@hruy23: ሮዛ ተጨማሪ ምስጢር አወጣች!! ➖ ለመጀመሪያ ጊዜ የተገናኘነው እኔ እሠራበት ወደነበረው ሆቴል መጥተው ከተመገቡ በኋላ አደንቀውኝ ስልኬን ስጪኝ ብለውኝ ሰጠኋቸው። ➖ ስልኬን በመጠየቃቸው አባት አገኘሁ ብዬ ተደስቼ ከተረፋቸው ምግብ በረከት እንዲሆነን ተካፍለን በልተናል። ➖ ቪዲዮውን ከመቅረጼ በፊት ከስሼ ነበር፤ ነገር ግን ማስረጃ የለሽም ተብሎ ክሴ ውድቅ ተደረገ። ➖ ከዛ በኋላ ግን ማስረጃ ለማግኘት ቪዲዮ ቀርጬ እንደያዝኳቸው ስነግራቸው፣ እራሳቸው ወደ ድርድር ገቡ። ➖ አንድ ቤት እንደሚፈረሙልኝ እና ተጨማሪ 5,000,000 ብር (አምስት ሚሊዮን ብር) እንዲሰጡኝ፣ ቪዲዮውን እንድሰርዘው ጠየቁኝ። ➖ እኔ ግን ብቻዬን ስላልሆንኩና ከሌሎች ጋርም ተመሳሳይ ግንኙነት ስላላቸው፣ ቤተክርስቲያናችን ረክሳ ስለሆነ ቤተክርስቲያናችንን ለማፅዳት ማዋል እንዳለብኝ አምጯለሁ ተንቀሳቅሻለሁ። ➖ እኔ ቤቱን እና 5,000,000 ብር ተቀብዬ ማጥፋት እችል ነበር። ነገር ግን ቤተክርስቲያን መጽዳት አለባት የሚል ነው ያሰብኩት።
ኅሩይ
Region: ET
Sunday 20 September 2026 14:01:29 GMT
Music
Download
Comments
ss :
እግዚያብሔር ቤተ መቅደሱን እያፀዳ ነው
ወደ ፈተና እንዳንገባ ተግተን እንፀልይ
2026-09-20 16:21:03
167
Gashaw w :
endez kehone tru nw
2026-09-22 08:01:28
0
sol :
amlake hoy enen hatiyategnaw ligihn maregn
2026-09-21 16:26:22
0
ከፍ በይ ሀገሬ :
[Pray][Pray][Pray][Pray][Pray]ጎበዝ
2026-09-21 13:50:49
0
Gual Hadgu Rahel💊💊💊🇻🇳🇻🇳 :
እኛም ሀጥያተኛ ነን ባይሆን ፀልዮላቸው አትፍረዱ በጣም ያሳዝናል ሴት ልጅ ግን ኦ😥😥😥
2026-09-20 19:25:30
18
Yod@ ፭ :
እኔ እስካሁን አላመንኩም አቤቱ ይቅር በለን😭🙏
2026-09-20 17:00:25
13
MOHAMED Nur :
Berechi fetari yeredash
2026-09-20 19:30:55
0
🇺🇸ጥበበሥላሴ ዓለሙ⚜️ :
እንግዲህ በነቢዩ በዳንኤል የተባለውን የጥፋትን ርኩሰት በተቀደሰችው ስፍራቆሞ ስታዩ፥ አንባቢው ያስተውል፥ በዚያን ጊዜ በይሁዳ ያሉ ወደ ተራራዎች ይሽሹ...» (ማቴዎስ 24:15-16)
ይሕ ዘመን ታላላቆችም ታናናሾችም በነውር የረከስነበት ክፉና አፀያፊ ሕይወት የተሸከመን ነን።ለሑላችንም ንፅሕናን ቅድስናን ገንዘብ አድርገን ለመኖር ለንስሐ ሕይወት ለፀፀት ያብቃን😭😭😭😭😭😭
2026-09-20 18:35:39
9
ጎጃምላይ ዘመነ🤜 :
ዉሸት እዳታምኑ ፍትህ ለአባታችን 🙏
2026-09-21 12:38:32
6
ጌታ ሆይ ና🙏(LORD Come Back 🙏) :
አያሳምንም
2026-09-20 16:49:09
9
Ab :
what's going on?
2026-09-21 12:52:40
0
Fira - ኦል :
የኦርቶዶክስ ትምህር ውስጥ ግን ቤተክርስቲያን አትሳሳትም ብለው እንደሚያምኑ ግን ታውቃላቹ እኛ ደግሞ የማይሳሳተው እና ልክ የሆነው ቅዱስ መፅሀፍ ብቻ ነው እንላለን የቱ ነው ልክ ..?
2026-09-21 11:31:37
1
Eliyas :
ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች
2026-09-21 09:41:35
5
wiz abela :
100% ውሸት
2026-09-21 04:13:14
2
27 አባቴ🙏🙏🙏 :
ተልኮ አለው በርግጠኝነት 🙏🙏🙏
2026-09-20 17:13:52
11
teddyfuture :
No comment
2026-09-20 20:09:39
1
Andi official🚷 :
ምንድን ነዉ የተፈጠረዉ ግን ምንም ሊገባኝ አልቻለም አስረዱኝ
2026-09-21 09:02:05
1
eskinider degefu :
አ
2026-09-20 18:36:55
5
Ambaye Missew :
ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ከአንቺጋር ይሁንልሽ
2026-09-20 16:35:58
10
dawit :
ኡኡኡኡኡኡኡ
2026-09-21 12:19:19
2
gunners :
ተባረኪ
2026-09-21 17:15:34
2
Mohammed Abdu :
ወጥቷል አንዴውኑ ሰጠ አልሰጠ
2026-09-20 18:30:06
1
@NZA :
ግን እዉነት ነው ??
2026-09-20 17:41:11
3
ዮዲት :
አልገባኝም. ወንድሜ
2026-09-20 17:34:16
1
አቤቱ በመንግስትህ አስበኝ🙏✞✟✞ :
እኔ ግን አልገባኝም መምህር
2026-09-21 12:51:02
0
To see more videos from user @hruy23, please go to the Tikwm
homepage.