@one2595: የአዲሱ ከ ካሚል ጋር ያደሩጉት ኪክ ቦክስ በርካቶችን ያናደደው እና ያስገረመው ፍልሚያ #boxing🥊#kikboxing #mmafighter #EFN #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Nw_News
Nw_News
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 20 September 2026 14:27:11 GMT
17426
381
12
18

Music

Download

Comments

inform1many
inform1many :
ይህን ለ EFN አዘጋጆች አድርስላቸው፦ ❓ ካሚል ወደ ሪንግ ሲገባ በሕክምና ሙሉ በሙሉ ብቁ (Fit to Fight) መሆኑ እንዴት ተረጋገጠ? • ከፍልሚያው አንድ ቀን በፊት፦ የደም ግፊት፣ የልብ ምት፣ የነርቭ እንዲሁም የውስጠኛ ጆሮ የሚዛን ሁኔታ ማጣሪያ ተደርጎለት ነበር? • ከፍልሚያው 20 ደቂቃ በፊት፦ የደም ግፊትና የልብ ምት ፍተሻ ተደርጎለታል? በተለይም በጫት ምክንያት ከሚከሰት የልብ ምት መጨመር እንዲሁም በከፍተኛ እሳቤና ምኞት ከሚፈጠር ጭንቀት ጋር የተያያዘ ችግር እንዳይኖር የአፍ ውስጥ እይታ ተካሂዶ በኦፊሴላዊ ሐኪም የመጨረሻ የጤና ማረጋገጫ ተሰጥቶት ነበር? • የማብራሪያ ጥያቄ፦ እነዚህ ምርመራዎች ተደርገው ከሆነ ውጤታቸውን፣ ካልተደረጉም ምክንያቱን ለሕዝብ በግልጽ ማሳወቅ በጣም ተገቢ ነው። ይህም ቀደም ሲል አጋጥሞ የማያውቀውን ይህን ክስተት EFN ነፃ መሆኑን ለማስረዳት፣ የተነሱትን ጥያቄዎች ለመመለስና የውድድሩን ፍትሃዊነት ለማረጋገጥ ይረዳል። ስለሆነም የዚህን መልስ ከ EFN አዘጋጆች ይሰጠን የሚል ጥያቂ እናቀርባለን።
2026-09-20 20:09:53
0
fano.abel.cj
FANO ABEL CJ :
ስንፈተ ኬጂ አለበት ተውት
2026-09-20 18:53:41
0
zagwe1124
አዲናስ :
እንዴት መጣ ???
2026-09-20 16:39:37
0
tg43813
tg :
ለፍርድ ይቅረበ
2026-09-20 17:08:24
1
emamu83
Emamu Ebrahim :
ለካሚል የሳቦንነት ማእረግ የሰጠው አካል ያገርቱን የትምህርት ፖሊስ ከጥያቄ ከቷል፡፡ ውድድሩ በተንከባለለ መስሎታል፡፡
2026-09-20 16:54:34
0
yohaman.k
john :
ነብሮ ነው ያልከው ውሮ ነው
2026-09-20 17:33:09
0
dawd423
dawd423 :
ሚገርመውኮ ተመቶኮ በወደቀ ዝብሎ መውደቅ
2026-09-20 14:55:03
0
mulugetapapi
Genovese merkeb Papi :
ኧረበጣም ዬገርማል ሴዶ መረን በሳቅ በሳቅ ልሞት ነው
2026-09-20 15:39:51
0
habtomghabtom
Habtom :
እዬ ነብሮ ሳይዎን ኤቨረዲ ነው
2026-09-20 15:06:20
0
user9343817222083
ፍቅሩ ጌቱ :
እኔኮ ዝንቅ መስሎኝ ......
2026-09-20 15:17:38
0
getachewgizaw837
ጌታቸው የማርያም ልጅ :
አዎ መካተት የለበትም መካተት ካለበት ኮሜዲ ዘርፍ ላይ ነው😅😅😅😅😅😁😁😁😁😂😂😂😂
2026-09-20 15:52:16
0
yamlak1313
🐾༒ᬼ⃝⃡✞✞✟𝔂𝓪𝓶𝓲_𝓶𝓪𝓷 ༒✞✟🐾 :
😁😁😁
2026-09-20 14:57:19
0
To see more videos from user @one2595, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About