@ephrem_21_: ዶ/ር ሮዳስ እውነቱን ተናገሩ !! #ተክሊል #foryoupage #ዶክተር_ሮዳስ_ታደሰ🙏 #viralvideo #መልካም_ጋብቻ

Kesis Ephrem_21
Kesis Ephrem_21
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 20 September 2026 15:27:31 GMT
361252
34632
436
2778

Music

Download

Comments

user81088422852210
ሚጢሚጣ :
ተው መምህር እንዲህ አይባልም ጭርቁስቁስ በኤርገዶ የሚሆኑ ሚስቶች እኮ ለልጆቻቸው ሲሉ ነው እንዲህ አይባልም
2026-09-20 16:34:03
236
tesfaye314
tesfaye314 :
እባክህ በደሆች አትቀልድ
2026-09-20 16:52:25
56
betihailu2006
Betty Tef 2004 :
ትክክለኛ ባል ይሄ ነው ዛሬውኑ ስለ ሚስቱ ጠበቃ ሆኖ ቀረበ ዘመንሽን የሚያለመልም ባል ይሁንልሽ 🥰🥰🥰
2026-09-20 18:54:02
76
tiktok.comasefameku
መሸ ደናደሩ :
ዶክተር ይቅርታ ኤርጌንዶ እንድታደርግ አልፈልግም ሲሉ አልገባኝም ኤርጌዶ ያደረገ ሁሉ ጨባሳ አይደለም ከርሠው አልጠብቅም ደሀን እንደመርገጥ ነው
2026-09-20 16:19:16
87
kidist.getachew06
𝑘𝑖𝑑𝑖𝑠𝑡✝️𝑦𝑒𝑘𝑒𝑠𝑖𝑠𝑢 :
ኧረ ኮሜንታተሮች በመልካም ነገር አስቡት ትምህርት ነው ብለን ማለፍ እንችላለንኮ
2026-09-20 18:47:28
73
user2810169102488
Hailemariam Shumet :
ኧረ ረጋ ይበሉ ሙሉው የኢትዮጵያን ህዝብ መሳደብ አይሆኑበትም። እርሶ ጭርቁስቁስ ያሉትን ሂወት የኢትዮጵያ ህዝብ ፈጣሪውን አመስግኖ እየኖረበት ነው።
2026-09-21 07:05:55
16
kate865077
kate :
አሁን ትክቶከሮች ምን ትዘግቡ ታዲያ 🤣
2026-09-20 16:15:00
44
bruka279
መሆን ይበልጣል :
እንደዛ ከሆነ የሌሎች ሚስቶች ለምን አይዋብም ያለ ማነው ስታስተምሩ ሲያጌጡ የምትገስፆቼው አውደ ምህረት ላይ ባለቤቱን የማይወድ አለ እንዴ? ደግሞስ የውሸት ሁለት አይነት አለ? የበጎ ውሸት እሚባል ነገር አለ እንዴ በእርግጥ እኔ አላቅም
2026-09-20 16:33:19
27
rohobot84
ጸሀይ :
ካለህ በአውሮፕላንም ትሂድ የኔን ባለ ኤርገንዶ አታሳምፅብኝ
2026-09-20 18:05:09
16
user6305175061986
kidanmehrt :
እሽ አመት ኑር መምህርአችን /ደግሞ የገመትሁት ሆነ🥰🥰🥰🥰
2026-09-20 16:18:27
16
meriwengel293
Mse :
ማንም ስው ወዶ አይደለም ሚጨረቁዋቆሱት ከኑሮ አንፃር ነው እንደዚህ አይባልም
2026-09-20 17:58:33
11
user2147261374832
user2147261374832 :
gosh egzabiher yibarkhi
2026-09-20 16:33:29
1
user355531948696
Tiliku :
dghssgjhfshnfsgnkurhu
2026-09-20 18:07:57
1
tigistguta637
mobena :
ሰው እኮ ድሀ የሚሆነው መርጦ አይደለም [Pray]
2026-09-20 18:21:51
11
user3811600906235
አወቀ ይላቅ :
ግን መምህር ሆይ እኛስ በኤርጌንዶ እየሄድን ምን ይመስለወታል
2026-09-20 16:20:30
7
user1765603629782
Mr Irreplaceable :
borring
2026-09-21 08:21:07
2
t7119513
tɡ✨ :
Great Dr
2026-09-20 20:35:56
1
netsiiiiiiiii
Netsi flower’s :
Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll
2026-09-21 11:01:07
1
kiddy3613
የበላይ ዘር :
የድንግል ማርያም ስጦታዋ ነህ ታመስግና መምህራችን🙏🙏🙏
2026-09-21 07:59:56
8
almestmngstu
almestenya782 :
መልካምሰው አትጨነቅ ሰው ከሰው እራስ አይወርድም
2026-09-20 16:24:22
6
werebcho
ወረብቾ ጊዮርጊስ :
የእኛ ዉድ መምሕር ኑሩልን ክበሩልን ትዳራችሁ ይባረክ እንወዳችሗለሑ[Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray]
2026-09-20 16:11:59
9
dawitzewdie5
dawitzewdie5 :
ወይ ትእቢት
2026-09-21 14:36:28
1
1921gondar
ቤዛ 1 :
ታድለሺ ፈጣሪ እንደዚህ አይነት እድልም ፈጣሪ ይስጣል የለኝም እያለ የሚጨቀጭቅም ይስጣል የፈጣሪ ስራ
2026-09-21 11:09:55
1
lemlem3145
Lemlem የገብርኤል ልጂ ❤️🫶🥰 :
ሁሉንም ለምን በመጥፎ ትወስዱት አላቺሁ አንድ እግር ካልሲ ሌላ አንድ እግር ካልሲ አድርጋ. ወዘተ ለማለት የፈለጉት ስለ ሜካፑአ ነው ለማብራራት የፈለጉት ለምን ታጣምሙት አላቺሁ ትንሺ ስህተት ነው እንዴ እምትፈልጉት ወይ ጉድ 😳
2026-09-21 15:56:18
2
b826052
B :
እሱማ የኢትዮጵያ እንቁ ነዋ🥰🥰🥰
2026-09-21 15:10:16
1
To see more videos from user @ephrem_21_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About