Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@sis2220: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ💚💛❤️ #addisababatiktok #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ukhabeshatiktok🇪🇹🇪🇷 #ethiop🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሲሳይ አየለ
Open In TikTok:
Region: GB
Sunday 20 September 2026 18:32:50 GMT
184195
16543
841
6551
Music
Download
No Watermark .mp4 (
71.67MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
42.05MB
)
Watermark .mp4 (
71.67MB
)
Music .mp3
Comments
melkamu🇪🇹❤️🇺🇸 :
አብይና አብይ ብቻ ነው ተጠያቂው ለዚህ ደም መፍሰስ
2026-09-21 02:12:53
71
ጌታዬ አምላኬ :
በደንብ ገብቶሐል በይበልጥ ደሞ መምህር ግርማ እና መምህር ተስፋዬን ተከታተል🙏🙏🙏
2026-09-20 19:02:51
192
Ⓜ️𝗮ሜ𝐄 𓅓⧗𓃵 :
እኛ ደቡቦች ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነን እስት በ like አሳዩኝ 🥰🥰
2026-09-20 18:52:40
254
ትንሽ//እድሜ//ብዙ//ሀፂያት❤ :
በየቤቱ እኮ ነው 🤕ጌታ ምስክሬ ነው እኛ ቤት እራሔሎ እምትባል ዛር አለች ከዛ የራሷ የሆነ ልብስ አላት ሁሉ ነገር አላት ያ ልብስ ደግሞ የኛ ባህል ነው ይባል ግን በየቤቱ ደግሞ እሷ ትመለክበታለች ከዛ እኔ የመምህር ተስፋየን ትምህር ሠምቸ ሁሉ ነገሯን አቃጥይው ብየ የዛሬ6አመት አቃጠለችው እናቴ ከዛ ተወችው ወደ ቤተክርስቲያን መሔድ ጀመረች ግን ልቧ አልተመለሰም እና ከዛ ቡሗላ እናቴ ቤተሰቦቸ እኔን ጠሉኝ የናቴን ድምፅ ከሠማሁ3አመት ሆነኝ የት እዳለሁ አያቁም የት እዳሉ አላውቅም 🥺💔ደግሞ እኮ ባህል ለይማኖት ተመስሎ ተዋህዷቸው ነው ቸሚኖረው እደየፀባያቸው ነው የጋለባቸው በተለይ እኔ ያለሁበት አካባቢ አካባቢውን ብናገር ሁሉም ተነስቶ በብሔር ይሰድበኛል አይረዱትም እኔም ከተወለድኩበት ሀገር7አመቴ አልሔድኩም በቃ ጠሉኝ እኔን ደግሞ አሁን ቲክተክ ላይ የበረሀው ጓደ እሚል የዛር ዘፈን አምጥተው እየተሳሳቁ ድውት እያደረጉ ይሰሩበታል እደቀልድ እሔ የዛር ዘፈን ልጂ ሁኘም ይቀፈኛል አሁንም ሠማሁት ቲክተክ ላይ ደግሞ ሙስሊም ከሆኑም መስጊድም ይሔዳሉ ለዛሩም ይበረከካሉ ክርስቲያንም ከሆኑ ቤክርስቲያን ጠዋት ይሔዳሉ ከዛ ደግሞ ማታ ለአጂሬ ይበረከካሉ እኔም እሔው ቤተሠቦቸ ባስለመዱት ጣጣ ከልጂነቴ ጀምሮ ዋጋ እየከፈልኩ እየተከራተትኩ ነው ስጋየን እጂ ነብሴን አታገኝም እያልኩ አለሁ እግዛብሔር ከኔ ጋ ነው
2026-09-20 20:23:10
113
ተርፎ መዝለቅ :
ዘረኝነት ጥንብ እና ቆሻሻ ነገር ነው
2026-09-20 18:54:44
196
tolossaregassa751 :
አቤት ትንታኔ አቤት ረቂቅ እውቀት ፐፐፐ ያስብላል ግን ዝም ማለት ነዉር ነው እንዴ አባ
2026-09-23 07:01:33
5
ኤ.ፍ.ታ.ህ 21 ማር 7፥34 :
አባታችን ዘመናቸውን ሙሉ የደከሙት መምህር ተስፋዬ ቀሲስ ሄኖክ ለዚህኮነው ህዝቡ እንዲነቃ ዘመኑን እንዲዋጅ ያደረጉት እናመሰግናለን ያልነቃችሁ ቢያንስ ገብታችሁ ለመማር ሞክሩ
2026-09-23 07:34:26
5
MD 🦅 :
ETV ላይ ይተላለፍልን😳🫵🏻
