@papafilmprodactioun: ሁለት ሰዎች አብረው ሲጸልዩ፣ ቤታቸው የመኖሪያ ቦታ ብቻ ሳይሆን የበረከት ማደሪያ ይሆናል። 💐 መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና ወ/ት ሣምራዊት መልአኩ — እንኳን ደስ አላችሁ! መልካም ጋብቻ! @Dr Rodas Tadese #ዶር_ሮዳስ_ታደሰ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fypシ #wedding #orthodox

PAPA FILM PRODUCTION
PAPA FILM PRODUCTION
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 20 September 2026 14:00:25 GMT
239210
37931
186
903

Music

Download

Comments

fetena1912
🦋 𝑪𝒉𝒓𝒊𝒔𝒕𝒚 ድሬ ✨ :
እሚያገባ ሰው ግን ያሳዝነኛል 😅
2026-09-21 18:15:28
10
hiwot24121
Hiwot 2412😻💟 :
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹህ
2026-09-20 14:46:10
64
yoadanyakob1997
Keti :
እግዚአብሔር ቤታችሁ ይግባ አብራችሁ ጃጁ🥰
2026-09-21 08:39:20
40
weda_fit
Mesfinbale :
DR roads tinish mudachu
2026-09-21 14:08:08
0
user2572927430184
ⓨⓔⓜⓐⓡⓘⓨⓐⓜ Ⓛⓙⓘ :
ደስ ብሎናል መምህራችን የአብርሃምን የሳራን ጋብቻ ያድርግላችሁ
2026-09-22 08:15:16
6
user1234556ss
S🌸 :
አሁን ደግሞ ካሜራ ማኑ እዳትወቅሰው ቆርባቹ ከሆነ ደሰአይልም
2026-09-20 17:03:30
26
arsemmasemat
Arsema :
Setamrru Egzabher Yetbkachwe.
2026-09-21 11:42:17
0
user5375941401274
user5375941401274 :
ሮዳስ ትንሽ ቀለለብኝ ደስታው ሊሆን ይችላል ግን እስኪረጋጋ ምንም ባይናገር ጥሩ ይመስለኛል እንቅስቃሴውንም ከመንፈሳዊነት ባይወጣና በጥንቃቄ ቢሆን ጥሩ ነው
2026-09-21 19:45:28
5
habtam6078
Rich :
ከአለማዊ ጋብቻ በምን ተለየ
2026-09-21 12:20:05
11
user5333547479840
Eyerus :
elllllllllllll elllllllllll ellllllllllllll
2026-09-21 12:20:36
0
hareg7684
hareg :
wow stamrw😍😍😍
2026-09-21 13:09:43
0
memoteklu
memoteklu :
በሰማም ሰታምሩ
2026-09-20 17:38:20
17
z06001
ዜድ ነኝ የሰማእቱ ልጅ$$$$$ :
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ እንዴት ደስ እዳለኝ🙏🙏🙏
2026-09-20 17:25:14
11
lala_active
lala_Active :
🥹🥹🥹so happy
2026-09-21 06:17:52
0
mimi.abera6
hira nail 💅💅💅 :
ታድላ
2026-09-20 19:48:28
6
hirut.hailu3
Hirut Hailu :
🥰🥰🥰 no words 🥰🥰🥰
2026-09-20 14:59:21
0
ayelech.araya
Ayelech Araya :
ለመልካም ሚስትነትና እናት ለመሆን ፣ ለመልካም አባወራና አባት ለመሆን ብቁ ። ረጅም እድሜ ከጤና  ጋር ይስጣችሁ ! ከፍታችሁ ከፍ ይበል! የወይን ግንድ! የዘመድ አውራ፣ የዋርካ ጥላ ያድርጋችሁ!!ትዳራችሁን ፈጣሪ ይባርክ! አይናችሁን በአይናችሁ እዩ፣ኩላችሁ ዳሩ! ፈጣሪ ያሰባችሁትን ሁሉ ይሙላለችሁ:: የእግዚእብሄር ፀጋ ይብዛላችሁ!ቅዱስ ጋብቻ ይሁንላችሁ...!@
2026-09-20 18:26:27
16
sebleseifu437
Seble Seifu :
ውይ ምን መታደል ነው እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እልልልልልልልልልልልልልልልል የአብርሃም እና የሳራ ትዳር የባረከ እግዚአብሔር ትዳራቹ ይባረክላቹ[Pray][Pray][Pray][Red heart][Red heart][Red heart]
2026-09-20 19:26:32
8
user8845974615692
በአማን አቅሌስያ :
እንኳን ደስ አላችሁ የፊልም ባለሞያውም ይደነቃል
2026-09-20 14:55:34
10
amharawit47
user 121921 :
2026-09-20 18:09:58
2
selam85908
Selamየማረያም ልጅ :
በርከታቸው ይደርብን
2026-09-21 07:19:46
2
fasika.belete..may
Maya Belete ❤❤❤fasi :
ታድለሽ ሳምራዊት🙏
2026-09-21 05:52:13
4
user38732383937046
God is Almighty 🥰🥰🥰 :
ሲያምሩ እመብርሃን በህይወታችሁ ውስጥ አብራችሁ ትሁን በዶኪማስ ቤት ተገኝታ የጎደለውን እንደሞላች በእናንተም ቤት ትገኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🥰🙏
2026-09-21 19:01:50
3
martha.solomon56
Martha Sol 1219 :
show በዛ
2026-09-21 17:33:32
1
me202057
⛪️ZEM⛪️ AB✝️ ABEL🙏 :
ማነው መነፅር ያስደረገው በናታቹ????
2026-09-21 12:53:12
1
To see more videos from user @papafilmprodactioun, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About