@habe1545: #viralvideo #ፋኖ ነህ ብለውኛል እኮ

Smeneh bayifers
Smeneh bayifers
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 20 September 2026 16:02:48 GMT
72095
3042
16
149

Music

Download

Comments

gaxagjvch
ጊዜ ዳኛው :
both are wonder full jornalist
2026-10-25 09:28:26
0
habibo557
Habib Offlcial :
አተ ሁሉም ልክ ነህ ስሜነህ
2026-09-20 16:14:59
9
3ggnv512
ethiopia nege :
smeneh gobez gazetega new yh snkbeli yehon sew smenehn mechm behon atchlewm
2026-09-20 16:53:06
3
user8803344599420
ወሎ ወሎ :
ስሜነህ በይፈርስ ትክክለኛ ጋዜጠኛ ነው
2026-10-25 12:39:21
0
user19465277216692
maregu :
አንድነገር ልንገርህ ሀሳብን በነፃነት የሚራመድበት መድረክ መራር እዉነት ከተደበቀበት ዉሸት ፈልቅቆ የሚወጣበት ሀሰተኛ ትርክቶች የሚጋለጡበተ ፋኖ የሚያስብል ከሆነ እዉነትም ለሀገራችን የሚያስፈልጋት እርሱ ከነሀሳቡነዉ ማለትይቻላል?
2026-10-15 22:47:22
2
user3697217940806
አበባው ምህረት :
s
2026-09-21 06:22:05
2
yayehtesfa509
yeah z pensu :
ሀሳብ ሲያሸንፍ ማየት እንደዚህ ነው፦ appreciate both of you
2026-10-20 10:49:35
0
user3616087269392
user3616087269392 :
simeneh tichilalek
2026-10-17 17:30:11
0
user7428175613055
Tsegaye man :
ስሜነህ ትችላለህ
2026-10-07 17:49:19
5
mesi2124
mesi2124 :
እግረኛው ስሜነህ የሚናገረው እውነትና ትክክልኛ ስለሆነ በንግግሩ ጣልቃ እየገባህ ሐሳቡን አትበታትንበት
2026-10-02 07:12:18
4
90abe14
abi12 :
ተወውማ ፋኖስ ፋኖ ነህ ግን ይመችህ ጀግና ነህ
2026-10-22 20:55:53
0
eadanezif7
gote :
እውነት ተናገሩ ፋኖ ነው ለዛ ነው
2026-09-22 18:19:07
0
poownnnm
Abdu :
🥰🥰🥰
2026-09-20 20:35:57
1
solomon.tilahun.gu
@Sol Tilahun Gurji :
🤝🤝🤝
2026-10-15 10:59:43
0
yada61522
YADA :
🥰🥰🥰
2026-10-17 18:22:27
0
birukzerihun4555
BZ :
መፍትሔ ያጣው የኢትዮ-ቴሌኮም ኤጀንሲ ሹፌሮች ጥያቄ የእናንተን እርዳታ እንሻለን/እንፈልጋለን፣ እረ መንግስት ድረስልን፣ እኛ የኢትዮ-ቴሌኮም ኤጀንሲ ሹፌሮች ከተቀጥረነ ይህው "አስራ አንድ(11)" አመት ሞላን(ከ2008-2019) እና  ይህን  ያህል አመት ሰርተን ኢትዮ-ቴሌኮም ለምን ቋሚ ሰራተኛ እንዳንሆን የከለከለን እረ ጉዳይ ለሁሉም አካል እንዲደርስ እና መፍትሔ እንድናገኝ ተባበሩን፣መንግስትም ጥያቂያችነን ይይልን? ሁሌም በየአመቱ ነሀሴ ወር ሲመጣ አእምሮአችን ይረበሻል ቋሚ ሹፌሮች ስለጭማሪ ስለቦነስ ሲያወሩ እኛ እንሸማቀቃለን ጉዳዩ ቢታይልን !!!!!!!!!!!!! ለምሳሌ:- በቋሚ የኢትዮ-ቴሌኮም ሹፌሮች እና በእኛ በኤጀንሲ ሹፌሮች መካከል ያለው ልዩነት!!!!!!!!!!!!!! 1ኛ:- የኢትዮ-ቴሌኮም ቋሚ ሹፌሮች የወር ደሞዝ ዝቅተኛው    ተከፋይ ከ25,000ብር-40,000ብር በላይ ሲሆን የእኛ የኤጀንሲ ሹፌሮች ደሞዝ ግን 7,924ብር ብቻ ነው አስራ አንድ(11) አመት ሙሉ አግልግለን  ቋሚ ሰራተኛ ማንሆን ለምንድን ነው አናሳዝንም ግን  እረ የመንግስት ያለህ ድረስልን!!!!!!!!!!!!! 2ኛ:-   ለኢት-ቴሌኮም ቋሚ ሹፌሮች የቤት ኪራይ በወር   ከ2,000ብር በላይ፣የትራንስፖርት በወር ከ1,500ብር በላይ ሲከፈላቸ ለኤጀንሲ ሹፌሮች ምንም አይከፈልም ቋሚ ሰራተኛ ብንሆን ይከፈልለን ነበር ወይ ፈጣሪ  እረ የመንግስት ያለህ ድረስልን!!!!!!!!! 3ኛ:-  ለኢት-ቴሌኮም ቋሚ ሹፌሮች አመታዊ የደሞዝ ጭማሪ የደሞዛቸውን ከ20%-27% ሲጨመሩ ለምሳሌ የ2018ዓ/ም አመታዊ የደሞዛቸውን 27% ሲጨመር ለእኛ ለኤጀንሲ ሹፌሮች ግን ምንም የተጨመረ ነገር የለም ቋሚ የኢትዮ-ቴሌኮም ሰራተኛ ብንሆን ይከፈለን ነበር እረ የመንግስት ያለህ ድረስልን ስናሳዝን !!!!! 4ኛ:-  ለኢትዮ-ቴሌኮም ቋሚ ሹፌሮች ለህክምና ወጭ 100% ለቤተሰቦቻቸው 70% ሲከፈል ለእኛ ለኤጀንሲ ሹፌሮች ምንም አይከፈልም ቋሚ የኢትዮ-ቴሌኮም ሰራተኛ ብንሆን ይከፈለን ነበር ፈጣሪ ጤናችን ይስጠን እረ የመንግስት ያለህ ድረስልን!!!!!!! 5ኛ:-ለኢትዮ-ቴሌኮሞ ቋሚ ሹፌሮች የድምፅ አገልግሎት በወር     ከ750ደቂቃ-1000ደቂቃ ይሰጣቸዋል፣  ዳታ(የኢንተርኔት) አግልግሎት በወር ከ8GB-16GB ይሰጣቸዋል ለእኛ ለኤጀንሲ ሹፌሮች ግን ምንም አይሰጥም አስራ አንድ(11) አመት ሙሉ ሰርተን  ቋሚ የኢትዮ-ቴሌኮም ሰራተኛ ብንሆን ይከፈለን ነበር ውይ ስናሳዝን እረ የመንግስት ያለህ ድረስልን!!!!!! 6ኛ:- ለኢትዮ-ቴሌኮም ቋሚ ሹፌሮች ዋይ ፋይ(WiFi) ለመኖሪያ ቤት በወር በነፃ ይሰጣቸዋል ለእኛ ለኤጀንሲ ሹፌሮች ግን አይሰጥም አስራ አንድ(11) አመት ሙሉ ሰርተን  ቋሚ የኢትዮ-ቴሌኮም ሰራተኛ ብንሆን ይከፈለን ነበር እረ የመንግት ያለህ ድረሰልን!!!!!!       በጨረሻ ምጨምረው ስራው አለ መኪናው አለ ይህ ሁሉ እያለ  ለምን እኛ ሹፌሮች ለኤጀንሲ ተላልፈን ተሰጠን ለዘመናዊ ባርነት እንጋለጣለን ኢትዮ-ቴሌኮም ማለት እኮ የኢትዮጵያ የጀረባ አጥንት የሆነ ካምፓኒ ነው። እና ይህ አለም አቀፍ የሆነ መስሪያቤት እንዴት እኛን የኤጀንሲ ሹፌሮችን ማካተት አቃተው አንዱን ቋሚ ሹፌር አንዱን ኮንትራት(ኤጀንሲ) ሹፌር እያረገ የሚያሰቃየን፣ የበሊታ አይታ የምንሆነው ሁላችንም ኢትዮጲያዊ ነን ታድያ ለምን እንደሁለተኛ ዜጋ እንደምንታይ አይገባንም?    እረ በኢትዮጵያ አምላክ ስም ቅሬታችነን አድርሱልን ፣  እረ መንግስት ድረስልን!!!!!   በመላው ኢትዮጵያ የምንገኝ የኢትዮ-ቴሌኮም  ኤጀንሲ ሹፌሮች ነን?
2026-09-20 23:25:01
3
To see more videos from user @habe1545, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About