@kebronashenafi97: የሊቀ ካህናቱ ሎሌ እንኳን አንዴ ነበር የመታህ እኔ ግን አንዱ ጥፊዬ እንኳን ሳይበቃ ይኸው መላ ዘመኔንን ፊትህን ስጸፋ በኃጢአት ሳሳዝንህ እንኖራለኁ...እንዲህም እያደረኩህ እንኳን ፍቅርህ አይቀንስም " ምነው ልጄ ምን አጎደልኩብህ ምንስ አሳዝኜህ ነው " እያልክ ከአንተ ኃጢአቱ በልጦብን የሸሸነውን ልጆህን ዘወትር ከኋላ እየተከተልከን ትጠራናለህ...ይህን ጥያቄ ለመመለስ ራሱ ይከብዳል ምክንያቱም አንተን ያሳዘንኩበት ጊዜያቶች ፤ ዓይንለአፈር ብዬ በኃጢአት አንተን የበደልኩባቸው ጊዜያቶች ተቆጥረው አያልቁምና ለየትኛው ጥፊ ለየትኛው ዱላ እንደጠየከኝ አላውቅም። ብቻ ግን ክርስቶስ ሆይ ይቅር በለኝ!

Dn kebron (ሀገረ:ዳዊት)
Dn kebron (ሀገረ:ዳዊት)
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 21 September 2026 08:41:49 GMT
4925
507
8
30

Music

Download

Comments

samruye_9
s.a.m.r.i_19✨️ :
irasen hule iweksbetalew meche new makomew ilalew andande asteway lbona yadlen🥹
2026-09-21 15:05:38
2
efrata_fissha
Ephrata :
So deep🥺
2026-09-21 09:50:17
2
enatttttttttt
enat :
ይቅር ይበለን🥺🥺
2026-09-21 16:24:34
1
mahi_yee28
Mahlet🥀 :
🥺🥺🙏
2026-09-21 17:14:37
1
mebri.1316
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው☦️ :
[Red heart][Red heart][Red heart]
2026-09-21 16:41:23
1
To see more videos from user @kebronashenafi97, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About