Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@emayenurilgn: #ተጠንቀቁ እህት ወንድሞቼ
እማዬ ኑሪልኝ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 21 September 2026 05:10:50 GMT
267818
18192
286
2058
Music
Download
No Watermark .mp4 (
5.08MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
5.08MB
)
Watermark .mp4 (
16.47MB
)
Music .mp3
Comments
Bini :
Abush Delala Hawassa
2026-10-25 04:37:14
0
Tase :
ገንዘቡ መጠቀሚያ ሳይሆን መታከሚያ ያድርግላቸው ።
2026-09-21 07:02:28
532
Mubarek Muhammed :
የመጀመሪያ መኪናዬን ስገዛ የዛሬ አሰራ ሁለት አመት አከባቢ ለማስፈተሽ አንድ ሰሜን ማዘጋጃ አከባቢ መክቢብ የሚባል መካኒክ ጋር ጎበዝ ነው ብሎ አንድ የማውቀው ባለ ላዳ ወሰደኝ... የሆነ ሰው መኪና ለማስፈተሽ እዛ ቆሟል መኪና ለማስፈተሽ የመጣው ሰው ከመካኒኩ ወንድም ላይ ለመግዛት ነው ይዞ ወደእሱ የመጡት... የመካኒኩ ወንድምና ገዢው ባሉበት ነድቶ መጥቶ አይሆንህም አትግዛ ከገዛም ይህ መኪና ይህን ያህል ወጪ ያስወጠሃል አለው... ገዢው በጣም ተገርሞ የወንድሙ መኪና እኮ ነው አለኝና በጣም ተገረምኩ... አሁን የት እንዳለ ባላውቅም በቃ ለሙያ በመታመኑ እጅጉን አከበርኩት!። ባለሙያዎች እንዲህ አይነት ቆሻሻ ስራ ባይሰሩና ለሙያቸው ታማኝ ቢሆኑ ባይ ነኝ!።
2026-09-21 11:43:26
234
I'm strong 💪💪💪 man :
እርግጠኛ ሆይኜ የምለው ነገር ብኖር መኪና ማለት እንኳን ተሽጦ ሳይሆን ልትሸጥ ስታመጣ እንኳን ይበላሻል። አስታውል ለመኪና ከአንድ ቀን በኃላ ወይንም ከአንድ ሰዓት በኃላ ይበላሻል ተብሎ የምታወቅ ነገር የለም። ንብረት እና ነብስ በእድል ይኖራል።
2026-09-21 06:10:00
23
ephremlemma1 :
አይ አንተ እኔ ምርጥ መኪና ነው ተብዬ የራሳቸው መካኒክ ጋር ወስደውኝ አሪፍ ነው ግዛው ብሎኝ ገዝቼ ከ መስቀል ፍላወር ቱሉ ዲምቱ አደባባይ ስደርስ ቆመ ተጭኖ ገራጅ ሄደ 600 ሺ አውጥቼ ሞተር አሳደስኩ ስደውል ስልኩም አይሰራም በአመቱ የካቲት ሆስፒታል ተኝቶ አገኘውት በእሳት ተቃጥሎ እየታከመ ስለዚህ ውስጥህን ብቻ ሰላም ካደረክ እግዚአብሔር አለ መጥፎም ለራሱ ጥሩም ለራሱ ነው
2026-09-21 17:57:42
110
ousman :
መካኒኩን እና ደላላዉን ማሳሰር ነበረበት
2026-09-21 06:46:35
144
መሪጌታ በላይ :
2026-09-21 07:59:31
56
Abebe Muche Bitew :
ንፁህ ህሊና ያለህ የተባረክ መካኒክ የዘመኑ ምርጥ ሰው መባል ይገባሀል በርታ ።
2026-09-21 07:04:26
48
Allah Rebul :
ኖርማል ነው ሰው ሰራሽ ነው ብራዘር
2026-09-21 12:35:11
15
ምንያህል ሀዋሳ ገበያ :
ወንድሜ የሰው ስም ከማጥፋትህ በፊት ሙሉ ኢንፎርሜሽን ይዘህ ተናገር። መኪና ገዢው የራሱን መካኒክ ይዞ መጥቶ እንዳስፈተሸ እኔ ሙሉ ኢንፎርሜሽን አለኝ። የራሱን መካኒክ ይዞ መጥቶ አስፈትሾ የገዛው መኪና ነው።
2026-09-21 13:15:01
5
SON OF AFRO :
በዚህ ግዜ እንዳንተ ዓይነት ሰው ማግኘት ይገርማል ተስፋ አለን ማለት ነው ።ፈጣሪ ይባርክህ ቀጥልበት[Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray]
2026-09-21 05:18:39
29
zelalem haile የገብርኤል ልጅ :
መመለስ ይችላል ወይም የእቃው ወጪ ማስሸፈን ይችላል
2026-09-21 15:38:23
2
ሰላም ለሁሉም🕊️🌍 :
እንደዚህ አይነት መልካም ሰው ይኑር።Follow አድርጉት
2026-09-21 06:39:59
22
stuner :
abush delala
2026-09-21 10:46:32
7
Gizachew Tadele :
በህግ ለምን አይጠይቃቸዉም ትልቅ ማጭበርበርኮ ነው
2026-09-21 10:49:33
3
@🤔🤔 :
Abush Hawassa
2026-09-21 19:15:33
5
Teltele :
Abush Hawasa
2026-09-21 19:56:15
5
ለዱንያ ለአሄራ የሚጠቅመኝን ሁሉ ስጠኝ🤲 :
ግን ችግሩ ምን ሆኖ ተገኘ❓
2026-09-22 12:03:58
1
M.United :
እውነትነው
2026-09-21 19:05:43
1
Tizazu Abebe melku :
ስም ይጠቀስ ሌላ ሰው እንዲጠነቀቅ።
2026-09-21 16:10:05
4
ማንዴላ :
Mekina saynorgn mulu ayhut 😁
2026-09-21 15:56:25
2
user4687879186143 :
የተፈጠረውን ችግር ግን አልነገርከንም
2026-09-21 10:11:11
2
ዋለልኝ ካሱ አፈናው :
@abush hawasa እኔም የደላላ ጓደኛ ነው ያየልኝ ግን ፈጣሪ ይመስገን ምንም አላየውበትም 5ወሩ
2026-09-21 10:47:07
2
hayu :
እውነተኛ መካኒክ መክብብ ብቻ ነው
2026-10-21 13:00:59
2
cherinethailu7 :
የቅኖች አምላክ ከክፉዎች ይጠብቅህ
2026-09-21 11:23:46
2
To see more videos from user @emayenurilgn, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Blow out the old version of you. November gets the new one #thisisyoursign #motivation #fallvibes
Quick & Easy Crochet #crochetbraids
اصاله اضافة حق اي اغنية تغنيها .. #راضيناك #اصاله
@augustoeruanvictor #augustoeruanvictorcy
DIY Rubber Band Headband #DIY #hairaccessories #handmade #rubberband #crafts
@augustoeruanvictor #augustoeruanvictorcy
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy