@besufekad59: ሊጀመር ነው #በሱፈቃድ_አማረ #ethiopian_tik_tok

Besufekad Amare
Besufekad Amare
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 20 September 2026 16:21:24 GMT
168595
21489
473
7672

Music

Download

Comments

aviator.king231
Aviator King23 :
ለኔ ቁማር አይደለም ስራዬ ነው
2026-09-20 17:32:22
629
wendeman280
yom mobile maintenance :
ጀመሯል ሁሉ ስፖርት እየሰራ ነው 👍👍👍
2026-09-20 17:46:02
103
twopain2
𝗣Ⓡ︎IME💧 :
ደሞ ሊበሉን ነው 😭
2026-09-20 16:24:54
355
nat_natii10
Nati :
ቤቲንግ ከምንቆርጥ ለምን ተስፋ አንቆርጥም እንደ ሃሳብ
2026-09-20 17:08:29
74
shambelgirma0
Shambel Girma :
እኛ አሁንምኮ በውጭ ቤትንግ መጫወታችንንኮ አልተውንም መንግስት ነው ገቢው የቀረበት
2026-09-20 19:04:06
20
claudai3
Claudai :
ብሬን ሄጄ ልስጣቸው ደሞ
2026-09-20 16:31:23
74
ms8885714
ms :
መንግስት ማግኘት ያለበትን አጣ እንጂ ሰዉ እየተጫወተ ነው
2026-09-20 17:10:19
55
user9578781261750
𝑡𝑜𝑓𝑎𝑛 :
ወላሂ ኢትዮ ሎተሪ 50,000 ሺ ብር እያለኝ ነዉ የተዘጋዉ 🕺🕺
2026-09-20 18:46:44
6
daniboss050
daniboss050 :
ሰው አውንም በህገወጥ እየተጫወተ ነው ህጋዊ ቢሆን ይሻላል
2026-09-20 16:51:33
25
niha0115
𝓗🍸 :
ይሄን የምታነበው የወደፊት ባሌ ነህ🥰😘
2026-09-20 20:47:55
6
.21257332
Family 21 :
ኡፉ ብሬን ልመልስ ነው
2026-09-20 16:25:26
20
geme.sg
@bright :
ahunim ale bro you can check
2026-09-20 21:11:41
0
.hakuna.matata08
🇪🇹🦅 hakuna matata 🦅🦅🇦🇷 :
ባይጀመር መልካም ነው
2026-09-20 16:37:17
16
b.a.r.c.o.t
@T"-E-m-u 💎💫 :
በስራ ላይ ሆኜ ነዉ የሰማሁት ከሆነ 👇😂
2026-09-20 16:31:30
14
faya0484
£`&ª :
አለቀ ህዝቤ እኔ የለሁበትም
2026-09-20 16:58:10
5
ethioa19
አ--be--ኑ :
wow desylal ye ethiopia hizb enkuan desealachu
2026-09-20 18:43:00
1
geletaoro
Geleta Oro :
awo awo awo awo 🤌
2026-09-20 20:25:18
0
dan922555
Dan :
yesssssss🤟
2026-09-20 16:34:55
0
assefa1981
Asaa :
በጉጉት የምንጠብቅ ብዙ ነን ምክንያቱም ሰው ስራም መስራት አለብት ፣ በየቀኑ እድሉንም መሞከር አለበት። ስለዚህ አዎ ትክክል ነው።
2026-09-20 17:41:41
5
tame2016.t
tame tassew :
2026-09-20 17:49:59
1
ras.alula54
Ras Alula :
ቁጥጥር ቢኖረው ጥሩ ነው አሁን ያለቁጥጥር እየተበላን ነው በተለይ ስሎት ጌም ተጫዋቾች ። ዲፖዚት ሳይቀር እየተበላን ያለ RTP ብዙ ብር እያጣን ነው ። ህገወጥነቱ አሁን ይብሳል በስርአት ሆኖ እኛም በስርአት ብንጫወት ይሻላ ። ይህም ሆኖ ብዙ ሰው ሊጎዳበት ይችላል ቢሆንም ግን ትንሽ እሚቆጣጠር አካል ቢኖር የተሻለ ነው ። ተከልክሎም አልቆመም
2026-09-20 21:18:25
1
saladin689
SALADIN :
ትቀልዳለህ ለወጣቱ አሪፍ ስራ እኮ ነው
2026-09-20 19:21:42
2
fitih_fitness
ፍትህ ⚖️ Live Fit :
ዋናው አላማው ወጣቱ ትኩረቱን ከፓለቲካ ነፃ አድርጎ ሀሳቡን ቁማር ላይ እንዲያደርግ እና ባለስልጣናት በነፃነት ሀገር መግዛት እንዲፈልጉ ነው። መንግስት ግን ይመቸው ማርያምን[Big LOL][Big LOL][Big LOL]
2026-09-20 18:12:30
3
nati_vlog_.jimma
Nati_vlog_ጅማ :
እረ ወጣቱ ሰላሙን አግኝቷል ተዉ ይቅር
2026-09-20 20:21:34
1
vasco5870aq2
bezawit💕💕 :
😂😂😂😂😂 wendochye chalut katelòwn
2026-09-20 18:40:28
1
To see more videos from user @besufekad59, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About