢጎዳ ተገቢ አልነበረም - የካሚል ተጋጣሚ አዲሱ

felegegion5
felegegion5
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 20 September 2026 13:48:36 GMT
131454
6250
62
255

Music

Download

Comments

wisdom_and_understanding
ጥበብ እና ማስተዋል :
ከምኔው ፖድካስት ላይ ቀረበ
2026-09-20 16:17:02
49
bekiyedingil21
@Beki-Tikursew :
he is talking about the Game vs Edris not kamil
2026-09-20 15:08:34
32
henock102
𝐇𝐞𝐧ø𝐜𝐤 :
tlant mata fightu hono zare interview endet ysetal endet asbachut nw yekamil mtlut
2026-09-20 15:25:45
11
user39768552306594
ኤአር ኮስሞ AR Cosmo :
MMA ስለሆነ በቃኝ ካላለ ደቂቃ ካላለቀ ዳኛ አያስቆምም
2026-09-20 19:17:38
7
tesfu997
TESFU🇪🇹✟ :
ይሄ ኢንተርቪው ከኢድሪስጋ በነበራቸዉ ፋይት የተደረገ ነዉ
2026-09-20 15:36:11
12
gunnerschamp
Natoli9 :
Kamil is not fighter just give him what he is looking for..promotion just like Seido
2026-09-20 15:07:24
7
user8046050312479
tes fish :
In professional boxing, the Heavyweight division starts at over 200 pounds (90.7 kg) and has no upper weight limit. [1, 2, 3] Professional vs. Amateur Limits Boxing TypeDivisionWeight Limit in KGProfessionalHeavyweightOver 90.7 kg (no upper limit)Olympic / Amateur (Men)HeavyweightUp to 92 kgOlympic / Amateur (Men)Super HeavyweightOver 92 kg
2026-09-20 19:34:49
0
user5617288306273
bob :
ግን ተጫውታቹ ነበር ?
2026-09-20 16:06:14
2
aleyk80
🌸Aleyk-moh :
ከእድሪስ ጋር ያደረገው ጨዋታ ነው ወገን አትቀላቅሉ😂
2026-09-20 19:33:45
2
user9818061848476
Diakon Nebyu Negede :
ትክክል ነህ አዲሱ
2026-09-20 20:27:18
1
wende.piassa
wende.piassa :
7 ጊዜ መውደቅ ጨዋታ አያስቆምም እንዴት ወደቀ ተመቶ ነው በራሱ ነው እየወደቀ ያለው የሚለው የሚታይ ይሆናል። ጨዋታው የሚቆመው ሶስት ጊዜ በኃይል ሲቆጠርበት ነው ውድድሩም እንዲቆም የተደረገው ሶስት ጊዜ ስለተቆጠረበት ነው
2026-09-20 20:49:18
1
brooksb444
brookseifu4 :
እውነት ነው አዲሡ በትክክል አሸንፎ ነበር!
2026-09-20 16:00:04
5
user115115581848
banie :
በሙዋይ ታይ (Muay Thai) ህግ መሰረት፣ አንድ ተወዳዳሪ በአንድ ዙር ውስጥ 3 ጊዜ የወደቀበት (Knockdown) ዳኛው ነጥብ ከቆጠሩበት ውድድሩ ወዲያውኑ ይቆማል፤ ተጋጣሚውም በTKO (Technical Knockout) አሸናፊ ይሆናል። ይህ ህግ "Three-Knockdown Rule" በመባል ይታወቃል። እንዲሁም በአብዛኞቹ የሙዋይ ታይ ህጎች (እንደ WBC Muaythai እና IFMA)፡ በአንድ ዙር 3 ጊዜ ከተቆጠረበት ውድድሩ ያበቃል። በመላው ውድድር (በጠቅላላው 5 ወይም 3 ዙሮች) 4 ጊዜ ከተቆጠረበትም ውድድሩ በ TKO ይቆማል።
2026-09-20 18:20:30
2
ahmedhusein75
Ahmed Husein :
ጠያቂዎቹ ህግችን ማንበብ አለባቸው ። ሀሜት : ወሬ ፡ ሰብስቦ የአዲሱን ልብ አዳረቁት ።
2026-09-20 16:47:28
4
theodorebagwell97
T-Bag :
ካሚል እኮ Knockout ተደርጎ አይደለም ሲወድቅ የነበረው ፤ እራሱ ሰንዝሮ ሲወድቅ የነበረው😁😁😁። ይሄኛው ግን ከእንድሪስ ጋር በተደረገው ውድድር የሰጠው interview ነውደ
2026-09-20 16:11:26
2
muba19017702436290
Muba genners :
አዲስ ግን ጀግና ጭንቅላት ነው ያለው
2026-09-20 21:05:42
1
be.strong891
Be strong :
Sure
2026-09-20 14:27:09
3
user2738198339560
ይሆናል አይቀርም :
2026-09-20 15:54:16
2
kalmoke4
ፅኑ :
2026-09-20 16:10:38
0
ayulove600
Eagle 🦅 :
10 gezy eko now ywdqwe
2026-09-20 17:57:08
0
user6947314482167
babey :
እኔ ጋ ደምዎዝና ሰአት ይዘገያል ከሜል ገና እየወደቀ ነው
2026-09-20 19:49:12
1
dibabajesus
Dibaba jesus :
chat gpt
2026-09-20 20:18:35
0
mersea80
መርስኤ33 :
ካሚል አይዞህ ፃድቅ ሰባቴ ወድቆ ሰባቴ ይነሳል
2026-09-20 18:11:47
0
fentsh67
ፈንትሽ እንደልቡ 🌹🌹 :
አረ በደንብ ይታይ 9ጊዜ ነው እኔ የቆጠርኩ ማርያምን 9 ጊዜ ወድቁአል
2026-09-20 19:06:47
0
get.debero
get habsha :
ዳኞቹ ልክ እንደ ካሚል ከሰፈር ተጠርተው የመጡ ናቸው professional አይደሉም
2026-09-20 14:32:52
6
To see more videos from user @felegegion5, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About