@kendilmedia: https://youtu.be/roUQQ7RAPBs?si=f5416A6vdMKBqS9E#ቀንዲል_ሚዲያ

ቀንዲል ሚዲያ - KENDIL MEDIA
ቀንዲል ሚዲያ - KENDIL MEDIA
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 21 September 2026 06:50:35 GMT
68384
8115
120
1560

Music

Download

Comments

user9996208233068
ለናዖድ ገብርኪ :
ትክክለኛ የአደባባይ መምህር ማለት እንዲህ ነው ። መምህር ወመገሰጽ ይደልዎ ።
2026-09-21 08:56:02
103
user578472132552
ያሬድ አማረ :
በጣም ከምናደድባቸው መዝሙሮች አንዱን አፍርጠው ስለተረጉሙልን እናመሰግናለን መምህር
2026-09-21 14:02:59
37
paulos1211
paulos1211 :
perfect explanation....I agree
2026-09-21 15:02:02
0
milu2121930
🌼𝓶𝓲𝓵𝓾 🍫 :
bexam ewnet new kal hiwet yasemalen🙏
2026-09-22 03:28:14
0
henok3332
henok Misganaw Amhara sayint :
exactly ieda
2026-09-21 11:31:21
1
wendemediamemhrwendosen1
ወንዴ ሚዲያ-Wende Mediaመ/ወንዶሰን ሸጉ) :
በነገራችሁ ላይ ባለችኝ ትንሽ ትምህርትና ማዳመጥ ከመምህር የኔታ ገብረ መድህን ቀጥሎ እንዲህ አይነት መምህር አይቼ አላውቅም
2026-09-21 08:33:16
23
selame5018
selame :
ቃለህይወት ያሰማልን
2026-09-21 07:02:44
27
thesinnerboy2128
እግዚእየ ኢየሱስ :
ዮሐንስ 17 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ ከዚህም በኋላ በዓለም አይደለሁም፥ እነርሱም በዓለም ናቸው፥ እኔም ወደ አንተ እመጣለሁ። ቅዱስ አባት ሆይ፥ እነዚህን የሰጠኸኝን እንደ እኛ አንድ እንዲሆኑ በስምህ ጠብቃቸው። ¹² ከእነርሱ ጋር በዓለም ሳለሁ የሰጠኸኝን በስምህ እኔ እጠብቃቸው ነበር፤ ጠበቅኋቸውም መጽሐፉም እንዲፈጸም ከጥፋት ልጅ በቀር ከእነርሱ ማንም አልጠፋም። ጌታችን ኢየሱስ እንደ ሊቀካህንነቱ ያቀረበው ምልጃ(ጸሎት) እኮ ነው ለሰው አይዘመርም🥰
2026-09-21 07:49:18
13
medhaniegebrehiwo
Medi :
እኛ እኮ '' ቅዱስ አባት ሆይ እኔና አንተ አንድ እንደሆንን እነርሱንም አንድ አድርጋቸው ... '' ማለቱ እንዴት ለጳጳሳቱ ነው ያስብላል ?
2026-09-21 18:59:20
3
sis.z12
ሲሳይ ዘሚካኤል :
በእውነቱ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን::
2026-09-21 08:30:15
10
bezabezuhan
ቤዛ የአርሤማ :
የኔታ ስሙር
2026-09-21 07:40:31
13
esett3
Aynalem D :
ለምን ሰህተት በጊዜ ዓይታረምም?
2026-09-21 08:43:05
6
fikadu.abie
ፍቃዱ አቤ ዓለሙ :
ታድያ ለምን ይዘመራል
2026-09-21 08:34:29
7
nebab42
nebab :
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
2026-09-21 07:37:02
6
abbateklemichael5914
LOGOS/ ወልደ እግዚአብሔር :
ሁሌም አእምሮዬን የሚከነክነኝ ነበር እየዘገያችሁም ቢሆን እውነትን የምትናገሩ መምህራን እየመጣችሁልን በመሆኑ ስለእናንተ ጌታ ይባረክ🙏 ከስሙና በኃይሉ የሚጠብቅ አንድ የሰማይ አባታችን አምላክ ብቻ ነው። ግን ይህንን ለአምላክ የሚቀርብን የአምልኮ ምስጋናና ምልጃ ለ21ኛው ክፍለ ዘመን ብፁዕ ሊቀ ጳጳስ ሰጥቶ የዘመረና ያዘመረ አለመቀጣቱ የአምላክ ምሕረቱ ይደንቀኛል።
2026-09-21 09:00:18
8
amanuelt112
ዲያቆን አማኑኤል ዘኢየሱስ :
ሁሌም ልክ እንዳልሆነ አስብ ነበር እናመሰግናለን ሊቀሊቃውንት😊😊😊
2026-09-21 09:48:48
8
yonyemaryam
yonyemaryam :
ጎበዝ እንዳንተ አይነቱን መምህር ያብዛልን
2026-09-21 09:53:38
8
first.aid57
Back To The Origin!!! :
ትክክል ነው ሃሳቡ መዘመር ያለበት " ባርከኒ አባ ለወልድከ ዝኬ..... የሚለው ነው
2026-09-21 10:51:17
6
tensae350
tinsae tilahun :
ትክክል
2026-09-21 07:45:25
6
tesfaethiopia
Tesfa :
photowachewun letifen mesgedis enchialalen...🤔
2026-09-21 08:10:35
0
andinetgeletaw
Andinet Geletaw :
የዘወትር ጥያቄ ተመልሶልኛል...
2026-09-21 17:59:30
2
surafel.melaku
Surafel Melaku :
በሳል መምህር
2026-09-21 17:10:42
2
markos.hayilu.tes
@Mark!!! :
እውነትነው መምህሬ ትክክል የውስጤነው ያወጡልኝ
2026-09-21 18:26:09
2
gelila.hailu45
gg :
besmeab
2026-09-21 08:23:03
0
mekdi628
mekdi 19 :
ewenet nw
2026-09-21 10:09:03
2
To see more videos from user @kendilmedia, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About