@user3349227381390: #የአገረሰላም እናት የኔም እናት ናት!!!

ሰይፉ ነኝ
ሰይፉ ነኝ
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 20 September 2026 21:37:58 GMT
157193
8841
641
1500

Music

Download

Comments

user4711814702324
Dawit Tesfaye :
ጌታቸውን አከብረው ነበር ነገር ግን በወቅቱ ያሳየው ድርጊት አሳዝኖኛል አሳፍሮኛል ማስተር ሀገረ ሰላም ጀግና ነው ። የኛ የሽሮሜዳውያን ምልክት ነው!!
2026-09-21 04:04:18
215
ethio.mma.highlig
Ethio mma highlight :
@Ethio mma highlight:ETFC yemikegna sibeseb??????
2026-09-21 12:12:31
0
dodoshite
Dodo :
መደገፍ መብት ነው አትዘባርቁ እናት አልተሳደበም
2026-09-21 08:57:31
41
kiyaedlwit
Kiya የእድላዊት :
ጌችን አሎደዉም ግን እናቱን የተሳደበበትን አሰማን አልሰማንም
2026-09-21 04:24:45
54
tadesseatalay
tadesse :
beteley getachew mkegna sew new
2026-09-22 13:12:49
0
dave42202
@devo ቀሽቲ :
ተረጋጋ ወንድሜ ጌችእራሱ በዚስራ ገና ልምድ እየወሰደነው ስሜታዊ ቢሆንእንኳን አይገርምም እና ባካቹ አታሽቃብጡ🙏🙏🙏🙏
2026-09-21 05:39:32
23
mahdany6
Mahdany :
Etfc lematfat yetesera zemecha blen lehg endanakerbh bro take care leraseh
2026-09-21 19:00:26
0
barock7778
barock777 :
ምንም ነገር አልተፈጠረም። ምን ሆነሃል ወንድሜ? ጌታቸው ንጹሕ ነው
2026-09-21 09:03:12
14
user7483627427657
user7483627427657 :
ሀገረሠላም እኮ ጀግና ብቻ ሳይሆን የጀግኖች ጀግና ነው ።
2026-09-21 13:25:02
20
sileshialemu
S I L E S H I A L E M U 💪 :
እጅግ በጣም አስነዋሪ ነው። ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው።
2026-09-21 05:11:13
5
user130313120781
tsihon :
ሲጀመር ማርያምን አገር ሰላም ጀግና ልጅ ነው
2026-09-21 10:31:14
26
efiman851
Efi man :
ሀገረ ሰላም ይችላል 💪💪💪💪💪💪
2026-09-21 04:00:10
44
teferiyirig
ተፈሪ ይርጉ :
No ተሳስተሀል ወንድሜ ጌችም ጆኒም የሀገረሰላም ደጋፊዎች ነበሩ። እነ ጌች ሪአክት ያደረጉበት ስሜት ሀገረሰላም ቢሸነፍም ጀግና ነው በሚል እንዳሸነፈ ነገር ነው ሪአክት ያደረገው።
2026-09-21 04:51:05
11
gecho123_0
gechoo :
መብቱ ነው የፈለገውን መደገፍ ።አንተ የተመቸህን እየደገፍክ አይደለ
2026-09-21 11:22:03
9
user5684662097174
Arsenal champions :
Arsenal champions
2026-09-21 04:22:24
1
kasahun850
fast furniture :
ሰው የፈለገውን የመደገፍ መብት አለው የሚደግፈው ሰው ሲያሸንፍ ደስ ይልዋል
2026-09-21 05:28:19
9
gibrelside
Gibrel side :
በነገራችን ሀገረ አልተሸነፈም ሀገረ የነገሰበት ውድድር ነበር እነሱግን የተዋረዱበት መድረክ ነበር
2026-09-21 05:51:58
8
15burak7
ዛብሎን🦂🦂🦂✅ :
እንደዚ እንደሚሆኑ አውቄው ነበር ለዛ ነበረ ሀገረሰላም እንዲያሸንፍ የፈለኩት። ሀገረ ጀግና ነው ማርያምን
2026-09-20 22:54:36
15
dodosedid
dodosedid :
ደጋፊወቹ ከሆኑ ላይደሰቱ ነው
2026-09-20 23:57:18
5
susa_3rd_generation
Binyago :
ግላዊ ፀብ ያላቸው ይመስላል።ሀገረ ሰላም በተለያየ መድረኮች ጌታቸው በደል እንዳደረሰበት ሲናገር ነበር 1-ሀገረ ሰላም ጌታቸውን ስፖርት ልወዳደር ብሎ ሲጠይቀው ከልክሎታል 2-ETFC-01 ጌታቸው እንዳይገባ መድሎ አድርጎበታል 3-ETFC -01 መድረክ ላይ ጌታቸው በጋደኛው ጆኒ አሰድቦታል 4-ትናንትናም ስፖርታዊ ጨዋነት ባለው ድጋፍ ሳይሆን እልህ ብስጭት እና ቂም በሚመስል መልኩ እየተሳደቡ ለሀገረ ሰላም ያላቸውን ጥላቻ በግልፅ አደባባይ አሳይተዋል። መፍትሄው ጌታቸውም ሆነ ሀገረ ሰላም ከስፖርት ውጪ ያላቸውን የግል ጉዳይ ከሶሻል ሚድያ ስድድብ እና መናናቅ ወተው በ ሽማግሌ ወይም በህግ አግባብ መጨረስ። ስፖርት ከዘር ከሀማኖት ከጎጥ እና ከቂም-በቀል የነፃ መሆን አለበት።
2026-09-21 04:40:19
9
yemichieal12
Miki Decor ፲፪ :
የጊዜ ጉዳይ ነው ከፍ ያለ ሁላ ከፍ ብሎ አይቀጥልም። ጌች ዘቀጠ ወረደ እንቢ ካለ ተራውን ይጠብቃል። ካልሆነ ይዘነብበታል።
2026-09-21 04:49:56
9
jahe704
Jahe :
ሀገረ ሰላም ጀግና ነው አንተ ራሱ ጨዋ ነህ
2026-09-21 06:14:15
7
rutatefera8
Tadelech Tesfaye :
ende esport eko new
2026-09-21 13:24:26
0
.tshegar
TSHEGAR :
እኔ ምታወራው አልገባኝም ይሄውድድርነው የፈለገውን መደገፍ ይችላል እኔስለእናት ሲወራ አልሰማውም በስሜት እስፖርትነው ቃላት ሊወረወር ይችላል የጨዋታውአካልነው ወደሌላ አትውሰደው አገረሰላም ምርጥልጅነው ወደፌት ሻንፒዎኑን እደሚቀዳጅ አልጠራጠርም ጀግና አገረሰላም በግሌ የአንተአድናቂነኝ
2026-09-21 14:14:34
0
To see more videos from user @user3349227381390, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About