@miko20231122: "ወንጌል ሰብከናል ካላችሁ፤ መጽሐፍ ቅዱስን አንብብ ብላችሁ,አምባቢ አርጋችሁታል ወይስ የራሳችሁን ትርጉም አሸክማችሁታል? አንድ ኦርቶዶክስ ሰለ እምነቱ አውቆል!ኦርቶዶክሰ ሚለውን ስም ትርጉም አያቅም!ስለ ቅድስት ሥላሴ እና ስለ እውነተኛው ነገረ ክርስቶስ ያለው ግንዛቤስ ሰው ምን ደረጃ ላይ ደርሷል? የመጽሐፍ ቅዱስ ሱሰኛ አድርጋችሁ የእግዚአብሔርን ቃል እንዲወድ አደረጋችሁት፤ ወይስ ስጋዊ ድህነት ተከታታይ ብቻ?
miko
Region: ET
Monday 21 September 2026 06:33:40 GMT
Music
Download
Comments
S..E..L..A..M 🌺 :
ሁሌ ማታ ማታ ወንጌል እየተማርን ነበር ሁለቱም ጋ ወንድሜ🙏
2026-09-21 07:12:14
385
miko :
መፀሀፍ ቅዱስ የሚይዝ የሚያነብ ኦርቶዶክሳዊ
2026-09-21 06:38:39
155
ሞኒ ሚዲያ-Moni Media :
ሁሌም ወንጌል እንሰብካለን ወንድሜ የስውሯን live ተመልከት
2026-09-21 07:43:15
90
Meaza Mhretie :
እዉነት ነዉ እኔም መነገጃ ሆኖብኛል በጣም ገንዘብ ይወዳሉ እምነት በገንዘብ ቅባቅዱሥ በገዘብ ሁሉ በገዘብ ያሣዝናሉ በደንብ ንገሩቸዉ
2026-09-21 08:05:59
32
seble :
አሁንን ገና እውነት ተናገርክ ተባረክ
2026-09-21 09:31:59
34
Nati :
ተባረክ የሁሉ ሰው ጥያቂ ነበር
2026-09-21 07:30:38
44
ananiya murij :
3 ሰው አለ የራሳቸው መምህርም ዘማሪም አይጋብዙም ገቢ ብቻ ሚፈልጉት ምን ሊሰሩበት እንደሆነ እንጃ ጥሩ እይታ ነው ያለህ bro
2026-09-21 13:09:52
11
ነዋ የገብርኤል ልጅ :
ልክ ነህ 👍ቤተ ክርስቲያን እንዳንተ መልካም ጥያቄ ሚያቀርብ ሰው ያስፈልጋታል
2026-09-21 08:39:05
38
@Tsion :
ሠሚነሽ ኪዳንብረት ልማት ነው ካመት እሥካመት እኔ እማ ገዘቡን የት እደሚሥገቡት ግራ ገባኝ ካመት እሥካመት ልማቱ አያልቅም ሡባየ ሣይሆን ድጋ ቅጥቀጣ ነው
2026-09-21 15:14:50
12
መናፍቅን ለማጥፋት እየሞከርኩኝ ነው💪💪💪 :
miko ግሸን ውሰደኝ በማርያም
2026-09-21 06:39:23
20
yordanos👩🏻🦰 :
ሚኮ ስሚነሽ ኪዳነምህረት ማታ ማታ ሁሌም ትምህርት አለ ትርጓሜ አለ ስው ግን አያዳምጥም
2026-09-21 15:31:19
7
fre :
ትክክል የኔም ጥያቄ ነው ብር አይጠግቡ ስው ጨንቆት ነው የሚከራተተው ድካሙ እግዛብሄር ሊቆጥርለት
2026-09-21 07:33:41
15
Asaminew :
ጴንጤ ነኝ ግን ለወንጌል ያለህን interest ወድጄልሃለሁ
2026-09-21 12:14:41
5
beln :
ቤቴን የንግድ ቤት አደረጋችሁት ብሏል ጌታ
2026-09-21 11:36:46
6
Abi@ F :
አው ማርያምን
2026-09-21 06:37:14
15
Helen@asmare :
Ewnet nw arif eyeta nw Mike
2026-09-21 20:08:53
1
✞✟Ermi ye seminesh lji✞✟🙏 :
ሰሚነሽ እኔም ምስክር ነኝ ተው ወድሜለም ወንጌል አለ🙏🙏🙏
2026-09-21 08:17:22
9
Sami 16 :
እሰይ የልቤን ነው የተናገርከው ስውሯ ከቅዳሜ ማታ እና እሁድ እሱንም 15 እስከ 20 ደቂቃ ብቻ ከዛ ውጪ አንድ ቀን ወንጌል ሰምቼ አላውቅም
2026-09-22 10:21:01
5
nahom :
ዛሬ ትክክል ተናገረሽ ማይኮ 🤝🤝🤝
2026-09-21 07:04:08
7
እቱ የማርያም ልጅ :
ውይ ወንድሜ እዛ ብቻ ሳይሆን በሁሉም ቤተክርስቲያን አስልችተውናል ልመና ብቻ ወንጌል እረበን ሰው ለካ ወዶ አይደለም ወደ ሊላ እምነት የሚሂደው 🙏🙏🙏
2026-09-21 07:23:29
5
ኬንያ ሚድያ 😷 :
እየውልክ ወድሜ የሚያቀው የተደረገለት ነው ምስክርነቱም ሰው ከልቡ እዲያምን ነው እና ወጌልም ያስተምራሉ እኛ ብሩ ብቻ ስለሚታየን ነው ደሞ ከፈለክ ነው የምሰጠው የማይሰጥ አይምጣ አላሉም ማንኛው ቤተክርስቲያን ስንሄድ የለቱን ወንጌል ነው የሚሰበከው እና እዛም ይከ ነው ብዙ ታምር አለ እና ሰው የራሱ ድክመት አለ ግን
2026-09-21 07:56:27
10
ሀይሌ የወዶች የዉበት ሳሎን :
እመብርሃን ትስጥክ የልቤን ነገር ነው የተናገርከው ሄጄ ውስጤ የቆሰለበት ያየውት እና እውነት ነወ አብሶ ስውሯ
2026-09-21 07:13:07
5
user39269614411836 :
ጀግና እውነት ነዉ የነገረካቸው
2026-09-21 14:36:58
2
Redi design class :
tbarik
2026-09-21 14:30:19
1
Tati.marcan :
ስውሯ ማርያም ሄጄ ነበር ሁሌ ማታ ማታ የወንጌል ት/ት አለ
2026-09-21 17:45:29
1
To see more videos from user @miko20231122, please go to the Tikwm
homepage.