ከጎዳና ላይ አግኝቶ ከጎናቸው ቆመ ለአንድ አመት አብሯቸው ተጓዘ ዛሬ ደግሞ በራሳቸው ከተማ የራሳቸውን የጫማ ሱቅ ከፈተላቸው this is what changing lives actually looks like ሰውን መርዳት ለአንድ ቀን ማስደሰት ብቻ አይደለም በራሱ እግር እንዲቆም እድል መስጠት ነው Adonay this is a legacy no award or number can measure. May God bless you and Dicha Boys on this beautiful new chapter❤️