@de12192: #ከሙታን_ምሀል_የለም_ክርስቶስ_ተነስቷል፦ ሕያውን ከሙታን መካከል ስለምን ትፈልጋላችሁ? ተነስቶአል እንጂ በዚህ የለም። የመቃብሩን ድንጋይ ፈንቅሎ የመግነዝ ጨርቁን አውልቆ ጥሎ በአይሁድ ወታደሮች ላይ በኃይል ሰልጥኖ ክርስቶስ ተነሳ ከፍ ከፍ ብሎ። ለማያልፍ ርስት ዳግመኛ የወለደን ሕይወቱን ሰጥቶ ያከበረን ለአዳም ልጆች ሁሉ ተስፋ የሆነን ይኸው በኩራት ተነስቶአል ደስ ይበለን። ከእንግዲህ ቀረልን በሞት መጠቃቱ ሲፈርስ አይተነዋል የዲያብሎስ ግዛቱ ክርስቶስ ሲነሳ በግርማ መለኮቱ። እኛን በገዛ ደሙ ገዝቶ በፍቅሩ ወድዶ ስቦ ወደሚደነቅ ብርሃን ጠርቶ ኃጢአታችንን ሽሮ አጥፍቶ ዛሬ አየነው በክብር ተነስቶ የእሱ የሆነውን በዲያብሎስ ላይ ሹሞ ረግጠን እንድንገዛው ማህተሙን አትሞ ትንሣኤ ሆነልን በጸጋው ሸልሞ አማኑኤል የተባለው አልፋና ኦሜጋ የሆነው መጀመሪያና መጨረሻ የሌለው እርሱ እኮ ራሱ ትንሳኤ ነው። አሕዛብን ሁሉ በብረት በትር የሚገዛ ከበረዶ ይልቅ እጅግ የነጣ ነጭ ልብስ ለብሶ ሲነሳ ሞት ሆይ መውጊያህ ታዲያ የቱ ነው? አዳምን ከክብሩ አውርዶ የለየው ወደ መሬት ቁልቁል የጣለው እኛስ ይኸው ዕልል ብለናል ዳግማዊው አዳም ሲነሣ አይተናል ዲያብሎስ እንደማይችለው አውቀናል #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ሸር_ላይክ_ኮፒ_ልንክ_አሩጉሊኝ🙏
🌀King👑 MaN🌀✝️💒🇮🇱🇪🇹
Region: SA
Sunday 20 September 2026 16:17:57 GMT
Music
Download
Comments
whhggwhhdd287663bj@/&@jggsrerr :
አሜን አሜንንንንንንንንንንን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-21 18:54:39
2
@ ልዩሽልማቴ ተዊህዶነቴ✝️ 🇪🇹&🇸🇦✌️ :
አሞኛል
2026-10-03 19:38:42
0
Gg Ggg :
yet new
2026-09-23 13:04:55
0
እድቭቲ ጓል ሂዋን❤👸🦋 :
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 👏👏👏💝💝💝🥰🥰🥰
2026-09-23 05:55:28
0
የራ ማዋ :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-21 04:15:17
1
ወሳኝ ወሳኝ 🤘 :
🥰🥰🥰አይይይይ ትዝታ ብቻ 🥺🥺🥺
2026-10-05 10:37:36
0
ዘረ ደ ሸ ት ዘነገደ ኩሽ :
ኧረ አመመኝ እህህህህ ኧረ መቼ ነው የምንገናኘው 😭😭😭
2026-09-24 16:55:35
0
☦️⛪️🛐 :
አባይ አርሠማ🥰🥰
2026-10-05 04:45:04
0
ሀይ :
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
2026-09-24 08:47:00
0
🐅,ናፋ,🍞ቂዉ🍞,👈 :
❤️❤️❤️❤️
2026-09-23 05:30:06
0
ተስፋየ በአምላኬ ላይነዉ :
2026-10-04 00:50:44
0
ሀያል ነዉ እግዚያብሔር ሀያልነዉ ንጉስ🥰🙏 :
ወይኔ 🥺🥺🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-22 21:56:10
0
Aaaa Gggg :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-27 00:03:19
0
𝄞አማራይቷ●───────🇨🇬𝄞 :
ይጠብቅህ🙏
2026-09-20 16:34:48
1
Haleka yonas aregawi :
አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️
2026-09-26 04:38:36
0
ባለህበት ተከበር። :
አሜን አሜን አሜን
2026-09-28 08:07:48
0
🅰ቾ 🦅 🫴ባለማሕተቧ💒🛐ያፄዎቹ✊ :
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲
2026-09-21 10:01:25
1
❤የድንግል❤ማርያም❤ልጅ :
አሜን
2026-09-21 11:49:20
0
ትንሿ ትንሿ..😘🥴 :
ለደጁ ያብቃን🥰
2026-10-07 21:43:00
0
user4152187543879 :
አሜን አሜን አሜን 💒💒
2026-09-22 14:44:10
0
ግርማ :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌
2026-09-22 08:09:32
0
@ነኝ የደሙ ፍሬ🙏$ :
ፎሎ መልስ ወንድሜ ዋ 😘😘
2026-09-20 23:24:40
1
እሙ ያባቷ🦋🤩🌀💫 :
♥️♥️♥️
2026-09-20 16:21:59
1
𝄞አማራይቷ●───────🇨🇬𝄞 :
🙏🙏🙏
2026-09-20 16:34:41
1
To see more videos from user @de12192, please go to the Tikwm
homepage.