@butajiratimes: የቡታጅራ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የፍሳሽ ማጣሪያ ግንባታ ለማሰራት ከ Entyos Jv with Green water ኮንስትራክሽን የውል ስምምነት አደረገ። በምስራቅ ጉራጌ ዞን የቡታጅራ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጠን ከጣሊያን መንግስት በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ የፍሳሽ ማጣሪያ ግንባታ በ 544,499,585.94 ብር ለማሰራት ከ Entyos Jv with Green water ኮንሴትራክሽን የውል ስምምነት ተፈራረመ። የቡታጅራ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጠን ዋና ስራ አስኪያጅ ሰይድ አማን (ኢንጂነር) ከ Entyos Jv with Green water ኮንስትራክሽን ድርጅት ባለቤት ጥጋቡ ባቾሬ (ኢንጂነር) የውል ስምምነቱን ተፈራርመዋል። የምስራቅ ጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሙስጠፋ ሀሰን ስራው በተያዘለት የጊዜ ገደብ ለማጠናቀቅ ተቋራጩ በቁርጠኝነት መስራትና የሚመለከታቸው የመንግስት መስራያ ቤቶች አስፈላጊውን ድጋፍና ምቹ ሁኔታ መፍጠር እንዳለባቸው አሳስበዋል። ከለውጡ መንግስት በኋላ የሚጀመሩ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ በማጠናቀቅ ለህዝብ አገልግሎት እንዲውሉ እየተደረገ ነው ይህም በተመሳሳይ እንዲሳካ ጥረት ይደረጋል። ይህም ለዞኑ እድል ሆኖ የመጣው የግንባታ ስራ ተግባራዊ እንዲሆን ለሰሩና ለተባበሩ ሁሉ አቶ ሙስጠፋ ምስጋናቸውን አቅርበዋል። የቡታጅራ ከተማ ከንቲባና የከተማው ውሃ ስራዎች ባለስልጣን የቦርድ ሰብሳቢ አቶ አብዱ አህመድ የሚሰራው ስራ ለከተማዋ ትልቅና ወሳኝ መሆኑን ከተማዋ ለኑሮ ለኢንቨስትመንት ተመራጭ እንድትሆን ያስቻለው አንዱ የንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ነው። ስራው በፍጥነት በማከናወን የማህበረሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ አስፈላጊ የሆኑ ምቹ ሁኔታዎች ይስተካከላሉ። የቡታጅራ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ዋና ስራ አስኪያጅ ሰይድ አማን (ኢንጂነር) ስራውን ለማስጀመር ሲሰራ የነበረውን ስራ ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል ስምምነት መሆኑን ተናግረዋል። በመጨረሻም ፕሮጀክት ከጅምር ጀምሮ አሁን ያለበት ደረጃ እንዲደርስ ላደረጉ አካላት፣ የወሃና ኢነርጂሚኒስቴር፣ የክልል ውሃ፣ መስኖና ማዕድን ልማት ቢሮ፣የምስራቅ ጉራጌ ዞን አስተዳደር፣ የቡታጅራ ከተማአስተዳደር፣ የምስራቅ ጉራጌ ዞን ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ መምሪያ፤ እንዲሁም ለተቋሙ የቦርድ አባላት፣ለጨረታ ኮሚቴዎች ፣ለመስሪያ ቤቱ አጠቃላይ ባለሙያዎች እና ሌሎችም አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት በራሴና በቡታጅራ ውሃ አቅርቦትና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ስም ምስጋና እያቀረብኩ በቀጣይም እስከሚጠናቀቅ ድረስድጋፋችሁ እንዳይለየን አሳስባለው። ሚያዚያ 16/2017 የመንግስት ኮሙኒኬሽን #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #oromotiktok #habeshatiktok #meskan #viral

butajira times
butajira times
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 20 September 2026 19:28:46 GMT
3297
43
3
5

Music

Download

Comments

butajiratimes
butajira times :
የቡታጅራ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የፍሳሽ ማጣሪያ ግንባታ ለማሰራት ከ Entyos Jv with Green water ኮንስትራክሽን የውል ስምምነት አደረገ። በምስራቅ ጉራጌ ዞን የቡታጅራ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጠን ከጣሊያን መንግስት በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ የፍሳሽ ማጣሪያ ግንባታ በ 544,499,585.94 ብር ለማሰራት ከ Entyos Jv with Green water ኮንሴትራክሽን የውል ስምምነት ተፈራረመ። የቡታጅራ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጠን ዋና ስራ አስኪያጅ ሰይድ አማን (ኢንጂነር) ከ Entyos Jv with Green water ኮንስትራክሽን ድርጅት ባለቤት ጥጋቡ ባቾሬ (ኢንጂነር) የውል ስምምነቱን ተፈራርመዋል። የምስራቅ ጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሙስጠፋ ሀሰን ስራው በተያዘለት የጊዜ ገደብ ለማጠናቀቅ ተቋራጩ በቁርጠኝነት መስራትና የሚመለከታቸው የመንግስት መስራያ ቤቶች አስፈላጊውን ድጋፍና ምቹ ሁኔታ መፍጠር እንዳለባቸው አሳስበዋል። ከለውጡ መንግስት በኋላ የሚጀመሩ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ በማጠናቀቅ ለህዝብ አገልግሎት እንዲውሉ እየተደረገ ነው ይህም በተመሳሳይ እንዲሳካ ጥረት ይደረጋል። ይህም ለዞኑ እድል ሆኖ የመጣው የግንባታ ስራ ተግባራዊ እንዲሆን ለሰሩና ለተባበሩ ሁሉ አቶ ሙስጠፋ ምስጋናቸውን አቅርበዋል። የቡታጅራ ከተማ ከንቲባና የከተማው ውሃ ስራዎች ባለስልጣን የቦርድ ሰብሳቢ አቶ አብዱ አህመድ የሚሰራው ስራ ለከተማዋ ትልቅና ወሳኝ መሆኑን ከተማዋ ለኑሮ ለኢንቨስትመንት ተመራጭ እንድትሆን ያስቻለው አንዱ የንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ነው። ስራው በፍጥነት በማከናወን የማህበረሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ አስፈላጊ የሆኑ ምቹ ሁኔታዎች ይስተካከላሉ። የቡታጅራ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ዋና ስራ አስኪያጅ ሰይድ አማን (ኢንጂነር) ስራውን ለማስጀመር ሲሰራ የነበረውን ስራ ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል ስምምነት መሆኑን ተናግረዋል። በመጨረሻም ፕሮጀክት ከጅምር ጀምሮ አሁን ያለበት ደረጃ እንዲደርስ ላደረጉ አካላት፣ የወሃና ኢነርጂሚኒስቴር፣ የክልል ውሃ፣ መስኖና ማዕድን ልማት ቢሮ፣የምስራቅ ጉራጌ ዞን አስተዳደር፣ የቡታጅራ ከተማአስተዳደር፣ የምስራቅ ጉራጌ ዞን ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ መምሪያ፤ እንዲሁም ለተቋሙ የቦርድ አባላት፣ለጨረታ ኮሚቴዎች ፣ለመስሪያ ቤቱ አጠቃላይ ባለሙያዎች እና ሌሎችም አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት በራሴና በቡታጅራ ውሃ አቅርቦትና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ስም ምስጋና እያቀረብኩ በቀጣይም እስከሚጠናቀቅ ድረስድጋፋችሁ እንዳይለየን አሳስባለው። ሚያዚያ 16/2017 የመንግስት ኮሙኒኬሽን
2026-09-20 19:34:54
0
adot8108
adot :
አጋልጥ ዘንድሮ ዘብጥያ የሚወርድ ሞልቷል
2026-09-20 19:36:09
1
To see more videos from user @butajiratimes, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About