2026-09-21 20:23:46
10
tamrat sesay :
እኔ ደግሞ የሚረባ ነገር ልታወራ መስሎኝ 😁😁 የኔ ወንድም የችግራችን ምንጪ ድህነትና ድንቁርና ብቻ ነው
2026-09-21 09:08:10
29
በዕንተ ፍቅር ሀይሚ :
እድሜና ጤና ለመምህሮቻችን ስንቶቻችንን አንቅተዉናል[Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-21 08:01:14
63
Zelalem Tsega :
"የዲያብሎስን ሥራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ተገለጠ" ስለሚል ሕያው ቃሉ ሁሉም ሰው ጌታ ኢየሱስን አምኖ ሊከተል ይገባል። መፍትሄው ይህ ብቻና ብቻ ነው።🥰🥰🥰
2026-09-22 00:34:27
11
kalkidan ☦️ :
የመምህር ተስፋዬ አበራ ተማሪዎች አላቹ 🥺🥺
2026-09-21 10:45:50
8
Biniyam :
ዘርም ሐገርም ሐይማኖትም የለኝም ያለኝ የድንግል ማርያም ልጅ ብቻ ነው
2026-09-22 13:12:20
5
Aminadab :
meftehew eyesus new! Ethiopia tesfawa eyesus becha new!!!
2026-09-21 12:44:38
0
Venus :
ewnat nawe
2026-09-23 09:38:18
0
abush :
Yes.brother Thank.you 🥰
2026-09-23 08:40:33
0
Kassish23 :
brother. you are right ! menfesochum ahun eyeseletenu nw. wegen ennka!!
2026-09-23 09:22:50
0
miss kuu :
exactly sisay🙏✌️🥰
2026-09-23 07:28:31
0
EFREM..MANCHESTER..UNITED :
የመከራችን ምንጭ 2010 ነው 💀
2026-09-21 08:03:04
25
ጽርሐ አርያም :
2026-09-21 07:57:20
42
@ HS shiferaw # :
የመምህር ተስፍዬን ትምህርት ማዳመጥ ነው ሁሉም ያለበት
2026-09-20 19:19:47
75
rainy days🌧🍹 :
ወንድሜ በብሄር የሚያባላችሁ ድህነት ነውንጂ ሰይፉ ጨንገር አይደለም። ብቸኛው አጅሬ ድህነት ነው። ብቸኛው አምላክ ደግሞ ገንዘብ ነው።
2026-09-21 07:09:53
6
user3903338568817 :
ወዴት ልሄድ ጨነቀኝ
2026-09-20 18:48:41
9
K2 📩 :
እግዚአብሔር ሰላምና ጤና ያብዛልክ👌👌👌
2026-09-20 18:40:08
59
yosef tadesse :
ለሁሉም ሲሳይ ያልተናገርከዉ እየሱስ ያድናል 🙏🙏🙏
2026-09-20 22:54:19
28
To see more videos from user @sis2220, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#nijerhausa🇳🇪 #libya🇱🇾 #cameroontiktok🇨🇲 #chadiangirl🇷🇴 #codivoirtiktok🇨🇮🇨🇮🇨🇮
بغداد کے والی کا لو عُرس پھر آیا ہے 🥰😍❤️🩹🤲💙🫠#11visharif #burhan_writes29 #foryou #foryoupage #unfreezemyacount
#fyp #tiktok #explore #funny #
Sting 30 ka jatka fear ke (MKC)……🐊🤧………..🕊️❤️🩹………🌸❤️🩹 #creatorsearchinsights #fyppppppppppppppppppppppp #pashtopoetry #trendnow
মনে আনন্দ না থাকলে দেহ অসুস্থ হয়ে পড়ে।
💖🧿 #karbalai 5
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy