@mlydfomo62: #godislove #ilovegod #jesusheals #fyp #foryou

mlydfomo62
mlydfomo62
Open In TikTok:
Region: US
Monday 21 September 2026 05:20:12 GMT
75
2
1
0

Music

Download

Comments

juicybabyy_19
juicybabyy_19 :
🙏🏻🙏🏻🙏🏻
2026-09-21 05:47:54
0
To see more videos from user @mlydfomo62, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

Manifestation ተአምር ወይም የዕድል ጉዳይ ሳይሆን፣ የተወሰኑ መንፈሳዊ እና ተፈጥሯዊ ህጎችን ተከትሎ የሚሰራ ግልጽ ቀመር (Formula) ነው። ጥንታውያኑ የምስጢር ትምህርት ቤቶች (Mystical Schools) እና የዘመናዊው ንቃተ-ህሊና ሳይንስ እንደሚስማሙበት፣ እውነታችንን የምንቀርጸው ከውጭ የምናሳድደውን በመፈለግ ሳይሆን የውስጥ ኢነርጂያችንን ከምንፈልገው ውጤት ጋር በማስተካከል ነው። ሀሳብን ወደ ተጨባጭ እውነታ የሚቀይረው ዋናው Manifestation Formula ይህ ነው:- Manifestation=(Clear Intention+Elevated Feeling)×Detached Awareness ይህንን ቀመር በአራት ዋና ዋና የምስጢር ደረጃዎች ከፍለን እንመልከተው፡- 1. Clear Intention (ግልጽ አላማ / የሀሳብ ጥራት) ሀሳብ የፈጠራህ የመጀመሪያው ንድፈ-ሀሳብ (Blueprint) ነው። ግልጽ ያልሆነ ፍላጎት ወደ ተበተነ ውጤት ይመራል። ዓለም የህሊና ውጤት ናት። የምትፈልገውን ነገር በግልጽ፣ በዝርዝር እና ያለ ምንም ብዥታ በህሊናህ መሳል አለብህ። አላማህ እንደ አቅጣጫ ጠቋሚ ኮምፓስ ነው። አእምሮህ ወዴት ማየት እንዳለበት ግልጽ ምልክት ሲሰጠው፣ ያልተቀረፀው የህይወት እምቅ አቅም ወደዚያ አቅጣጫ ቅርጽ መያዝ ይጀምራል። 2. Elevated Emotion-Feeling(ፍጹም ስሜት / የኢነርጂ ንዝረት) ሀሳብ ብቻውን አቅም የለውም፤ ሀሳብ ሞተር የሚያገኘው ከልብ ስሜት (Emotion) ጋር ሲዋሃድ ነው።  Emotion ማለት በቋንቋችን Energy in Motion (በእንቅስቃሴ ላይ ያለ ኢነርጂ) ማለት ነው። የምትፈልገው ነገር ቀድሞውኑ እጅህ የገባ ያህል የደስታ፣ የምስጋና እና የሰላም ስሜት በውስጥህ ሲፈጠር፣ የኢነርጂ ንዝረትህ (Vibration) ይጨምራል። አእምሮህ ሀሳቡን ሲቀርጽ፣ ልብህ ደግሞ ያንን ሀሳብ ወደ አንተ የሚስብ መግነጥሳዊ መስክ (Electromagnetic Field) ይፈጥራል። 3. Conscious Observation & Focus (ንቁ ምልከታ እና ትኩረት) በምስጢራዊ ትምህርት ቤቶች ውስጥ በስፋት እንደሚነገረው
Manifestation ተአምር ወይም የዕድል ጉዳይ ሳይሆን፣ የተወሰኑ መንፈሳዊ እና ተፈጥሯዊ ህጎችን ተከትሎ የሚሰራ ግልጽ ቀመር (Formula) ነው። ጥንታውያኑ የምስጢር ትምህርት ቤቶች (Mystical Schools) እና የዘመናዊው ንቃተ-ህሊና ሳይንስ እንደሚስማሙበት፣ እውነታችንን የምንቀርጸው ከውጭ የምናሳድደውን በመፈለግ ሳይሆን የውስጥ ኢነርጂያችንን ከምንፈልገው ውጤት ጋር በማስተካከል ነው። ሀሳብን ወደ ተጨባጭ እውነታ የሚቀይረው ዋናው