@usertuwk8zxdd4: የቅኔው ባላባት መጣ ሊያዘንበው#capcut #foryou #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #እግዚአብሔር_ብርሃኔና_መድኀኒቴ_ነው #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር

yeshi የሥላሴ ልጅ 💞
yeshi የሥላሴ ልጅ 💞
Open In TikTok:
Region: AE
Sunday 20 September 2026 15:50:51 GMT
110259
13899
295
2212

Music

Download

Comments

birhanu5142
birhanu :
ኮቢ ማይደረግ ሊሰርቁት ማይችሉት ብቸኛው ሀብታችን
2026-09-20 17:35:46
137
debas996
Debas :
ይገርማል ኦርቶዶክስ ቅኔው ታምርነው ኦርቶ
2026-09-20 17:13:09
70
aberaye3
aberaye :
ወንድማችን መጋቢ ሀዲስ መምህር ኤፍሬም የቅኔው ባላባት፣ ጀግናው ጎንደሬ(ስሚየነኛ) እንኮራብሃለን
2026-09-20 18:05:23
38
fresta210
Freizer Asrat :
"ሳምራዊት ምድርነ በወርኃ መስከረም ተሐቱ (ትሕቱ)፤እስመ ሮዳስ ዘመነ ጽጌሃ መስከረም ውእቱ።" ምድራችን (ሳምራዊት) በነሐሴና በጳጉሜን ክረምት አልፋ በመስከረም ወር ትቀላለች (ታምራለች/ትለመልማለች)፤ ምክንያቱም ሮዳስ (ዶ/ር ሮዳስ) የአበባዋ ጊዜ (ዘመነ ጽጌዋ) መስከረም ነውና።
2026-09-20 18:42:26
39
teditedi3724
Teddy Gold :
እዚህ ምድር ላይ ግን እንደ ኦርቶዶክስ እንቁ የሆነ እምነት አለ እውነት እናውራ ከተባለ
2026-09-20 17:39:16
59
user7353972124616
ወንድሜየእናቴልጅየኔከርታታእኔ ልሞትልህ🖤💔😭 :
ግሩመ ኮነ ጥበበ ሳምራዊት ግሩም፤በፀሐይ እስመ አዝነመቶ ለሮዳስ ዝናም።" የሳምራዊት የጥበብ ሥራ/ፈጠራ በጣም አስደናቂና ግሩም ሆነ፤ ምክንያቱም በፀሐይ ላይ ለሮዳስ ዝናብን አዝንማለታለችና። ሮዳስ ማለት "ፀሐይ" ነው፦ "ሮዳስ" የሚለው ስም ትርጉሙ ፀሐይ (ወይም የሮዝ አበባ) ማለት ነው። በተጨማሪም ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ዕድሜ ልኩን የሰማይ ከዋክብትን፣ የፀሐይንና የጨረቃን ጉዞ (ሥነ-ከዋክብትን በመመርመርና መጻሕፍትን በመጻፍ የሚታወቅ ታላቅ ምሁር ነው።የሳምራዊት የፍቅር ዝናብ፦ ፀሐይ ሞቃትና ብሩህ እንደመሆኗ መጠን ዝናብ በቀጥታ ሊያርፍባት አይችልም (በትነዋለች)። ሆኖም ግን ሙሽሪት ሳምራዊት በባሕርይው እንደ ፀሐይ በዕውቀት የጋለውንና ሁልጊዜ ስለ ሰማይ ምስጢር የሚያጠናውን ምሁር (ሮዳስን)፣ በደግነቷና በፍቅሯ ማርካ በሕይወቱ ላይ የፍቅር፣ የሰላምና የበረከት ዝናብ ማዝነም (ማርከስከስ) ችላለች ወንዲምን አሰታወሰኛ 🥺 ሁለየ ነበር የምሰተምርኝ በጣም ነበር ቅኔ የምወደዉ አሁን ግን በህይወት የለም የኔ ልኡል ወንዲም ትዝታዎች አሁን አለ እኔጋ🥺💔💔💔💔🥺🥺
2026-09-20 20:57:52
11
dawit.werqneh
dawit werqneh :
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
2026-09-20 17:35:24
27
tizu3624
tizu :
Yabrham yesara fiqir yisxach @🥰🥰🥰🥰
2026-09-20 19:41:11
0
azebmehabe
azeb mehabe :
gulbet yebark
2026-09-20 18:01:00
0
eleshadaye7
eleshaday :
