@sayifu20: እህቶቼ ነገ በኔ እያለቹ እስኪ ጡሩ ልብ ያላቹ ስደተኛ እህተችንን በቅመችን እነግዘት ፕሊስ አይተቹ አትለፉ😥😥😥

Ⓢ➛ክብር ለሴት ልጅ💚
Ⓢ➛ክብር ለሴት ልጅ💚
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 20 September 2026 13:49:45 GMT
60823
932
324
233

Music

Download

Comments

alluariju
Lij Arijun :
Are,tegaga,ayizosh,wude,fexari,ale🤲🤲😭😭
2026-09-20 16:54:42
0
lji.emu
Lji Emu :
የኔ እህት እራስሽን እንዳታጠፊ ወላሂ ያልፋል ወገን እንረዳዳ እንተሳሰብ ይችን ልጅ እንገዛት የቻልነዉን
2026-09-20 14:48:58
109
mesti5970
M&B💝yemaryem _lgi :
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ አይዞሽ ያልፋል 😥💔
2026-09-21 11:45:01
0
user7242024369241
የኢዙ ሽጋ እናት💗💤 :
አብሽሪ እህቴ 100 መቶ ርያል እኮ ብናውጣላት ቀላል አይደለም ና እንትባብራት ባላችሁ አቅም ለብዙ ስው ቀላል ነው 😢😢😢😢
2026-09-20 14:52:52
48
adagnegebraelnew1
@🦋 ብቸኘዋ🦋🚫 :
[Crying][Crying][Tears of joy][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying]
2026-09-20 18:40:22
0
metages.wagaalew25
metages wagaalew💝💝💝💝💝 :
ayzoshe hulum yalfal fetar canhe gayhun 🙏🙏🙏
2026-09-20 17:47:02
0
hayat.ib1
Hayat Ib :
አላህ ጤናሽን ይስጥሽ
2026-09-20 15:14:36
32
nejit.oumer
nejit oumer :
እረ ተረጋጊ አይዞሽ ወደ ሚዲያ ውጭና በርዳታ ትታከሚያለሽ አይዞሽ ያልፍል ተረጋጊ እህቴ
2026-09-20 14:01:37
1
llovemyself186
ጎጃሜዋነኝ💙🌹🇨🇬 :
እውነተኛ መሆኑ አሁንኮ ግራገባንል😔ከሆነ ፈጣሪ ይርዳሽ
2026-09-20 18:05:17
14
user5281854453313
ህልመኛዋታጋሿ🌹💫🔐♥Ⓕ :
አብሺር አላህያግዝሽ😥
2026-09-20 14:12:55
0
tegest.arsema
tegest arsema 🍋🍋🍋🍋 :
በእወነት በጣም ያማል እደዉ ምን ይሻላል
2026-09-20 17:32:31
2
dyz725de8o20
አሜን :
ቤተሰብ ትክክል ናቸው
2026-09-20 18:58:27
1
gugi123
@juju-👐✈ :
በጣም የሚያዝነው ከባል በላይ ማን ይታመናል ያውም የልጇ አባት ችግሩን አራግፋለት በሰው ቤት አላርም ቀጥራ እንቅርፍ አጥታ ሆዱንም ኪሱንም ስትሞላለት ያችን አቅፏት የሚተኛው ግራ ጎኑን ዛሬ ጊዜ ጥሏት አመመኝ ስትለው ሞቷን ተመኜላት ከህመሧ በላይ ሌላየማይሺር ህመም ያሳዝናል ያሳፍራል አንች ለሱ ብለሺ ራስሺን አቲጥፊ የረከሰው ሲሄድ የተከበረው ይመጣል ወላሂ ያልፋል ነገ ሌላ ቀን ነው ለልጂሺ ኑሪ
2026-09-20 21:34:32
6
user565932096
ናአም መዳም :
ድንግል ማርያም ትማርሽ ተረጋጊ 😭
2026-09-20 14:20:00
5
selamawut1212
S ነኝ ነቅሎ እሯጮ :
አሁን ጅንጀና ብጀምር ለመቼ ይደርሳል?
2026-09-20 16:43:09
0
user6317452181873
ተወከልቱአለሏህ❤❤❤💍 :
አየየሴትሂወት😭😭😭😭አላህካችጋይሁንጤናሽንይመልስልሽሠይጣንንያርቅልሽ.አብሽረ.የኔዉድኡፍፍፍፍፍ
2026-09-20 18:17:22
0
sedatnawe.yna.krt
sedatnawe yna krtata :
እኛ እህቶችሽ አለንልሽ ረስሽን እንዳታጠፊ ተይ
2026-09-20 20:03:31
2
zeiba2306
ንግስቷ 💍👑♥️🥀 የባሏ ❣️😘ብቻ :
🌹🌹🌹🌹አብሽሪ እህቴ
2026-09-20 16:23:42
0
s001577
እሙ ሀሲነት💕🍒🍒🍒🍒🍒 :
አላህ አላህ ያሽርሽ እህቴ
2026-09-20 18:06:14
2
user9936753026744
ቸሩ መደሀኒአለም አባቴ :
እረ እህቴ እራሥሽን እዳታጠፊ ፈጣሪ ጤናን ይመልሥልሽ...ይ ሠርተሽ.ታገኝዋለሽ.በርግጥ ይከብዳል.ግን ዋናዉ ጤና ነዉ ጤናሽን,ይመልሥልሽ😳
2026-09-20 14:22:03
2
user8763909225499
❤️እርግቧ🦋🦅 👈 :
🥺🥺🥺የኔከታታ እዳዉ አላህ አይሸግረዉም አፍያሽን ይመልስልሽ ያረብ 🤲🤲🤲አተደሞ ከቻልክ በኢሞ አዉራትና ከቻልክ ለትለልቅ ሚዳ አድርስላት በአላህ ትታከም 🥺🥺🥺🥺
2026-09-20 17:45:59
2
19lovemy
ሳምሪ ፋሽን :
የልጅትዋን ቲክቶክ አካውንት ሜንሽን አርገኝ
2026-09-20 16:50:52
1
b8020021
እድል ያሠረውንምኞት አይፈታው🌹🌾🙏 :
እግዚያብሔር ጤናሽን ይመልሥልሽ እሕቴ
2026-09-20 19:07:50
1
hayutaa1
hayu🧕 :
ያአላህ አላህ ይክዳው ላቺም አላህ አፊያሽን ይሥጥሽ😥😥😥 አብሽሪ ጠከር በይ
2026-09-20 19:50:04
1
user307423432043
ⓢ➾ሚርሀ umu shakir➾🍫🍫 :
አይዞሽ ውዴ ሀቂቃ ከባድ ነው የደረሠበት ያቀዋለ አላህ የህዲ በስ እኔማ ገንዘቤን ትቼ ወጥቼ በልጄ እየቀጣኝ ነው ብቻ እንደስራው ወላሂ ልጄ እየናፈቀኝ ብቻ አልሀምዱሊላ ጠንካራ መሆን እፈልጋለሁ አትግፊጂ ተገፊ መሆን ጥሩነው ለምን እራስሽን ታጠፊያለሽ ውዷ ጠንካራ ሁኚ የምን እጅ መስጠትነው።
2026-09-20 17:56:26
3
To see more videos from user @sayifu20, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About