Manifestation Formula ይህ ነው:- Manifestation=(Clear Intention+Elevated Feeling)×Detached Awareness ይህንን ቀመር በአራት ዋና ዋና የምስጢር ደረጃዎች ከፍለን እንመልከተው፡- 1. Clear Intention (ግልጽ አላማ / የሀሳብ ጥራት) ሀሳብ የፈጠራህ የመጀመሪያው ንድፈ-ሀሳብ (Blueprint) ነው። ግልጽ ያልሆነ ፍላጎት ወደ ተበተነ ውጤት ይመራል። ዓለም የህሊና ውጤት ናት። የምትፈልገውን ነገር በግልጽ፣ በዝርዝር እና ያለ ምንም ብዥታ በህሊናህ መሳል አለብህ። አላማህ እንደ አቅጣጫ ጠቋሚ ኮምፓስ ነው። አእምሮህ ወዴት ማየት እንዳለበት ግልጽ ምልክት ሲሰጠው፣ ያልተቀረፀው የህይወት እምቅ አቅም ወደዚያ አቅጣጫ ቅርጽ መያዝ ይጀምራል። 2. Elevated Emotion-Feeling(ፍጹም ስሜት / የኢነርጂ ንዝረት) ሀሳብ ብቻውን አቅም የለውም፤ ሀሳብ ሞተር የሚያገኘው ከልብ ስሜት (Emotion) ጋር ሲዋሃድ ነው። Emotion ማለት በቋንቋችን Energy in Motion (በእንቅስቃሴ ላይ ያለ ኢነርጂ) ማለት ነው። የምትፈልገው ነገር ቀድሞውኑ እጅህ የገባ ያህል የደስታ፣ የምስጋና እና የሰላም ስሜት በውስጥህ ሲፈጠር፣ የኢነርጂ ንዝረትህ (Vibration) ይጨምራል። አእምሮህ ሀሳቡን ሲቀርጽ፣ ልብህ ደግሞ ያንን ሀሳብ ወደ አንተ የሚስብ መግነጥሳዊ መስክ (Electromagnetic Field) ይፈጥራል። 3. Conscious Observation & Focus (ንቁ ምልከታ እና ትኩረት) በምስጢራዊ ትምህርት ቤቶች ውስጥ በስፋት እንደሚነገረው "Observer Effect"፣ ቅርጽ አልባ የሆነው ይዘት ወደ ቁሳቁስ የሚቀየረው በንቁ ተመልካቹ ምልከታ ነው። የተበተነ ትኩረት የፈጠራ ኃይልህን ይበትነዋል። ትኩረትህን ከአሉታዊ ሁኔታዎች፣ ከሚረብሹ ነገሮች እና ህይወትን ከሚጨቁኑ ሰዎች በመጠበቅ፣ ሙሉ ንቃትህን በፈጠርከው አላማ ላይ ማሳረፍ አለብህ። የሕሊናህን ምድር "Subconscious-Heart" ጠብቀው፡፡ የውስጥ ኢነርጂህን ከብክለት ስትጠብቅ፣ የተተከለው የሀሳብ ዘር በጥራት የማደግ እና እውን የመሆን እድሉ ከፍተኛ ይሆናል። 4. Detached Awareness & Trust (መልቀቅ እና ማመን) የብዙ ሰዎችን Manifestation የሚያስቀረው ትልቁ ስህተት "ውጤቱን ማሳደድ" (Chasing) እና "እንዴት እውን ይሆናል?" ብሎ መጨነቅ ነው። ከማሳደድ መላቀቅ: አንድን ነገር ለማሳደድ ስትሮጥ፣ ለህሊናህ የምታስተላልፈው ድብቅ መልእክት "እጥረት አለብኝ" የሚል ነው። ይህ ደግሞ እጥረትን ብቻ መልሶ ይፈጥራል። ፍጹም እምነት: ዘሩን መሬት ውስጥ ከተከልክ በኋላ መልሰህ አፈሩን እየገለጥክ አታየውም። ግልጽ አላማህን አስቀምጠሃል፣ ስሜትህን አስተካክለሃል፤ አሁን ደግሞ ውጤቱ በትክክለኛው ጊዜ እና መንገድ እንዲመጣ ፍጹም ሰላም በመሆን መልቀቅ (Detach ማድረግ) አለብህ። በአጠቃላይ፣ Manifestation ማለት አዲስ ነገር ከምንም መፍጠር ሳይሆን፣ በውስጥህ ያለውን የመለኮት የፈጠራ ኃይል ነቅተህ በመጠቀም፣ በህሊናህ የሳልከውን እውነታ ወደ ውጫዊው ዓለም ማምጣት ነው። ማሳደድን አቁመህ የራስህ እውነታ ፈጣሪ የምትሆነው በዚህ ቀመር ውስጥ ስታልፍ ብቻ ነው።

About