@meky.ali7:

ብርጣሉ ነኝ ከነብርቄ ሰፍር🎀
ብርጣሉ ነኝ ከነብርቄ ሰፍር🎀
Open In TikTok:
Region: QA
Sunday 20 September 2026 16:15:41 GMT
83865
5529
418
301

Music

Download

Comments

hanab144
Z ያልብኮዋ ዝምታና ዚክር የልብ ስላም ናቼው❤️ :
የት ናት በአላህ እኔ ሙሉ ልብስ እችላታለሁ ሀገር ቤት ልገባ ነው የምትፈልገውን ሁሉ አዴርግላታለሁ አድራሻዋን ንገሩኝ ከፖስታችሁ አይቀር አዝናችሁ ከሆነ ከነ መገኛዋ ለጥፉ የኔ ወርቅ እህት እንድህም ሁና ማማሯ
2026-09-20 22:31:40
109
user3349514325344
✝️✝️✝️🇪🇹🇪🇹 :
ማጣት እማይበግራት ጀግና ነት[Red heart]
2026-09-21 00:33:39
70
user8136712143308
,ማልደራርበት💒🙏 :
አካውቷን አሳዮኝ እኔ እገዛላታለሁ🥺🥺
2026-09-22 10:37:31
24
user7724974467467
ኩንፈ የኩን 😉😉 :
የኔ ውድ የረሱወ አከውት ስም ንገሩኝ😭😭😭😭😭
2026-09-20 21:49:40
26
beti44984
beti 🌾ራያ🦋➭🇨🇦 :
ማርያምን አድራሻዋን ንገሪኝ ልግዛላትቡዙ🙏😢🥺
2026-09-21 20:55:52
21
yyyy44783
💒የተዋህዶ ⛪ልጅ 21🙏🙏 :
የት ናት በማርያም አድራሻዋ ወይም አካውቶ ካለሽ እንግዛት 😢😢😢ማጣት 😢😢😢
2026-09-22 14:40:38
7
user9813285234832
መሪየም ነኝ የስልጤወ :
እኘ ሸንጠ ሙሉ ልብስ ተቀምጦ ረቁተችንን እንሄደለን እሷገን😰😰😰💔💔💔💔
2026-09-21 07:42:03
12
ami48737
ami :
ወላሂ በምን ሁኔታ ሁና ጌታዋን የታዘዘች ጀግና በብዙ ሺ በዶላር ገዝተው ዘነጥን ባይ አላህ ዘድ ደ ምትበልጥ እሷ ዝቅብላ እስልምናዋን ከፍ ያደረገች እቁ ሴት🥰🥰
2026-09-22 08:40:34
3
lji.susu55
lJi susu አንድ ለናቷ🦋 :
በፈጠራችሁ አድራሻዋን አሳዉቁንኝ አባያና ጅልባብ ከነኒቃቡ እገዛለሁ ቃሌነዉ ኢንሸአላህ
2026-09-21 00:06:32
5
user7095039946125
የራያዋ🧐🦋🌹 :
የኔ እናት ማሬምን አስለቀሰች😭😭😭😭
2026-09-21 23:03:37
1
seidahmed526
jebelu(ጀበሉ) :
አድራሻዋን ወየ በሉን 😭
2026-09-21 00:46:16
1
.alhamdulilah308
Ethiopia🇪🇹🇯🇴🇮🇷 :
አብሽሪ እንገዛልሻለን
2026-09-21 10:42:50
0
user328425945
Abu E&E :
የትናት እኔልግዛላት
2026-09-21 11:02:35
0
quxubidigoo
master zde 💪 :
Allah wakubar
2026-09-21 17:20:23
0
dhhayatsied
ኢተቂላህ ነፍሴ :
ባአላህየትነሽ በዉስጥነይ😥😥😥
2026-09-21 06:16:29
0
emu.emran19
emu Emran :
አይ ማጣት ዲኗን ጠብቃ አላህ ያልታሠበ እርዚቅ ይስጣት
2026-09-22 22:46:15
1
latahzen.12
Latahzen 12 :
አረቡአላህ ፈልጊት እንግዛላት🥲
2026-09-21 17:17:37
1
user24143868871910
ሀዩ 💕ካልነኩኝ አልነካም🔐 :
አድራሻውን ስጡን እናልብሳት የኔ እህት😭
2026-09-21 12:39:57
1
aliya.oro
Urjii Haajii :
ሐበሻ ከመቼ ጀምሮ ነዉ በባህር ሲመጡ ሂጃብ የሚለብሱት
2026-09-21 17:21:22
0
user7970738552743
Ⓗታማኟ💫وبشري ،صبرن🥀 :
የትናትበአላህ ልግዛላትአገናኙኝ
2026-09-20 21:21:01
0
user1702941786945
አላህ ወኪል :
የኔ እናት 😥😥😥
2026-09-21 00:00:14
1
fscazhheggdvecxs
የቅዱስ ሚካኤል ልጅ ነኝ :
ልብሳ ቢቀደድ ውስጣ ንፁነው በአምነታ ፀንታለች ማርያምን የኔናት ያልፋል ፈጣሪ ይጠብቃት 🙏
2026-09-22 20:10:51
1
fatuma.fatuma3622
الحمد لله كل شيء من الله☝️ :
የት ትሆን የኔ ፆኑ ሴት❤
2026-09-21 05:57:44
2
seadaseada06
ለአጭርህይወት,እረጀምጉዞ😏 :
አድራሻዋን
2026-09-21 03:25:47
2
user6129125991271
user6129125991271 :
የትናት ያለይው ንገርን
2026-09-20 23:58:32
2
To see more videos from user @meky.ali7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About