@elyasred: #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyppppppppppppppppppppppp #viraltiktok #HabeshaTikTok #MotivationAmharic

Elyas Red
Elyas Red
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 21 September 2026 06:09:07 GMT
78488
7598
252
3219

Music

Download

Comments

user4721666736330
የማርያም ልጅ :
እግዚአብሔር አምላክ ብዱሩን ይክፈልህ የወገብ ብለ የነገርከኝን ተጠቅሜ ድኛለው የዲስክ መሸራተት ነው ተብዬ ነበር ከ30 ዓመት በላይ ተሰቃይቻለው አንተ ነክ በነፃ ያዳንከኝ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር አምላክ ይስጥህ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
2026-09-21 07:08:53
29
bintshme
Bint shemas 💝 :
Asrarun kabshen late asqemtelena pls wedemachen recharge nw
2026-09-21 14:22:00
0
user5915061223698firaad
fira.abawari.abamorkaابؤامرد :
mindinaw
2026-09-22 04:07:03
0
user1306888835677
ሀያት ወሎ አማራ💚💛❤️ :
ኧረ ወንድም ዩቱዩብህን አስተካክል ይመልሳል አይከፍትም ደሞ ታዉቃለህ ብዙ ሰዉ ከቲክቶክህ ስር ተጭኖ ነዉ ወደ ዩቱዩብ የሚገባዉ
2026-09-21 08:31:40
8
enu_love9779
@𝕜𝕚𝕝𝕝𝕖𝕣 :
አራ እልየስ ለኔ አልመልስ አልከኝ እኮ ልቤን በቀኝ በኩል የማኘል ስራልኝ
2026-09-21 06:39:00
2
sameraa.diab8
Semuri :
ለምን በዚህ አትነግረንም
2026-09-21 08:59:12
0
sarin1143
sara :
ስኳር ገና ለጀመረው ሰው መድሀኒት ላልጀመረ በአላህ ስራልኝ ወንድሜ
2026-09-21 07:51:45
1
redwan.kader
alii Rakibe :
ይህን ቪዶ ሙሉውን ውህዱን አዘገጀጃቱን ንገረን ኢትዮቡ ለይ የለም አጠውት
2026-09-21 11:54:30
4
r.bnt.oumer
كون فيكون💘💘💘 :
ማሻአላህ የሚትሰራሁሉ ሰርቶልኛል የጥርስ የጨጋራ ጀዛከላህ ኸይረን
2026-09-21 18:29:31
1
hani.t45
Strong woman ነስሯ🦅 :
አላህ ሠላም ያድርግህ ለብዙ ሰው የመዳን ሰበብ ነህ
2026-09-21 06:14:33
2
rozina.seid0
Rozina Seid :
ዮቲውብ መግባት ለማንችለው እዚህጋ ስራልን
2026-09-21 08:08:25
2
victory_719
my sweetheart121 :
እባከህ ወንድሜ እናቴን እግሯን መሄድ ከለከላት የካልሽየም እጥረትና ቫይታሚን ዲ ብትሰራልኝ በጣም ደስ ይለኛል ጀዛዉንም ታገኛለህ
2026-09-21 12:17:25
2
hadiahadia420
hadiahadia42ሥደተኛዋነኝ :
በአላህ የቆዳአላርክክመዳኒትንገረኝ
2026-09-21 07:00:57
2
abdereheman1
abd :
Elyas AS.WE.WB Selam nw selmegetatemeya yemetetawu aserarun betlekelegn wendema ebakek
2026-09-21 09:01:37
0
rita04624
Rita :
❤️❤️❤️❤️💪💪💪 thanks
2026-09-21 11:53:51
0
diyaspora.skill.tarining
abuimran mahmud :
YouTube alimetame aline
2026-09-21 10:08:50
1
user1557385946104
ኡሙ ሢትራ :
ወድሜ እድሜ ጠና ይሥጥህ እኔ የሆድ መብላት እና መፍት ከሙን አፍልታችሁ ጠጡ ላልከዉ አለሀምዱሊላህ ትቷኛል እሥከ ሥት ቀን ልጠቀመዉ 8 ቀን ሊሆነኝ ነዉ
2026-09-21 12:17:49
1
user8717177842314
seber :
ኤሊያስ ወንድሜ ጠይቄህ አላቅም በአላህ ወንድሜ በአስም እዪተሠቃዪ ነዉ በቅዝቃዜ ይነሣል በጣም ያሥነጥሰዉ ራሡን ያመዋል አክታም አለዉ እንደዉ በረቢ መፍትሄዉን ንገረኝ 🥺
2026-09-21 14:20:15
1
user7214103474688
redwan :
waw
2026-09-21 14:42:31
2
fatumakebede713
فاطما :
ወለይኩም አሰላም
2026-09-21 06:45:58
1
one.line70
one line :
ተረከዜን ርዝም ግዜ ስቆም ይመኝሀል መፍትሄው
2026-09-21 06:42:57
1
ab72986
ab :
ለደም ግፊት እባክህ
2026-09-21 07:40:22
2
roman.hailu8
roman hailu :
ኢንሻ አላህ🥰🥰🥰
2026-09-22 07:55:28
0
zekariyas5697
Zekariyas :
@sher
2026-09-22 08:51:37
0
h_i_k_u10
حكمة 🎀 :
please የሳሙና ,የላርጎ እና የኦሞ አለርጂክ አስቸገረኝ እስኪ መላ በለኝ በአላህ ተመልሶ እንዳይመጣ
2026-09-22 06:23:42
0
To see more videos from user @elyasred, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About