@love.and.story: ✅ልጅነቷ ያሳዝናል ... ✔️እኔ ትልቅ ሆኜ ነው ? እሷ ትንሽ ሆና ? መጠርጠር አታውቅም። አማራጭ ያለው ሰው ክፉ ሊሆን የሚችል አይመስላትም ?  ሳቅፋት የልብ ምቷ ይሰማኛል... ስስማት ፊቷ ይግላል ? ሳከብራት ብርቅ ይሆንባታል፥ ስጠራት በቶሎ ነው የምትመጣው፥ ስደውላልት ስልኳ ሁለቴ እንኳን እስኪጠራ አትታገሰም። መጠርጠር አታውቅም። ተራራ ጫፍ  ጀርባዋን ሰጥታኝ ከፊት ክፉ እንዳያገኛት አድፍጣ ትጠረጥራለች.. ቆንጆ ነች፣  እርጋታዋ ደስ ይላል ... የዓለም ክፋት አልበላትም ... ለካ አትሆነኝም  ብሎ ከመተው፤ አልሆናትም ብሎ መተው ውስጥ ፅድቅ አለ  መሰለኝ ! ተውኳት !! #fyp

Biniyam
Biniyam
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 21 September 2026 05:07:16 GMT
6078
382
1
28

Music

Download

Comments

bemniyee
👩‍⚕️bemniyee :
she needs to be protected....and you were chosen....but you choose to hurt her 😞
2026-09-21 05:20:57
8
To see more videos from user @love.and.story, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About