Elelelellllllllll ellllllllllllllllllll ellllllllllllllllllllllll I ellllllllllllllllllllllll ellllllllllllllllllllllll ellllllllllllllllllllllll ellllllllllllllllllllllll ellllllllllllllllllllllll ellllllllllllllllllllllll ellllllllllllllllllllllll ellllllllllllllllllllllll ellllllllllllllllllllllll ellllllllllllllllllllllll ellllllllllllllllllllllll [Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-20 21:24:40
0
delejbsem
dele jbsem⚡️🔥⚡️ :
በውእነት ለልባችን ደሥታመጠን የለውም
2026-09-20 16:58:39
15
dev664480
dev :
ይገበዋል የኦርቶዶሥ ጥበብ ህይወት ነው
2026-09-20 19:10:14
9
fike4513
fike wolloyew :
ብሠማዉ ብሠማዉ አልጠግበዉ አልኩ እኮ
2026-09-20 18:15:31
11
dntadios
D/n Tadios 83 :
ይገባዋል[Heartwarming][Red heart]
2026-09-20 18:52:30
0
abebaw0621
Abebaw :
ቃለሂወት ያሰማልን
2026-09-20 17:28:24
10
user9906561187806
user9906561187806 :
እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን!
2026-09-20 19:12:25
3
astergosheme
Aster gosheme የድንግል ማርያም ልጅ :
እሰይ ትርጉሙን ባላውቀውም ውስጤን ይነዝረኛል የተባረከ ትዳር ይሁንልን🙏🙏
2026-09-20 17:54:35
5
hadismhar
Hadis mehari Aedu :
ሊቅ ለሊቅ ነው አመስጥረው ይበል ነው።
2026-09-20 18:22:44
7
welde.eyasu
welde Eyasu :
እውነት ነው የቅኔው ሊቅ
2026-09-20 17:35:58
6
temesgenada
Temesgen :
ባይገባኝም ላይክ አደረግሁ[Gesture OK][Gesture OK][Gesture OK][Gesture OK][Gesture OK]
2026-09-20 19:16:14
3
canaan.associatin0
ዲያቆን ከነአን :
ሊቅ ነው ማርያምን
2026-09-20 18:26:45
0
user6945078657593
yo man :
አይ እንደው እምዬ ኦርቶዶክስ ይበል ነው
2026-09-20 18:46:58
1
user6833017883416
helen :
እዴት ደስ ይላል
2026-09-20 18:35:32
1
abola291
አቦላ ተራራ :
ኪነ ጥበቦ ቢባል መልካም ነበረ
2026-09-20 17:54:46
5
fresta210
Freizer Asrat :
"ግሩመ ኮነ ጥበበ ሳምራዊት ግሩም፤በፀሐይ እስመ አዝነመቶ ለሮዳስ ዝናም።" የሳምራዊት የጥበብ ሥራ/ፈጠራ በጣም አስደናቂና ግሩም ሆነ፤ ምክንያቱም በፀሐይ ላይ ለሮዳስ ዝናብን አዝንማለታለችና። ሮዳስ ማለት "ፀሐይ" ነው፦ "ሮዳስ" የሚለው ስም ትርጉሙ ፀሐይ (ወይም የሮዝ አበባ) ማለት ነው። በተጨማሪም ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ዕድሜ ልኩን የሰማይ ከዋክብትን፣ የፀሐይንና የጨረቃን ጉዞ (ሥነ-ከዋክብትን) በመመርመርና መጻሕፍትን በመጻፍ የሚታወቅ ታላቅ ምሁር ነው።የሳምራዊት የፍቅር ዝናብ፦ ፀሐይ ሞቃትና ብሩህ እንደመሆኗ መጠን ዝናብ በቀጥታ ሊያርፍባት አይችልም (በትነዋለች)። ሆኖም ግን ሙሽሪት ሳምራዊት በባሕርይው እንደ ፀሐይ በዕውቀት የጋለውንና ሁልጊዜ ስለ ሰማይ ምስጢር የሚያጠናውን ምሁር (ሮዳስን)፣ በደግነቷና በፍቅሯ ማርካ በሕይወቱ ላይ የፍቅር፣ የሰላምና የበረከት ዝናብ ማዝነም (ማርከስከስ) ችላለች።
2026-09-20 20:13:51
3
To see more videos from user @usertuwk8zxdd4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About